በሂውሰተን በተከሰተው ከባድ አውሎ ነፋስ 4 ሰዎች ሲሞቱ፣ የ900 ሺሕ ቤቶች ኤሌክትሪክ ተቋረጠ።
ከሞቱት መካከል ሁለቱ ዛፍ ወድቆባቸው እንደሆነ የገለጹት የከተማዋ ከንቲባ፤ አደጋው መብረቅ የተቀላቀለበት መሆኑን ተናግረዋል።
በአሜሪካ ደቡብ ቴክሳስ የተከሰተው ይኼው አደጋ 900 ሺሕ የሚሆኑ ቤችን የመብራት ኃይል እንዲቋረጥባቸው ምክንያት ሆኗል ተብሏል፡፡#AssociatedPress
@thiqaheth

😢18👍12❤3🥰3
"የትዊተር ወይንም ኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ ራሱ የሶሻልሚድያ መመሪያን እየጣሰ ነው" - ፕሬዚዳንት ማዱሮ
ፕሬዝዳንት ማዱሮ ትዊተር ለ10 ቀናት ያክል በቬንዝዌላ አገልግሎት አንዳሰጥ አግደዋል።
በዚህም፣ "የትዊተር ወይንም ኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ ራሱ የሶሻልሚድያ መመሪያን እየጣሰ ነው" ብለዋል።
"ተቀናቃኞቼ የማህበራዊ ትስስር ገጹን ተጠቅመው በቤተሰቦቼ፣ የፖለቲካ አጋሮቼ፣ ወታደራዊ አመራሮቼ ላይ ማስፈራሪያ እያደረሱ በመሆኑ ነው እንድዘጋ የወሰንኩት" ነው ያሉት።
በቅርቡ ዳግም የተመረጡት ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ከምርጫቸው ማግስት ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል፡፡
#associatedpress #telegraphindia

👍14😁4❤1😢1
አሜሪካ ኢራን ለምታደርሰው ጥቃት መዘጋጀቷን አስታወቀች፡፡
አሜሪካ ኢራን ከአጋሮቿ ጋር ተባብራ በእስራዔል ላይ ታደርሰዋለች ተብሎ ለሚጠበቀው ጥቃት የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች፡፡
የብሔራዊ ደህንነት ቃል አቀባይ ጆን ኬርቢ፣ በጉዳዩ ላይ በሰጡት ሀሳብ እስራዔል የአሜሪካን ሙሉ ድጋፍ ታገኛለች ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ኢራን፣ የሃማስ መሪ እስማዔል ሀኒዬህን ግድያ ተከትሎ በእስራዔል ላይ እርምጃ እንደምትወስድ አስታውቃ ነበር፡፡ #trt #associatedpress

👍39😡12😱4😁3❤2🔥2
የሱዳን ጦር ዋና ከተማዋን መልሶ ለመቆጣጠር አዲስ ጥቃት ከፍቷል ተባለ፡፡
ጦሩ በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ስር የነበሩ የካርቱምና የኦምዱርማን ከተሞች ላይ በአዲስ መልኩ ዘመቻ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡
ትናንት ሃሙስ የጀመረው ዘመቻው የድሮንና የአየር ላይ ጥቃቶችን ያካተተ መሆኑ ተገልቷል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ ጦርነት በሚደረግባት በካርቱም የኮሌራ ወረርሺኝ መከሰቱንና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየሞቱ መሆኑ ከስፍራው የወጡ ዘገባዎች አመላክተዋል፡፡ #associatedpress #outlookindia

👍7❤1😱1
''ቃል የተገባልን ለትምህርት እንደምንሄድ ቢሆንም ከመጣን በኋላ እንድንሰራ የተሰማራንበት ዘርፍ ሌላ ነው'' - የኡጋንዳና ሩዋንዳ ዜጎች በሩሲያ
ሩሲያ የጦር መሳሪያ ለማስመረት ኡጋንዳውያንንና ሩዋንዳውያንን እየመለመለች መሆኑ ተገለጸ።
የሁለቱ ሀገራት ዜጎች ለስራና ለትምህርት በሚል ወደሩሲያ ከተጓዙ በኋላ በቀጥታ ወደ ጦር መሳሪያ ማምረቻ ፋብሪካዎች እንድሄዱ እንደሚደረግ ተዘግቧል፡፡
ዜጎቹ ወደሩሲያ ከመጓጓቸው በፊት ነጻ የአውሮፕላን ትኬትና ገንዘብ ይሰጣቸዋል።
''ቃል የተገባልን ለትምህርት እንደምንሄድ ቢሆንም ከመጣን በኋላ እንድንሰራ የተሰማራንበት ዘርፍ ሌላ ነው'' ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡
ወደ ሩሲያ ከሚያቀኑት የሩዋንዳና ኡጋንዳ ዜጎች ውስጥ አብዛኛዎቹ ሴቶች ናቸው ተብሏል፡፡ #AssociatedPress #theobserver

👍20😢10😁3❤1🙏1
የቀድሞው ተጫዋች የጆርጂያ ፕሬዝዳንት ሆኖ ተሾመ።
የጆርጂያ ገዢው ድሪም ፓርቲ የቀድሞውን የእግር ኳስ ተጫዋች ሚካሄል ካቨላሽቪሊን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሹሟል።
ካቨላሽቪሊ ራሱን ከእግር ኳስ ካገለለ በኋላና ፕሬዚዳንት ሁኖ ከመመረጡ በፊት የሀገሪቱ ፓርላማ ምክትል አፈጉባኤ ሆኖ ሰርቷል።
አዲሱ ፕሬዝዳንት ዲሴምበር 29/2024 በዓለ ሲመታቸውን እንደሚፈፅሙ ታውቋል። #associatedpress

👍17😁12❤3🔥1
የካናዳ ገንዘብ ሚኒስትር ክሪስቲያ ፍሪላንድ ስልጣን ለቀቁ፡፡
ትራምፕ በበኩላቸው፣ ''ፍሪላንድ መርዘኛ ባህሪ ነበራቸው'' ሲሉ ፅፈዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ወዳጅና የረጅም ጊዜ የካቢኔ አባል የሆኑት ክርስቲያ ፍሪላንድ መልቀቃቸው በትሩንዶ መንግስት ላይ ስጋት ፈጥሯል ተብሏል፡፡
ስጋቱ የመነጨው የኑሮ ውድነት ይጨምራል፣ የስደተኞች ፍሰትን መቆጣጠር ያስቸግራል በሚል ስጋት ነው ተብሏል፡፡
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትምፕ፣ ''ፍሪላንድ መርዘኛ ባህሪ ነበራቸው'' ሲሉ መልቀቃቸው እንዳስደሰታቸው በግል የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ አስታውቀዋል፡፡
ትራምፕ ከካናዳና ሜክሲኮ ጋር በነጻ የንግድ ልውውጥ ዙሪያ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ሚኒስትሯ ያራመዱትን አቋም ''አልወደድኩትም'' ብለዋል፡፡ #associatedpress
@ThiqahEth

👍10
የሳህል ጥምረት ከ5000 በላይ ጦር ለማዋጣት ተስማሙ፡፡
"በወታደራዊ ጁንታ" እየተዳደሩ የሚገኙት ማሊ፣ ቡርኪናፋሶና ኒጀር የጅሃድስት መስፋፋትን ለመግታት ከ5000 በላይ ጠንካራ የጋራ ጦር ለመመስረት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታውቀዋል፡፡
ሦስቱ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት በቅርቡ ''የተባበሩት ኃይል" የተሰኘ የሦስትዮሽ ጥምረት እንደሚመሰርቱ የኒጀር መከላከያ ሚኒስቴትር ሳሊጉ ሞዲ ገልጸዋል፡፡
''የሳምንታት ጉዳይ ነው እንጅ ይህን ኃይል በቅርቡ እናየዋለን'' ብለዋል ሞዲ።
ሦስቱ የቀድሞ የፈረንሳይ ቅኝ ተገዥ ሀገራት ከ2020 – 2023 መፈንቀለ መንግስት አስተናግደዋል፡፡ #reuters #associatedpress

👍12
ኮካ ኮላ በሦስት የአውሮፓ ሀገራት ያሰራጫቸውን የመጠጥ ምርቶች እንዲሰበሰቡ ጠየቀ፡፡
ካምፓኒው የመጠጥ ምርቶቹ እንዲሰበሰቡ የጠየቀው ከጤና ጋር የተያያዘ የደህንነት ችግር ስላለባቸው ነው ብሏል፡፡
ኮካ፣ ''ክሎሬት'' የተባለው የኬሚካል መጠን ከፍተኛ መሆኑን እንዳረጋገጠ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
ኬሚካሉ በካምፓኒው ስር በሚመረቱ ሦስት ምርቶች ማለትም በኮካ፣ ስፕራይት እና ፋንታ ምርቶች ላይ እንዳለ ተገልጿል።
ሀገራቱ ቤልጀም፣ ሉግዘምበርግ እና ኔዘርላንድ ሲሆኑ፣ ወደ እንግሊዝ የተከፋፈሉት ምርቶች ተጠቃሚዎች ዘንድ ስለደረሱ መመለስ አልቻልኩም ሲል ገልጿል፡፡ #associatedpress

👍11😱10😁2😡1
''የሆነ ቀን ዩክሬን የሩሲያ ሆና ልናያት እንችላለን'' - ትራምፕ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የዩክሬንን ባለስልጣናት፣ ''ስምምነት ሊያደርጉ ይችላሉ ላያደርጉም ይችላሉ፤ አንድ ቀን የሩሲያ ሊሆኑ ይችላሉ ላይሆኑም ይችላሉ'' ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ትራምፕ ዩክሬን በጦርነቱ ከአሜሪካ የተደረገላትን ወደ 500 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ድጋፍ፤ ያሏትን ማዕድናት በካሳ መልክ እንድታቀርብ አዘዋል፡፡
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አንድሪ የርማክ በበኩላቸው፣ ከሩሲያ ጋር ለሚደረገው ስምምነት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸው፤ የደህንነት ዋስትና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ #aljazeera #associatedpress

😁46👍6😱2
"የአሜሪካን ጥቅም ለመጉዳት ያነጣጠረ በዝባዥ ታሪፍ ካሁን በኋላ አይቀጥልም" - ትራምፕ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአውሮፓ ምርቶች ላይ 200% ታሪፍ ሊጥሉ እንደሚችሉ ገለጹ፡፡
ፕሬዝዳንቱ ተጨማሪ ቀረጥ የሚጥሉት ከአውሮፓ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የአልኮል መጠጦች፣ ወይን ሻምፓኝ እና ስፕራይት ምርቶች ላይ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ትራምፕ በግል የትሩዝ ሶሻል ገጻቸው ላይ "አዲሱ ቀረጥ በአሜሪካ ለሚገኙ የወይንና የሻምፓኝ ገበያዎች ጥሩ እድል ይፈጥራል" ሲሉ አስፍረዋል፡፡#associatedpress #leadership #msn

👍3😁3🔥1😱1
"ተላልፈው ተሰጥተውናል፤ በኛ ቁጥጥር ስር ናቸው" - የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በመፈንቀለ መንግስት ተጠርጥረው በእስር የነበሩ ሶስት አሜሪካውያን መልቀቋን አስታወቀች፡፡
አሜሪካውያኑ ከአንድ አመት በፊት "በፕሬዝዳንት ፍሊክስ ስሼኬድ መንግስት ላይ መፈንቀለ መንግስት ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል" በሚል ወንጀል ተከሰው የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው ነበር፡፡
ሆኖም የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ታሚ ብሩስ ደግሞ፣ "ተላልፈው ተሰጥተውናል፤ በእኛ ቁጥጥር ስር ናቸው" ሲሉ ተናግረዋል፡፡
እስረኞቹ መለቀቃቸው የተሰማው በአሜሪካ የአፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማሳድ ቦውሎስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረግ መጀመራቸውን ተከትሎ ነው፡፡
በእስር ላይ የነበሩት አሜሪካውያን ቤንጃሚን ሩበን፣ ማርሴል ማላንጋና ታለር ቶምሰን ናቸው፡፡ "thenational #associatedpress

❤4👍3😁2
THIQAH
Photo
#Update
የሟቾች ቁጥር 151 ደርሷል።
በናይጄሪያ የደረሰው የጎርፍ አደጋ አድማሱን እያሰፋ መምጣቱን የሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር (SEMA) አስታውቋል።
ጎርፉ 380 ኪሎሜትር መሸፋኑን የገለፀው አስተዳደሩ ሌሎች ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች የማፈላለግ ስራው ቀጥሏል ብሏል።
በዚህ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ከ3000 የሚበልጡ ዜጎች መፈናቀላቸው ተገልጿል።
በተመሳሳይ መልኩ 500 የሚደርሱ መኖሪያ ቤቶች በጎርፍ ተወስደዋል ተብሏል። #associatedpress #pbsnews #telegraphindia

😢17❤7😭4🤔1😱1
በእስራኤል እና ኢራን ግጭት የሟቾች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ።
በእስራኤል ጥቃት 406 ኢራናውያን ሲገደሉ፣ 654 የሚሆኑት ቆስለዋል ተብሏል።
በተመሳሳይ መልኩ ኢራን እስራኤል ላይ በፈፀመችው ጥቃት 13 እስራኤላውያን ሲሞቱ የተጎጂዎች ቁጥር ግን አልተገለፀም። #associatedpress #dailychampion

❤16🕊4😭3