ሩሲያና ዩክሬን ከ100 በላይ የእስረኛ ልውውጥ አደረጉ።
ዩክሬን 115 እስረኞችን የተረከበች ሲሆን፣ ሩሲያም 115 እስረኞችን ተረክባለች።
በጦርነት ውስጥ የሚገኙት ሁለቱ ሀገራት የእስረኛ ልውውጥ ያደረጉት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አደራዳሪነት ነው።
ሀገራቱ የእስረኛ ልውውጥ ሲያደርጉ ይህ ለ55ኛ ጊዜ ነው። #pbsnews
@thiqaheth

👍44🙏6
እስራዔል የእግረኛ ጦሯን ወደ ሶሪያ አሰማራች፡፡
እስራዔል የእግረኛ ጦሯን ወደ ሶሪያ ማሰማራቷ ተሰምቷል።
የዘመቻው ዋና አላማ ከኢራን ጋር ግንኙነት አለው የተባለውን የሶሪያ ዜግነት ያለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ለማዋል መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡
ሶርያዊው አሊ ሱሌማን አል አሲ እስራዔል በተቆጣጠረቻቸው የጎላን ኮረብታዎች የሚደርሱትን ጥቃቶች ያቀነባብራል በሚል ነው ከእስራዔል ውንጀላ የቀረበበት፡፡
አሊ ሱሌማን በአሁኑ ወቅት በእስራዔል ወታደሮች መያዙን ዘገባዎች አመላክተዋል፡፡ #pbsnews #news18

👍27😱3😢2
"ለዩክሬን ሰላም የሚያስገኝ ከሆነ ስልጣኔን አስረክባለሁ"- ዘለንስኪ
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ስልጣን ሊለቁ እንደሚችሉ ጠቆሙ።
ፕሬዝዳንቱ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ውይይት "በዩክሬን ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጥ ከሆነና ግጭትን ለማስቀረት የሚጠቅም ሆኖ ከተገኘ ከኃላፊነት እነሳለሁ" ሲሉ ተናግረዋል።
"ለሰላም አስተዋጽኦ ለማድረግ፣ ስልጣን እንዳስረክብ ከተጠየኩ ዝግጁ ነኝ" ነው ያሉት።
አሜሪካ እና ሩሲያ በሳውዲ አረቢያ ባደረጉት ስምምነት በዩክሬን ምርጫ እንድደረግ መስማማታቸው ይታወሳል። #politico #pbsnews
@ThiqahEth

👍11😁7❤5
ዘለንስኪ ለድርድር ዝግጁ መሆናቸውን ትራምፕ ተናገሩ።
ፕሬዝዳንትትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደነጩ ቤተመንግስት ከተመለሰ በኋላ ለኮንግረንሱ የመጀመሪያ ንግግራቸውነ አድርገዋል፡፡
በዚህም፦
የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንን፣ "በአሜሪካ ታሪክ መጥፎው ፕሬዝዳንት" ሲሉ ጠርተዋቸዋል፡፡ በአንጻሩ እሳቸውን ከአሜሪካ መስራች አባትና የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዋሽንግተን ጋር አነጻጽረዋል፡፡
ስለዩክሬን ጉዳይ ባነሱት ንግግራቸው ደግሞ፣ ከዘለንስኪ ለድርድር ዝግጁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ መቀበላቸውን ተናግረዋል፡፡ ደብዳቤው "ከዩክሬናውያን በላይ ሰላም የሚፈልግ የለም" እንደሚል ትራምፕ ገልጸዋል።
ዘለንስኪና ልዑካናቸው ዘላቂ ሰላም እንድረጋገጥ ከእሳቸው አመራር ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን አጽንዖት ሰጥተውታል ነው ያሉት።
ትራምፕ በአሜሪካ ስለጨመረው የኑሮ ውድነት ሲናገሩ፣ የባይደንን አስተዳደር ተጠያቂ አድርገዋል፡፡ "በተለይ ደግሞ የእንቁላል ዋጋ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል" ብለዋል። የእንቁላል ዋጋ በዚህ አመት ብቻ 40 በመቶ መጨመሩን አብራርተዋል፡፡
አሜሪካ ፖለቲካ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው ስለሚባው ቢሊየነሩ መስክን በተመለከተ ደግሞ፣ "ዲሞክራቶች ፖለቲካውን እያበላሸ ነው በማለት ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩበት ይገኛሉ" ሲሉ የሚቀርብበትን ወቀሳ ተከላክለዋል፡፡ "መስክ በመቶ ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብን ማዳን ችሏል" ብለዋል።
በተለያዩ ሀገራት ላይ እየጣሉት ስላለው ታሪፍ ደግሞ፣ "ቀረጦች አሜሪካን እንደገና ባለጸጋ ከማድርግና አሜሪካን እንደገና ታላቅ ከማድረግ ጋር የተያያዙ ናቸው፤ ይህ በፍጥነት የሚተገበር ይሆናል፤ የተወሰነ ሊረብሽ ይችላል ግን ከዚያ ጋር ችግር የለብንም" ሲሉ ተደምጠዋል። #pbsnews# skynews #telegraph

👍23😁10❤3
"83% የሚሆኑት የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) ፕሮግራሞች ተሰርዘዋል" - ማርክ ሩቢዮ
በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ቢሊዮን ዶላሮችን ያስወጡ 5,200 ኮንትራቶች መሰረዛቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ሩቢዮ ተናግረዋል።
በዚህም፣ "83% የሚሆኑት የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USIAD) ፕሮግራሞች ተሰርዘዋል" ብለዋል።
ሩቢዮ፣ "አድነነዋል" ያሉትን ወጪ "የአሜሪካ ብሄራዊ ጥቅም ማዕከል ነው" ነው ብለውታል።
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) ፕሮግራሞችን ለመከለስ ስድስት ሳምንት የፈጀ ውይይት መደረጉንም አብራርተዋል።
#pbsnews

👍4😢2❤1😁1
"የተኩስ አቁሙን ዝርዝር እቅድ ማየት ይኖርብኛል" - ሩሲያ
ሩሲያ፣ "የተኩስ አቁሙን ዝርዝር እቅድ ማየት ይኖርብኛል" ስትል ጠየቀች።
ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር ከተወያየች በኋላ ለ30 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ፈቃደኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡
የክሬሚሊን ቃል አቀባይ ድሜትሪ ፔስኮቭ ከውይይቱ በኋላ በሰጡት መግለጫ፣ ሩሲያ ከስምምነቱ በፊት ዝርዝር እቅዱን ማየት እንደምትፈልግ ተናግረዋል፡፡
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ሩቢዮ ጦርነቱን ለማስቆም አሜሪካ ከሩሲያ ጋር በተደጋጋሚ መረጃ እየተለዋወጠች ሰው ብለዋል፡፡#pbsnews

👍22❤2😡1
ሩሲያ የሦስት ቀናት የተኩስ አቁም አወጀች።
ፕሬዝዳንት ፑቲን የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ድልን በማስመልከት የ72 ሰዓት ተኩስ አቁም አውጀዋል ተብሏል።
ሩሲያ ለፋሲካ በዓል የአንድ ቀን ተኩስ አቁም አውጃ ነበር። #pbsnews

😁19👍9❤7🔥1
ውዝግብ ውስጥ የሚገኙት ራማፎዛ እና ትራምፕ ሊገናኙ ነው ተባለ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ነጭ ዜጎች የዘር መድሎ እየደረሰባቸው ነው ማለታቸውን ተከትሎ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ውጥረት የነገሰበት ሆኗል።
በትራምፕ ውሳኔ መሰረት 59 ደቡብ አፍሪካውያን ስደተኞች ከሦስት ቀናት በፊት አሜሪካ ገብተዋል።#pbsnews

😁10👍4🔥1🥰1😱1😢1😡1
"ሰኞ ፑቲንና ዘለንኪ ጋር በስልክ ለመወያየት አቅጃለሁ" - ትራምፕ
ዶናልድ ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሚኖራቸው ውይይት "ደም አፍሳሽ" ያሉት ግጭት እንዲቆም ለመመካከር ማቀዳቸውን ጠቁመዋል።
"ውጤታማ ቀን እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ፣ ይህ በድጋሚ ሊከሰት የማይገባ ጦርነት ያበቃል" ብለዋል ፕሬዝዳንቱ። #pbsnews

👍14🥰3👏1
THIQAH
Photo
#Update
የሟቾች ቁጥር 151 ደርሷል።
በናይጄሪያ የደረሰው የጎርፍ አደጋ አድማሱን እያሰፋ መምጣቱን የሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር (SEMA) አስታውቋል።
ጎርፉ 380 ኪሎሜትር መሸፋኑን የገለፀው አስተዳደሩ ሌሎች ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች የማፈላለግ ስራው ቀጥሏል ብሏል።
በዚህ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ከ3000 የሚበልጡ ዜጎች መፈናቀላቸው ተገልጿል።
በተመሳሳይ መልኩ 500 የሚደርሱ መኖሪያ ቤቶች በጎርፍ ተወስደዋል ተብሏል። #associatedpress #pbsnews #telegraphindia

😢17❤7😭4🤔1😱1
"ካናዳ ለአሜሪካ ገበያ መክፈል ያለባትን ገንዘብ በሰባት ቀን ውስጥ እናሳውቃታለን" - ዶናልድ ትራምፕ
ትራምፕ ከካናዳ ጋር የሚደረገው የንግድ ውይይት ቁሟል አሉ።
ፕሬዝዳንቱ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ ካናዳ በአሜሪካ አርሶ አደሮች ላይ ለአመታት 400% ቀረጥ በማስከፈል የእንስሳት ተዋፅዖ ገበያን ጎድታብናለች ብለዋል።
"በአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ድጅታል ታሪፍ ጀምራለች" ያሉት ትራምፕ "ይህ በሀገራችን ላይ የተቃጣ ጥቃት ነው" ሲሉ ኮንነዋል።
"በግልጽ ተመሳሳይ ነገር እያደረገ ያለውን የአውሮፓ ህብረትን ፈለግ እየተከተለች ነው" ብለዋል ፕሬዚዳንቱ።
በዚህ "የተጋነነ" ሲሉ በገለጹት ታሪፍ የተነሳ ሁለቱ ሀገራት የንግድ ድርድር ማድረግ እንዳቆሙ ገልጸዋል።
"ካናዳ ለንግድ ግንኙነት ከባድ ሀገር ናት" ያሉት ፕሬዚደንቱ "ታሪፉ ከፍተኛ በመሆኑ ነው ንግግሩ የቆመው" ብለዋል።
"ካናዳ ለአሜሪካ ገበያ መክፈል ያለባትን ገንዘብ በሰባት ቀን ውስጥ እናሳውቃታለን" ሲሉ አስፍረዋል። #truthsocial #pbsnews

❤10😢5😡1
ሁቲ በቀይ ባህር በሚገኙ ሦስት መርከቦች ላይ በፈጸመው ጥቃት ሦስት ሲገደሉ ሁለት ሰዎች ተጎዱ።
የየመኑ "አማፂ ቡድን" ሁቲ የላይቤሪያ ባንዲራ እያውለበለቡ በነበሩ እቃ ጫኝ መርከቦች ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈጽሟል ተብሏል።
ሦስቱም መርከቦች መስመጣቸውን የአውሮፓ ህብረት ባህር ኃይል አስታውቋል። #pbsnews

🤔11👏8😱5❤2🕊2
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና የኤም 23 ቡድን በኳታር የመርሆች ስምምነት ተፈራረሙ።
ከወር በፊት በዋሽንግተን የመጀመሪያ ስምምነታቸውን ያደረጉት ሁለቱ ወገኖች "መተማመንን ለመገንባት" ቁርጠኛ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
የመጨረሻውን ስምምነት በቀጣዩ ነሐሴ አጋማሽ እንደሚፈራረሙ ተገልጿል። #pbsnews

❤9👏6🤔2🙏2🕊1