"ጥሬ እቃ እየላክን ድህነትን ማስገባት ማቆም አለብን" - የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ትልቅ ተቋማዊ ሪፎርም ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ ክሌቨር ጋቴቴ ተናግረዋል።
ጋቴቴ፣ "ወደፊት የውጭ እርዳታ ለአፍሪካ የሚያዋጣ መፍትሄ አይሆንም" ብለዋል።
ዋና ፀሐፊው የውስጥ ሀብት ማሰባሰብ፣ ቀጠናዊ እሴቶችን መገንባት እና ጥሬ እቃዎችን ወደ ውጭ መላክ ማቆም ይገባል ሲሉም ተናግረዋል።
"እርዳታ ክፍተቶችን አይሞላም" ያሉት ጋቴቴ፣ "ጥሬ እቃ እየላክን ድህነትን ማስገባት ማቆም አለብን" ሲሉ ተናግረዋል። #africanpressagency
@ThiqahEth

❤35👏11🕊4🤔2🙏2
በህንድ ትምህርት ቤት ተደርምሶ የ7 ህፃናት ህይወት ሲያልፍ 20 የሚሆኑ ተጎዱ።
በራጃስታን ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ ትምህርት ቤት ተደርምሶ ከሞቱት በተጨማሪ 20 ተማሪዎች ተጎድተዋል ተብሏል።
በትምህርት ቤቱ ውስጥ 60 ተማሪዎች እና መምህራን እንደነበሩ ተገልጿል። #cbsnews

😭31❤4😢3👏1😱1🕊1💔1
በካምቦዲያ እና ታይላንድ ጦርነት የሟቾች ቁጥር ወደ 33 ከፍ ማለቱ ተገለጸ።
በካምቦዲያ በኩል 13 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 71 የሚሆኑት ተጎድተዋል ተብሏል።
በታይላንድ በኩልም በተመሳሳይ 6 ወታደሮችን ጨምሮ 14 ንጹሐን በድምሩ 20 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል።
በዚህ ጦርነት ከታይላንድ 138,000 ዜጎች፣ ከካምቦዲያ ደግሞ 35,000 ዜጎች መፈናቀላቸው ተመልክቷል።
የሁለቱ የደቡብ እስያ ሀገራት ጦርነት ከተቀሰቀሰ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል። #digitaljournal

❤8🕊3😱1😢1😡1
"ስደት አውሮፓን እየገደላት ነው" - ትራምፕ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለይፈዊ የስራ ጉብኝት በሚገኙባት ስኮትላንድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ወደ አውሮፓ የሚደረገው ስደት አስከፊ መሆኑን ገልጸዋል።
ፕሬዚዳንቱ፣ "ስደት አውሮፓን እየገደላት ነው" በማለት ተናግረዋል። በስደተኞች ላይ ቁጥጥር ካልተደረገ አህጉሩ የመጥፋት አደጋ ሊደርስበት ይችላል ብለዋል።
በመሆኑም "ወረራ" ሲሉ የገለጹትን ስደትን እንዲከላከሉ ለአባል ሀገራቱ ጥሪ አቅርበዋል። #outlookindia

😡44❤8👏4🤔2
በሱዳን ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ወደ መኖሪያ ቤታቸው ተመልሰዋል ተባለ።
320,000 ዜጎች ሀገራቸውን ለቀው ወደ ጎረቤት ሀገራት መሰደዳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።
በሱዳን ጦር እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጦርነት ምክንያት በድምሩ 7.7 ሚሊዮን ሱዳናውያን መፈናቀላቸውን የድርጅቱ ሪፖርት አመላክቷል።#thenational

❤12🕊5👏2🙏1
THIQAH
በካምቦዲያ እና ታይላንድ ጦርነት የሟቾች ቁጥር ወደ 33 ከፍ ማለቱ ተገለጸ። በካምቦዲያ በኩል 13 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 71 የሚሆኑት ተጎድተዋል ተብሏል። በታይላንድ በኩልም በተመሳሳይ 6 ወታደሮችን ጨምሮ 14 ንጹሐን በድምሩ 20 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል። በዚህ ጦርነት ከታይላንድ 138,000 ዜጎች፣ ከካምቦዲያ ደግሞ 35,000 ዜጎች መፈናቀላቸው ተመልክቷል። የሁለቱ የደቡብ እስያ…
ካምቦዲያ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀች።
ከጎረቤት ታይላንድ ጋር ግጭት ውስጥ የምትገኘው ካምቦዲያ ጦርነቱ እንዲቆም ፍላጎቷ አሳውቃለች።
ይሁን እንጂ ታይላንድ ከካምቦዲያ ለቀረበው የተኩስ አቁም ጥያቄ የሰጠችው ምላሽ የለም ተብሏል።
ሁለቱ ሀገራት በከባድ የጦር መሳሪያ የታጀበ የተኩስ ልውውጥ እያደረጉ ሲሆን፣ የንጹሐን ሕይወት ጭምር እየተቀጠፈ ነው። #nzherald

❤11🕊4👏3😱1
በኢራን አምስት ሰዎች በሽብር ጥቃት ሲገደሉ ከ20 በላይ ለጉዳት ተዳረጉ።
በባልቹስታን ግዛት በተፈጸመው ጥቃት ከ20 በላይ ነዋሪዎች ጉዳት ደርሶባቸው ሆስፒታል መወሰዳቸውን የግዛቲቱ ፖሊስ ቢሮ አስታውቋል።
ጥቃቱን የሱኒ ጃዒሽ ባሉች ታጣቂዎች እንደፈጸሙት ተገልጿል።
በአካባቢው ታጥቆ የሚንቀሳቀሰው ይህ ቡድን ለደረሰው ጥቃት ኃላፊነቱን እወስዳለሁ ብሏል።
ቡድኑ ንጹሐን ከጦር ቀጠና እንዲርቁ ጥሪ አስተላልፏል። #jerusalempost

😢4❤1🤔1🙏1
በሶማሊያ 18 የሚሊሺያ አባላት ተገደሉ።
በደቡብ ሶማሊያ የሽብር ቡድን አባላት ላይ እርምጃ መውሰዱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ ዘመቻው የተደረገው በታችኛው ሸበሌ በሚገኙት የሳቢብ እና አኖሌ አካባቢዎች እንደሆነ ገልጿል። #bahrainnewsagency

❤3🕊2👏1🤔1
በጋዛ ከ100,000 የሚበልጡ ህፃናት በረሃብ ሳቢያ የሞት ስጋት እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ
በሦስት ቀናት ብቻ 122 ሰዎች በምግብ እጥረት ሞተዋል!
የጋዛ ህፃናት ረሃብ የተጋረጠባቸው ሲሆን፣ በቀናት ውስጥ 122 ሰዎች በምግብ እጥረት ህይወታቸው አልፏል።
ከሟቾቹ መካከል 83 ህፃናት ናቸው ተብሏል።
አሁንም ቢሆን ከሁለት አመት በታች የሆኑ ከ100,000 በላይ ህፃናት በምግብ እጥረት ለሞት ተጋላጭ ሆነዋል ተብሏል።
በእስራኤል እገዳ መሠረት ወደ ጋዛ አሰፈላጊ የህፃናት ምግብ አለመግባቱ ህፃናቱን ለሞት ተጋላጭ አድርጓቸዋል ተብሏል።
በዚህ ሳቢያ የህክምና ተቋማት የመድኃኒት እና ምግብ አገልግሎት ማቅረብ አልቻሉም ተብሏል።#ansarallah

😢27😭17❤4🕊3👏1🤔1
"ሙሉ ውድመት ደርሷል" - የግሪክ አየር ንብረት ጥበቃ ሚኒስቴር
በግሪክ በተከሰተው የሰደድ እሳት ቤቶች ተቃጥለዋል፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል ተባለ።
የሰደድ እሳቱ በአሁኑ ወቅት ወደ ደቡብ አውሮፓ ሀገራት እየተስፋፋ እንደሚገኝ የግሪክ አየር ንብረት ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል።
ሚኒስቴሩ በሀገሪቱ ሶስት ከተሞች ማለትም ሲርጥ፣ ኢቪያ እና ኪቴራ "ሙሉ ውድመት ደርሷል" ብሏል።
የነዋሪዎች ህይወት አደጋ ላይ እንደሚገኝ ገልፆ "ከባድ ሁኔታዎች ከፊታችን ይጠብቁናል" ሲል አስታውቋል።
ግሪክ የሰደድ እሳቱን ለመቋቋም ከአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንዲደረግላት ጠይቃለች ተብሏል።
በዚህ ክረምት ውስጥ ተመሳሳይ አደጋ ሲከሰት ይህ ለሦስተኛ ጊዜ እንደሆነ ተገልጿል። #indiatoday

❤8🕊3😢2😱1
እስራኤል ለሦስት ቀናት "ታክቲካዊ" ያለችውን የተኩስ አቁም አወጀች።
የእስራኤል ጦር ከዛሬ ጀምሮ በቀጣዮቹ ሦስት ቀናት ለ10 ሰዓት ያክል ግጭት እንደሚያቆም ገልጿል።
ይህ ውሳኔ በእስራኤል ክልከላ ምክንያት ወደ ጋዛ እርዳታ ባለመግባቱ የረሃብ አደጋ ተጋርጧል መባሉን ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል።
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ለተመድ በፃፉት ደብዳቤ በጋዛ ለተከሰተው ረሃብ መንግስታቸው ላይ የሚደርሰው ውንጀላ እንዲቆም ጠይቀዋል። #france24

🕊3🙏2