የፕሬዚዳንት ዘለንስኪ 6 ሚኒስትሮቻቸው ሥራ ለቀቁ።
ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ስድስት ሚኒስትሮቻቸው ከሥልጣን ተነስተውባቸዋል።
ዘለንስኪ ከስልጣን የተነሱትን ሚኒስትሮች በስም አልጠቀሱም።
ፕሬዚዳንቱ፣ "ዩክሬን በብዙ ዘርፍ ጠንካራ እንዲትሆን አዲስ ጉልበት ያስፈልጋታል" ብለዋል።
በቅርቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ድሜትሪ ኩሌባ በፍቃዳቸው ከስልጣን መነሳታቸው ይታወሳል። #MSN
@thiqaheth

👍7
ኒታንያሁ ኢራን ላደረሰችው ጥቃት ''ዋጋ ትከፍላለች'' ሲሉ ዛቱ፡፡
የእስራዔሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያም ኒታንያሁ ኢራን ''ትልቅ ስህተት'' ፈጽማለች ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቴላቪቭ በቅርቡ በቴህራን ላይ የበቀል እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል ጠቁመዋል፡፡
ኢራን በትናንትናው እለት ከ250 የሚበልጡ ሚሳዔሎችንና ሮኬቶችን ወደ እስራዔል ተኩሳ ነበር፡፡ #msn @thiqaheth

👍25😡9😁5🥰2
''በሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት አይኖርም'' - ኒታንያሁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያም ኒታንያሁ በሊባኖስ ከሂዝቦላህ ጋር ለገቡበት ግጭት የተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበላቸውን እቅድ ውድቅ አድርገውታል፡፡
ኒታንያሁ ይህን ያሉት ከፈረንሳዩ አቻቸው ኢማኑየል ማክሮን ጋር በስልክ ባደረጉት ውይይት ነው፡፡
የተኩስ አቁም ስምምነቱ በሊባኖስ ያለውን የሰላምና ጸጥታ ሁኔታ አይቀይረውም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡
በዚህም "በሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት አይኖርም" ነው ያሉት። #msn

👍20😡7😁4🙏2
THIQAH
ትዕዛዝ! በትራምፕ ላይ "አሉታዊ ትችት ሰንዝረዋል" የተባሉት የኔዘርላንድ ድፕሎማት እንግሊዝን ለቀው እንድወጡ መታዛቸው ተሰምቷል። ዝርዝሩን ከአፍታ በኋላ ይጠብቁ! @ThiqahEth
ትዕዛዙና ዝርዝሩ...
"የምታንጸባርቀው የሀገርህን አቋም እስከሆነ ድረስ እንደፈለክ የመናገር ነጻነት ሊኖርህ አይችልም" - ኔዘርላንድ ዲፕሎማቷን
በትራምፕ ላይ "አሉታዊ ትችት ሰንዝረዋል" የተባሉት የኔዘርላንድ ዲፕሎማት እንግሊዝን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ።
እንግሊዝ በሚገኘው የኔዘርላንድ ኤምባሲ ከፍተኛ ኮሚሽነር የሆኑት ፊል ጎፍ፣ ለንደን ውስጥ በሚገኘው የቻታም ሀውስ ቲንክ ታንክ መድረክ ላይ አወዛጋቢ ንግግር ማድረጋቸው እንግሊዝንና አሜሪካን አስኮርፏቸው ኖሯል።
ዲፕሎማቱ የቀድሞው የእንግሊዝ መሪ ዊኒስተን ቸርች፣ የጀርመኑ መሪ አዶልፍ ሂትለር ዩጎዝላቪያን እንዲወሩ የፈቀዱበትን የታሪክ አጋጣሚ አጣቅሰው፣ "ፕሬዜዳንት ትራምፕ ከቸርችል ታሪክ መማር ተስኗቸው ያን ታሪክ እየደገሙት ይገኛሉ" ማለታቸው ነው ትችትና ኩርፊያ ያስከተለባቸው።
የኔዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊኒስተን ፒተር የጎፍን አስተያየት፣ "እጅግ አስቀያሚ" ሲሉ ገልጸውታል፡፡
"በጎፍ ቦታ ስትሆን መንግስትህን ነው የምትወክለው" ያሉት ሚኒስትሩ፣ "የምታንጸባርቀው የሀገርህን አቋም እስከሆነ ድረስ እንደፈለክ የመናገር ነጻነት ሊኖርህ አይችልም" ብለዋል። #msn #telegraph
@ThiqahEth

👍10🥰1
"የአሜሪካን ጥቅም ለመጉዳት ያነጣጠረ በዝባዥ ታሪፍ ካሁን በኋላ አይቀጥልም" - ትራምፕ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአውሮፓ ምርቶች ላይ 200% ታሪፍ ሊጥሉ እንደሚችሉ ገለጹ፡፡
ፕሬዝዳንቱ ተጨማሪ ቀረጥ የሚጥሉት ከአውሮፓ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የአልኮል መጠጦች፣ ወይን ሻምፓኝ እና ስፕራይት ምርቶች ላይ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ትራምፕ በግል የትሩዝ ሶሻል ገጻቸው ላይ "አዲሱ ቀረጥ በአሜሪካ ለሚገኙ የወይንና የሻምፓኝ ገበያዎች ጥሩ እድል ይፈጥራል" ሲሉ አስፍረዋል፡፡#associatedpress #leadership #msn

👍3😁3🔥1😱1
60 ሚሊዮን ዶላር ያወጣል የተባለው የአሜሪካ አውሮፕላን በቀይ ባህር መስጠሙ ተሰማ።
የዩኤስ ሀሪ ትሩማን F/A -18 ተዋጊ አውሮፕላን ከሁቲ የሚሳዔል ጥቃት ለማምለጥ ሲሞክር መገልበጡ ተገልጿል።
የየመኑ "አማፂ ቡድን ሁቲ" ሰኞ እለት በጦር አውሮፕላኑ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን አረጋግጧል።
አውሮፕላኑ ከጥቃቱ ለማምለጥ ዚግዛግ መንቀሳቀስ ጀምሮ እንደነበር ተገልጿል። #msn

👍46😁24🔥4❤2😢2🙏2🤔1
ትራምፕ "ለኢራን 30 ቢሊየን ዶላር ሊሰጡ ነው" ተባለ፡፡
ገንዘቡ ለኃይል ምንጭነት ብቻ የሚውል የኑክሌር ፕሮግራም (CEPNP) ለመስራት የሚያግዝ መሆኑን የዲፕሎማቲክ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡
ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ወደ ድርድር ለመመለስ ፈቃደኛ ከሆነች ከድጋፉ በተጨማሪ ማዕቀቦችን ለማንሳትና የታገደባትን በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ለመልቀቅ ፈቃደኛ መሆናቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው አራት ሰዎች ተናግረዋል፡፡
ውሳኔው ዙሪያ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ በኋላ የትራምፕ መንግስት ከኢራን መንግስት ጋር ቀጥተኛ ውይይት መጀመሩን ምንጮቹ አብራርተዋል፡፡
ኢራን እስካሁን ድረስ ስለጉዳዩ የሰጠችው ምላሽ የለም፡፡ #msn

❤31🕊3😱2