Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
አለማችን በማይታመን ፍጥነት እየተቀያየረች ነው። ከትንሽ ጊዜ በፊት በሀገራችን ውስጥ እንደ ተረት የምናያቸው የኢኮሜርስ እና ኢለርኒንግ አገልግሎቶች የህይወታችን አንድ አካል ሆነዋል። ይህንን የመጣውን ለውጥ መሸሽ ወይም ማማረር መፍትሄ ሊሆን አይችልም። የፕላትፎርማችን አካል ይሁኑ። የኢለርኒንግ እና የኢኮሜርስ አገልግሎቶቻችንን ይጠቀሙ። አክሲዎኖቾን በመግዛትም የዚህ ዘምኑን የዋጀ ቢዝነስ የትርፍ አካል ይሁኑ።

አገልግሎቶቻችንን ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኟቸዋል።

ዌብሳይቶቻችንን ይጎብኙ
Ashewa.com/elearning
My.ashewa.com
Ashewa.com


#Ashewa_technologies #E_commerce #E_learning #Share_sell
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ashewa technology solutions

Use our services, make your life easier,better and prosperous.

You can also be part of this profitable business by buying shares.

Ashewa.com
Ashewa.com/elearning

#Ashewa_technology_solutions
#E_learning #E_commerce
#Ashewa_share_sell
ትምህርት አሰጣጥዎን በ ኦንላይን ለማሳደግ እያሰቡ ነው?

ይቻላል፡፡!

ባማረ ሁኔታ የተገነባ ውጤታማ ዌብሳይት የዕውቀት ጥመኞችን ለመሳብ እና ለማቆየት ወሳኝ ነው፡፡ በነሃቢ ፕሮፌሽናል፣ሳቢ እና ቀላል የሆነ የ ኦንላይን ኮርስ መስጫ ዌብሳይትዎን ይገንቡ፤ የተማሪዎችዎን ቀልብ ይሳቡ፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #e-learning #BuildWithoutCode
1
የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት ዕቅድ ላይ ነዎት?

ዕቅድዎ ይፈጸማል፡፡!

ተመራጭ የሆነ የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት በቀዳሚነት የተማሪዎችን ቀልብ የሚገዛ ቀላል እና ሳቢ ዌብሳይት መኖሩ የግድ ነው፡፡ ነሃቢ የፍላጎትዎን ለማሟላት የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ዛሬውኑ ያናግሩን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #E-learning #learningwebsite #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
👍41👏1