Ashewa Technologies
7.73K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ክረምት ከ አሸዋጋር ሆነዉ  ህይወቶን ይቀይሩ!
Happening Now
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹ!
የተሟላ የሰራተኛ "ዳታ" በፈለጉበት ቅጽበት. . .!

ሰነዶችን መፈለግ እና ማገላበጥ ጊዜዎን ማባከን ወይም ውሳኔዎችን ማዘግየት የለበትም።

👉 ሙሉ የሰራተኞችዎን መረጃ
👉 የስራ ውል
👉 የዕረፍት ጊዜ
👉 አቴንዳንስ
👉 ፔይሮል
👉 ከቅጥር እስከ ስንብት

በየትኛውም ቦታ፤በማንኛውም ሁኔታ ማጽደቅ እና ማስተዳደር ቀላል ሆኗል።በ አሸዋ ስማርት ERP ከዚህም በላይ ተችሏል፡፡

የሰው ኃብት አስተዳደርዎን ቀለል ያድርጉት።
1
በቀላል ወጪ የተሟላ ሲስተም

እንደ ኃላፊ በ ቢሮ ውስጥ ታስረው የሚሰሩበት ዘመን አብቅቷል፡፡ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሙሉ ድርጅትዎን ባሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት ሲስተም በወርኃዊ የክፍያ አማራጭ አቅርቧል፡፡
2
Happy Sunday!
Taking a moment to pause and appreciate the calm before a busy week.

#WorkLifeBalance
1
A new week. A new chance to reboot, refresh, and rise.

No matter your path — student, startup, CEO, or someone else — this Monday is a blank screen ready for brilliance. Make it count. Ashewa’s cheering you on.

#HappyMonday #ProgressTogether #AshewaSpirit #TechnologyForAll #AshewaTechnology 
የ ክቡር ቦርድ አባላችን አምባሳደር አምደሚካኤል ተክሌ የሀዘን መግለጫ!

የድርጅታችን የተከበሩ የቦርድ አባላችንና ባለአክሲዎን የነበሩት አምባሳደር አምደሚካኤል ተክሌ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ስንገልጽ ከልብ በመነጨ ሀዘን ነው።

አምባሳደር አምደሚካኤል፣ ለረጅም ዓመታት የቆየን ህመም በታላቅ ጀግንነት ሲጋፈጡ ቆይተው፣ ህመማቸው መንፈሳቸውን ሳይበግር ሁሌም በጠንካራ መንፈስ ከጎናችን ነበሩ።
እርሳቸው መሪ ብቻ ሳይሆኑ፣ በጋራ ስኬታችን ላይ ጥልቅ እምነት የነበራቸውና የወደፊታችን አጋር በመሆን ኢንቨስት ያደረጉ ታላቅ ሰው ነበሩ።

የ30 ዓመት የላቀ የአርክቴክቸርና የአመራር ልምዳቸውን ይዘው ድርጅታችንን የተቀላቀሉ ሲሆን፣ ምንም እንኳን እኛን የመሩበት ጊዜ አጭር ቢሆንም፣ በዚህች አጭር ጊዜ ውስጥ ያሳረፉት አሻራ እና ያስተማሩን የላቀ የሥራ ባህል ግን ለዘላለም ከእኛ ጋር ይኖራል።

ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።
ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ።
7👍3
Simplify. Elevate. With Smart ERP💡

Streamline your purchasing from start to finish: Purchase Requisition, POs, Invoicing, Contract Management, Sourcing, Supplier Management, and Goods Receipt.

#SmartERP #BusinessSolutions #Efficiency #Purchasing"
Happening!
Turn On Your Curiosity

This Monday, we’re not just working—we’re exploring, solving, improving. Whatever you’re building, learning, or dreaming… now’s a good time to begin.

#HappyMonday #MondayMotivation #NewWeekNewGoals #Productivity #Tech #BusinessGrowth #AshewaTechnology
1