Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
የምንኖርበትን ዘመን እናገናዝብ፣ እራስን በትምህርት እና በልምምድ ለማሻሻል የገንዘብ፣ የቦታ፣ የርቀት እና የጊዜ መሰናክል ወደ ኋላ ሊያስቀረን አይገባም። ቴክኖሎጂን ራሳችንን ለማማሻሻል እስከ መጨረሻው ድረስ በመሄድ ለመጠቀም መሞከር ይኖርብናል። 📱📲💻⌨️🖥

ካሉበት ሆነው በመረጡት ጊዜ እና የትምህርት መስክ ስልጠናዎችን ከእኛ ያገኛሉ። ስልጠናውን ሲያጠናቅቁም ሰርተፊኬት ስለሚያገኙ በዚህ ብዙዎች በስራ ማጣት በሚቸገሩበት ወቅት እራስዎ ተፈላጊ ያድርጉ። 🏆🏆🏅🏅🎖

አሁን ላይ ገበያ ላይ በብዛት በሚፈለጉ እንደ ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ግራፊክስ ዲዛይኒንግ እና ዌብሳይት ዴቨሎፕመንትን የመሳሰሉ ዘመኑን የዋጁ ክህሉቶችን በቀላሉ የሚማሩበትን ፕላትፎርም አቅርበንላችኋል።

#Ashewa_technologies
#Ashewa_elearning
#Elearning_platform
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

#መልካም_በዓል
#Ashewa_technologies
አለማችን በማይታመን ፍጥነት እየተቀያየረች ነው። ከትንሽ ጊዜ በፊት በሀገራችን ውስጥ እንደ ተረት የምናያቸው የኢኮሜርስ እና ኢለርኒንግ አገልግሎቶች የህይወታችን አንድ አካል ሆነዋል። ይህንን የመጣውን ለውጥ መሸሽ ወይም ማማረር መፍትሄ ሊሆን አይችልም። የፕላትፎርማችን አካል ይሁኑ። የኢለርኒንግ እና የኢኮሜርስ አገልግሎቶቻችንን ይጠቀሙ። አክሲዎኖቾን በመግዛትም የዚህ ዘምኑን የዋጀ ቢዝነስ የትርፍ አካል ይሁኑ።

አገልግሎቶቻችንን ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኟቸዋል።

ዌብሳይቶቻችንን ይጎብኙ
Ashewa.com/elearning
My.ashewa.com
Ashewa.com


#Ashewa_technologies #E_commerce #E_learning #Share_sell