Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ቢዝነስዎ እንዳለሙት ለብዙዎች እየታየ ነው?

ዌብሳይትዎ ቢዝነስዎን፣ብራንድዎን ማንነትዎን እና አገልግሎትዎን የሚያስተዋውቁበት፤ ጥርት ብለው የሚታዩበት እና ታማኝነትን የሚገነቡበት የጊዜው ወሳኝ ስጦታ ነው።

ራስዎን ለዓለም ለማሳየት ዝግጁ ነዎት?

ዛሬውኑ ያነጋግሩን 0909707870

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
👍41
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ንግድዎን ካሰቡት በላይ ያሳድጉ!

የራስዎን የኢኮሜርስ ዌብሳይት ያሰሩ፤ሽያጭዎን በተለየ መንገድ ለመጨመር እርምጃዎን ይጀምሩ፡፡!

ለበለጠ መረጃ https://bit.ly/3AI6YEY ይጎብኙ ወይም በ 0976005500 ይደውሉ፡፡!

#EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
👏1
ዌብሳይት የለዎትም?ወይስ ዌብሳይትዎ ሳቢ አይደለም?

ችግርዎን ዛሬ እንፍታልዎ!

ለማንኛውም የዌብሳይት ፍላጎትዎ ይህንን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/F4vKhkYdv3MWQ1yW6 ወይም በ 0909707870 ይደውሉ

#Holiday #Nehabi #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite
👍8👏2
ከተጨናነቀው ገበያ መሃል ልቀው መታየት ይሻሉ?

ዌብሳይትዎን በነሃቢ ያሰሩ፤ዓለም አቀፍ ተደራሽነትን ይዘው ቢዝነስዎ ይምሩ።

ለገና በዓል በተዘጋጀው ልዩ ቅናሽ ይጠቀሙ ለቢዝነስዎ የገና ስጦታን ይሸልሙ!

ለበለጠ መረጃ 👉 ☎️ 0909707870 ይደውሉ።

#Holiday #Nehabi #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite
👍2
የበዐል ሸማቾች የሚገዙትን እቃ ኦንላይን እየፈለጉ ነው እርስዎስ ለመገኘት ተዘጋጅተዋል?

ለደንበኞችዎ ቅናሽ አዘጋጅተው፣ተፈላጊ እቃዎችን አስገብተው ብዙዎች ዘንድ ካልደረሰ ምን ዋጋ አለው?

ዛሬውኑ የ ኢኮሜርስ ዌብሳይትዎን በነሃቢ ያሰሩ የበዓል ሽያጭዎን ይጨምሩ።

ለበለጠ መረጃ 0909707870 ወይም https://nehabi.com/e-commerce/ ይጎብኙ!

#Holiday #Nehabi #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite
👍3
እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ፕሮፌሽናል ዌብሳይትዎን ያሰሩ!

ገና ደርሷል።! ነሃቢ ደግሞ ለቢዝነስዎ የገና ስጦታ አዘጋጅቷል ውብ፣ደህንነታቸው የተጠበቁ፣ፕሮፌሽናል ዌብሳይቶችን እስከ 30% በሚደርስ የበዓል ቅናሽ አዘጋጅቷል።

ዛሬውኑ ዌብሳይት ያሰሩ ቢዝነስዎን በ ኦንላይን ያሳድጉ

የበለጠ ለመረዳት https://bit.ly/40cADjP ይመልከቱ

#WebsiteBuilder #Holiday #Nehabi #CodeFreeWeb #Discount #Ethiopia #AshewaTechnology
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢዝነስዎ ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይት ያሻዋል።!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ፕሮፌሽናል፣ውጤታማ እና ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ድረ ገጽዎን በነሃቢ ይገንቡ።!

ለገና በዓል በተደረገው ቅናሽ ይጠቀሙ። 🎁

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡!

#WebsiteBuilder #Holiday #Nehabi #CodeFreeWeb #Discount #Ethiopia #AshewaTechnology
👍2
የኮዲንግ ዕውቀት የለዎትም? ምንም ችግር የለም!

ለቢዝነስዎ የሚሆን ፕሮፌሽናል ዌብሳይት ፈልገው ነገር ግን ውስብስብ የሆነውን ቴክኒካል ዕውቀት አለመያዝዎ አሳስቦዎታል? በነሃቢ ማራኪ ድረገጽዎን መስራት እጅግ በፍጥነት እና በቀላሉ የሚያደርጉት ተግባር ነው፡፡

አሁኑኑ ዌብሳይትዎን መገንባት ይጀምሩ፡፡

ለማንኛውም እገዛ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
👍3
ደንበኞችዎ ኦንላይን ናቸው ምነው ታዲያ የእርስዎ ቢዝነስ ዘገየ?

ደንበኞችዎን ባሉበት ቦታ የሚያገኙበት፣ዘምነው የሚነግዱበት እና ልቀው የሚታዩበትን ፕሮፌሽናል ዌብሳይት ዛሬውኑ በነሃቢ ይገንቡ!

ለማንኛውም እገዛ በ +251909707870 ይደውሉ ወይም nehabi.com ን ይጎብኙ።

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
ለቢዝነስዎ ዌብሳይት በተመጣጣኝ ዋጋ!

ዌብሳይትዎ የማይተኛ ሰራተኛዎ ነው።! ከ 10 ሺህ ብር ጀምሮ ዌብሳይትዎን በማሰራት ታማኝነትዎን ይገንቡ፣ደንበኞችን ይሳቡ እንዲሁም ቢዝነስዎን ያሳድጉ።!

ለማንኛውም እገዛ በ +251909707870 ይደውሉ ወይም nehabi.com ን ይጎብኙ።

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
ቢዝነስዎ በዲጂታሉ ዓለም እየታየልዎ አይደለም?

እኛ እናግዝዎታለን

በዲጂታሉ ዓለም ቢዝነስዎን የሚወክል፣ እንደ እርስዎ ሆኖ ደንበኞችዎን የሚያገለግል፣ ጥራት ያለው ዌብሳይት ለዕድገትዎ ወሳኝ መሰረት ነው። የትኛውን ዓይነት ዌብሳይት ይፈልጋሉ?

👉 የሆቴል እና ሬስቶራንት
👉 የውበት ሳሎን
👉 የአገልግሎት መስጫ
👉 የኢኮሜርስ
👉 የድርጅት
👉 የ ግል ስራ ማሳያ
👉 የብሎግ/ጦማር
👉 ወይ ሌላ?

የትኛውንም ዓይነት ዌብሳይት እንደምርጫዎ፣በፍጥነት፣በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራልዎታለን።

ዛሬውኑ ይደውሉ 0909707870/80

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
👍1
ለቢዝነስዎ ዕድገት ዘመናዊ ዌብሳይት...!

ብዙ ቢዝነሶች ዌብሳይት የሚፈጀውን ጊዜ፣ገንዘብ እና ዕውቀት በመፍራት አሊያም ደግሞ የሚያስገኘውን ፋኢዳ ካለ መረዳት እስካሁን ድረስ ዌብሳይት የላቸውም። ነሃቢ፤ቢያሻዎ

👉 ለድርጅትዎ
👉 ለ ኦንላይን ሱቅዎ
👉 ለሬስቶራንትዎም ሆነ
👉 ለ ግል ስራ ማሳያዎ

በቀላሉ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የመረጡትን ዌብሳይት የሚያሰሩበት ቦታ ነው።

ለማንኛውም ዓይነት የዌብሳይት ፍላጎትዎ በ 0909707870 ይደውሉ

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
97% of website visitors leave without taking action.
Why?

Your website might look great, but if it’s missing these key elements, you’re losing sales every day.

👉 Find out how to fix it in 5 simple steps, HERE

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
የሚሸጥ ሪል እስቴት ወይም የሚከራይ አፓርትመንት አለዎት?

ሺዎች እርስዎ የሚሸጡትን አይነት ቤት እየፈለጉ ነው፤እርስዎን ማግኘት ግን አይችሉም። ምክንያቱም ኦንላይን አይታዩማ! የ ፕሮፐርቲ ሊስቲንግ ዌብሳይትዎን በነሃቢ አሰርተው ንብረትዎን በፈላጊዎቹ ፊት ያስቀምጡት ።

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ!

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb
1👍1
ልብን የሚያሸንፍ የፖርትፎሊዮ ዌብሳይት...!

የለፉበትን፣የጣሩበትን እና ስንት የሆኑለትን ስራ በቅጡ ማሳየት ካልቻሉ ኪሳራ ነው። አቅም እና ተሰጥዖዎን "እምቢ" ሊባል በማይችል መልኩ ለፈላጊዎችዎ ያሳዩ።

ደረጃውን የጠበቀ የፖርትፎሊዮ ዌብሳይትዎን ለማሰራት በ 0909707870 ያነጋግሩን ወይም nehabi.com/web-templates/ ይጎብኙ።

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite
👍1
ይህንን ያውቃሉ?

ነሃቢ 👉 ለ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች
👉 ለ ሬዲዮ ፕሮግራም አቅራቢዎች
👉 ለ ዩ ቲዩብ ኮንተን አዘጋጆች እና ሌሎችም

ተደራሽነታቸውን የሚያሰፉበት፤ዝግጅቶቻቸውን ለዓለም የሚያሳዩበት የቀጥታ ስርጭት( Live Stream ) በዌብሳይታቸው እንዲያገኙ ያስችላል።

ዌብሳይትዎን ከቀጥታ ስርጭት አማራጭ ጋር ለማሰራት በ 0909707870 ያነጋግሩን

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite
እሷ ዌብሳይቷን በነሃቢ ሰርታለች ተጨማሪ ሱቋን በኦንላይን ከፍታለች፤ምርቶቿን ለዓለም እያሳየች ሽያጯን አሳድጋለች። እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?

ለብዙዎች የሚደርሱበትን የኦንላይን ሱቅዎን አሁኑኑ ይገንቡ!

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
👍1
ቢዝነስ ያለዌብሳይት ማለት ሱቅ ያለ መግቢያ በር ማለት ነው፡፡

የተሰማሩበት ዘርፍ

🏩 ሆቴል ይሁን
🛎 ሬስቶራንት፣ወይም
💇‍♀️ የውበት ሳሎን
👗 የፋሽን መሸጫ ይሁን
🔌 የኤሌክትሮኒክስ
🏭 አምራች ይሁን
🛠 አገልግሎት ሰጪ
⚖️ ጠበቃም ሆኑ
💼 የቢዝነስ አማካሪ
💊 አሊያም የጤና ተቋም ወይም ሌላ

ብቻ ቢዝነስዎ ፈላጊዎችዎ ዘንድ እንዲገኝ ማድረግ የግድ ይልዎታል፡፡

ዛሬውኑ ያነጋግሩን፤ዌብሳይትዎን ብቻ ሳይሆን ብራንድዎን እና ታማኝነትንም ጭምር እንገነባልዎታለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb
ለቢዝነስዎ ድረገጽ ነሃቢን የሚመርጡባቸው ጥቂት ነጥቦች

ነሃቢ የ ዌብሳይት መገንቢያ

ለአጠቃቀም ቀላል መሆኑ
ለኢኮሜርስ ተስማሚነቱ
ልዩ የደንበኞች ድጋፍ መኖሩ እና
ምቹ የክፍያ አማራጮችን መያዙ

በጥቂቱ ይጠቀሳሉ

ለበለጠ መረጃ Nehabi.com ን ይጎብኙ ወይም በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded
ነጻ ዶሜን ለ ድረ ገጽዎ!

ስለ ራስዎ እና ቢዝነስዎ ያለማቋረጥ ለመናገር፣በዲጂታሉ ዓለም ከቀዳሚዎች ጋር ለመወዳደር ፤ዓመታዊ ዕቅድ መርጠው ዌብሳይትዎን ይገንቡ የ 1 ዓመት ነጻ ዶሜን ከ ነሃቢ ይረከቡ፡፡!

ለ በለጠ መረጃ https://nehabi.com/web-templates/ ን ይጎብኙ
ወይም በ 0909707870 ይደውሉ

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #Freedomain
👍1