Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ashewa technology solutions

Use our services, make your life easier,better and prosperous.

You can also be part of this profitable business by buying shares.

Ashewa.com
Ashewa.com/elearning

#Ashewa_technology_solutions
#E_learning #E_commerce
#Ashewa_share_sell
ውድ የአሸዋ ቤተሰቦች እጅግ ትርፋማ የሆነው እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው የአክሲዮን ሽያጭ እንዳያመልጥዎ። አሁኑኑ አክሲዮን በመግዛት የካምፓኒው የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ። ገንዘብዎትን መልሶ የሚከፍልዎ አስተማማኝ ዘርፍ ላይ ማዋል ብልህነት ነው።
ኑ አብረን የነገ ህይወታችንን እንገንባ

#Ashewa_technology_solutions
#Ashewa_share_sell
የኦንላይን ግብይት እና ትምህርት በዚህ ዘመን የሰዎች ህይወት ላይ የዕለት ከዕለት ተግባር ሆኗል። ስታቲስታ የተባለው የጥናት ድርጅት እንደሚያሳየው በ2023 የኦንላይን ግብይት ከአጠቃላይ ግብይቶች 22% የሚሆነውን ይሸፍናል። ይህም በ2019 ከነበረው 14.1% የኦንላይን ግብይት መጠን አንጻር ሲተያይ ይህ የኦንላይን ግብይት በሚገርም ፍጥነት እያደገ መሆኑን ያሳያል። እኛም በዚህ በዘመናችን ተወዳዳሪ በሌለው የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርተናል። አክሲዮን በመግዛት አብረውን የዚህ አትራፊ ቢዝነስ አካል እንዲሆኑም ታላቅ እድል አቅርበንሎታል። አሁኑኑ ይግዙ

#ኑ_አብረን_የነገ_ህይወታችንን_እንገንባ
#Ashewa_technology_solutions
#Ashewa_share_sell