#አሸዋ_ቴክኖሎጂ_ሶሉሽን
ለእናንተ ለተጠቃሚዎቹ ምቹ እና ቀላል እንዲሆኑ ማስተካከያ ስናደርግባቸው የነበሩ እና እንደ አዲስ እየሰራናቸው የነበሩ ዌብሳይቶቻችን እና መተግበሪያዎቻችን በቅርቡ ወደ ስራ የሚገቡ መሆናቸውን ስናበስር በደስታ ነው። እናንተም ተሻሽለው የቀረቡትን ፕላትፎርሞቻችንን ለመጠቀም ዝግጁ ሆነው ይጠብቁን።
#Ashewa_technology_solutions
#Coming_soon

ኢለርኒንግ ከፈረንጆቹ 2000 ዓ.ም. ጀምሮ የ900% እድገት አሳይቷል። በአሁኑ ጊዜም በአለማችን ላይ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ከሚማሩ ተማሪዎች ግማሽ ያህል የሚሆኑት ቢያንስ አንድ ኮርስ በኢለርኒንግ ይወስዳሉ። ብዙዎችም ከሚሰሯቸው ስራዎች ወይም ከሚማሩት ትምህርት በተጨማሪ የመማር ፍላጎት ያደረባቸውን ኮርሶች ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው እየተማሩ ይገኛሉ። በሀገራችን ኢትዮጵያም ይህ የኢለርኒንግ ትምህርት የብዙዎችን ህይወት እያቀለለ ይገኛል። ኢለርኒንግ ለእርስዎም ሁነኛ መፍትሄ ነው።
የአሸዋ ኢለርኒንግ ፕላትፎርማችን ለእናንተ ይበልጥ ምቹ ይሆን ዘንድ በእድሳት ላይ ነው። በቅርቡም ከበፊቱ በተሻለ መልኩ ወደ ስራ ይመለሳል። እርስዎም ዝግጁ ሆነው ይጠብቁን።
#Ashewa_Elearning
#Ashewa_technology_solutions
የአሸዋ ኢለርኒንግ ፕላትፎርማችን ለእናንተ ይበልጥ ምቹ ይሆን ዘንድ በእድሳት ላይ ነው። በቅርቡም ከበፊቱ በተሻለ መልኩ ወደ ስራ ይመለሳል። እርስዎም ዝግጁ ሆነው ይጠብቁን።
#Ashewa_Elearning
#Ashewa_technology_solutions
ውድ የተከበራችሁ አክሲዮን ከአሸዋ ፈላጊዎች ድርጅታችን አክሲዮን በባንክ መሸጥ መጀመሩን ስናበስሮት በታላቅ ደስታ ነው።
በአቅራቢያዎት የሚገኝ የአቢሲኒያ ባንክ ሄደው መግዛት ይችላሉ!!
በአለማችን ላይ ቁጥር አንድ የሆነ ኢኮመርስ እደስትሪ ላይ የባለቤትነትን መብት ያግኙ!!
ሰፊ እድል ለባለ እድሎች!!
#Ashewa_technology_solutions
በአቅራቢያዎት የሚገኝ የአቢሲኒያ ባንክ ሄደው መግዛት ይችላሉ!!
በአለማችን ላይ ቁጥር አንድ የሆነ ኢኮመርስ እደስትሪ ላይ የባለቤትነትን መብት ያግኙ!!
ሰፊ እድል ለባለ እድሎች!!
#Ashewa_technology_solutions
የኦንላይን ግብይት እና ትምህርት በዚህ ዘመን የሰዎች ህይወት ላይ የዕለት ከዕለት ተግባር ሆኗል። ስታቲስታ የተባለው የጥናት ድርጅት እንደሚያሳየው በ2023 የኦንላይን ግብይት ከአጠቃላይ ግብይቶች 22% የሚሆነውን ይሸፍናል። ይህም በ2019 ከነበረው 14.1% የኦንላይን ግብይት መጠን አንጻር ሲተያይ ይህ የኦንላይን ግብይት በሚገርም ፍጥነት እያደገ መሆኑን ያሳያል። እኛም በዚህ በዘመናችን ተወዳዳሪ በሌለው የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርተናል። አክሲዮን በመግዛት አብረውን የዚህ አትራፊ ቢዝነስ አካል እንዲሆኑም ታላቅ እድል አቅርበንሎታል። አሁኑኑ ይግዙ
#ኑ_አብረን_የነገ_ህይወታችንን_እንገንባ
#Ashewa_technology_solutions
#Ashewa_share_sell
#ኑ_አብረን_የነገ_ህይወታችንን_እንገንባ
#Ashewa_technology_solutions
#Ashewa_share_sell
በአሁን ሰዓት ካሉ የኦንላይን ግብይት ፕላትፎርሞች ውስጥ ዋነኞች ከሚባሉት አንዱ የሆነው የአማዞን መስራች እና ስራ አስኪያጅ ጄፍ ቤዞስን ታሪክ ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም ያገኙታል። ሳምንትዎን በመነቃቃት እና በሞራል እንዲጀምሩ የሚያደርግ ድንቅ ታሪክ ነው። ያንብቡት!!
#Inspiration
#the_story_of_jeff_bezos
#E_commerce #Ashewa_technology_solutions
https://medium.com/pragyan-blog/the-rise-and-rise-of-jeff-bezos-a29c0e9cf5a3
#Inspiration
#the_story_of_jeff_bezos
#E_commerce #Ashewa_technology_solutions
https://medium.com/pragyan-blog/the-rise-and-rise-of-jeff-bezos-a29c0e9cf5a3
Medium
The Rise and Rise of Jeff Bezos
A look into the success story of the world’s wealthiest billionaire, and his vision for humanity’s future
ኦንላይን ትምህርት ከአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን
ህይወትዎን ሊቀይር የሚችል ታላቅ የትምህርት ቦታ ነው። ዌብሳይታችን በቅርቡ ከእንደገና ወደ አገልግሎት ይመለሳል። ዝግጁ ሆነው ይጠብቁን።
#Ashewa_elearning
#Ashewa_technology_solutions
ህይወትዎን ሊቀይር የሚችል ታላቅ የትምህርት ቦታ ነው። ዌብሳይታችን በቅርቡ ከእንደገና ወደ አገልግሎት ይመለሳል። ዝግጁ ሆነው ይጠብቁን።
#Ashewa_elearning
#Ashewa_technology_solutions
የኦንላይን ግብይት ምን ያህል ትርፋማ ነው?
አሁን ላይ የኦንላይን ግብይት ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ እድገት እና ለውጥ ያሳየበት ጊዜ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በያዝነው 2021 የኦንላይን ግብይት ተጠቃሚዎች ቁጥር በዓለም ዙሪያ 2.14 ቢሊየን መድረሱን ያሳያል። አሁን ላይ ካለው 7.87 ቢሊየን ህዝብ ዉስጥ 27.2% የሚሆነው ማለት ነው። በዚሁ በያዝነው የፈረንጆቹ 2021 ይህ የኦንላይን ግብይት ከአጠቃላይ አለም ላይ ከሚደረጉ ግብይቶች 18.1% የሚሆኑት እንደሚሸፍን ይገመታል። ይህም የሚያሳየው የኦንላይን ግብይት የተለመደውን እና በአካል የሚደረገውን ግብይት ቀስ በቀስ እየተካው እየመጣ መሆኑን ነው። ይህም ማለት እኛ አሁን ላይ የምናውቃቸው በየቀኑ በሚሊየን ብሮች ትራንሳክሽን የሚደረግባቸው እንደ መርካቶ ያሉ ገበያዎች ወደፊት በኦንላይን ገበያዎች ላይ ነው የሚሆኑት ማለት ነው። ደንበኞችም በስልካቸው ብቻ ካሉበት ሆነው ያለምንም ወከባ እና ጫና፣ የትራንስፖርት ወጪ ሳያሳስባቸው፣ ያሉትን ሁሉንም ለሽያጭ የቀረቡ ምርቶችን እና እቃዎችን ካሉት በጣም ብዙ አማራጮች አማርጠው መግዛት መቻላቸው እና ለመሸጥ የሚፈልጉትንም ነገር እንደዚያው መሸጥ መቻላቸው ወደዚህ የኦንላይን ግብይት እንደመጀመሪያ አማራጭ ፊታቸውን እንዲያዞሩ አስችሏቸዋል። ለዚህም ነው የተሰማራንበት እጅግ አዋጭ እና ነገ ላይ የንግዱ አለም ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነ ወሳኝ ቢዝነስ ላይ ነው የምንለው። ከእኛ ጋር አብረው የዚህ ድንቅ እድል አካል ለመሆን በራችን ክፍት ነው። አክሲዮናችንን በመግዛት መቀላቀል እና የትርፉ አካል መሆን ይችላሉ።
#ኑ_አብረን_የነገ_ህይወታችንን_እንቀይር

አክሲዮናችን አሁን ላይ በተለያዩ ባንኮች እየተሸጠ ይገኛል። ባአቢሲኒያ ባንክ አክሲዮናችንን ስንሸጥ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ በተለያዩ ባንኮች ጭምር መሸጥ ጀምረናል። አክሲዮናችንን በአቢሲኒያ ባንክ በንግድ ባንክ፣ብርሃን ባንክ፣ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ እና በአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገኙታል።
አክሲዮን ሊገዙ ሲሄዱ ችግሮች ቢያጋጥምዎት እና የለም ቢባሉ ወዲያዉኑ ከታች ባሉት ስልኮች ደውለው ያነጋግሩን፤ ይስተካከላል።
ስልክ 09 44070860 ወይም 0976005100
#ኑ_አብረን_የነገ_ህይወታችንን_እንገንባ
#Ashewa_technology_solutions
አክሲዮን ሊገዙ ሲሄዱ ችግሮች ቢያጋጥምዎት እና የለም ቢባሉ ወዲያዉኑ ከታች ባሉት ስልኮች ደውለው ያነጋግሩን፤ ይስተካከላል።
ስልክ 09 44070860 ወይም 0976005100
#ኑ_አብረን_የነገ_ህይወታችንን_እንገንባ
#Ashewa_technology_solutions
ኮቪድ 19 እና ኢኮሜርስ
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከተከሰተበት የፈረንጆቹ 2019 መጨረሻ አክባቢ ጀምሮ በዓለማችን እንዲሁም በሀገራችን ላይ ዘርፈ ብዙ ተጽእኖዎች አሳድሯል። የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈ ሲሆን ብዙዎችንም ለከፋ ጉዳት ዳርጓል። ኮቪድ 19 በጤናችን ላይ ቀጥታ ካስከተለው ተጽእኖ በተጨማሪ በብዙ የህይወታችን ክፍል ላይ ተጨማሪ ተጽእኖዎች ነበሩት። ከነዚህም ውስጥ ወረርሹን ለመከላከል ሲባል የተደረጉ እርምጃዎች እና ክልከላዎች ከዚህ በፊት የነበረንን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ የህይወት ምህዳር በሰፊዉ የቀየሩ ናቸው። በዚህም ብዙዎች የኢኮኖሚ ክስረት እጋጥሟቸዋል። በኢኮሜርስ ላይ የተከሰተው ነገር ግን ከአብዛኞቹ የኢኮኖሚ ዘርፎች የተለየ ነበር። እንዲያውም ከሌሎቹ በተለየ መልኩ ያልተጠበቀ እድገት ያገኘበት ነበር። ከአሁን በፊት በኦንላይን በብዛት ይሽጡ ከነበሩ እንደ ልብስ እና የቴክኖሎጂ ውጤቶች በተጨማሪ የእለት ተእለት ፍላጎት የሆኑ ምግቦች እና መጠጦች ጭምር በብዛት ተፈላጊነት የታየበት ጊዜ ነበር። በተለይ ኮቪድ19 በሰዎች መሰባሰብ መተላለፉ እና በሽታውንም ለመከላከል በቤት ውስጥ መቆየት ወሳኝ መፍትሄ ሆኖ መወሰዱ እና የኦንላይን ግብይት ከቤት ሳይወጡ ግብይትን ለመፈጸም ሁነኛው አማራጭ ሆኖ መገኘቱ ብዙዎች እንዲመርጡት አስችሏቸዋል። መንግስታትም እንደ አንድ የመከላከል እርምጃ የነዚህን የኦንላይን ግብይት ፕላትፎርሞች ሲያበረታቱ እና ሲደግፉ ነበር። የዚህ ወረርሽኝ መከሰትም ኢኮሜርስ ከብዙ አመታት ይደርስበታል ተብሎ የታሰበበትን የእድገት ደረጃ ከታሰበበት ጊዜ ቀድሞ ሊደርስ ችሏል። ኮቪድ19 በብዙ የህይወት ክፍላችን ላይ መጥፎ አሻራ ጥሎ ቢያልፍም ለኢኮሜርስ ግን ያልታሰበ ውለታ ውሎለታል።
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገ_ህይወታችንን_አብረን_እንገንባ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።
ምን አይነት ፍቅር ነው! 😔
#Ashewa_technology_solutions
ምን አይነት ፍቅር ነው! 😔
#Ashewa_technology_solutions
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
#Ashewa_technology_solutions
#Ashewa_technology_solutions
ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
#መልካም_በዓል
#Ashewa_technology_solutions
#መልካም_በዓል
#Ashewa_technology_solutions
በዚህ ዘመን ገንዘብዎትን የተለያየ የኢንቨስትመንት አይነት ላይ ሊያዉሉ ይችላሉ። እንደ ኢንቨስትመንቱም አይነት የተለያየ የትርፍ መጠን ሊያገኙም ያሰቡትን ያህል ሳያተርፉ ሊቀሩም ይችላሉ። አሁን ላይ ትርፋማነቱን ሁሉም የሚተማመንበት እና ማንም የማይጠራጠረው ዘርፍ ቢኖር የቴክኖሎጂ ዘርፍ ነው። ዘመኑ የቴክኖሎጂ ዘመን መሆኑ እና ሁሉም ነገር በቴክኖሎጂ እየተደገፈ እና እየተተካ መምጣቱ እንዲሁም የዚህ ዘርፍ የማይታመን እድገት ላይ መሆኑ የታወቀ ነው። በቴክኖሎጂ ዘርፍ በጠንካራ መሰረት ላይ የተመሰረትን አትራፊ ድርጅት ነን። በርካቶች በሚገለገሉበት የኢኮሜርስ እና የኢለርኒንግ ዘርፍ ላይ ተሰማርተናል። እለት ከእለትም የቤተሰቦቻችን ቁጥር እጅጉን እየጨመረ ነው። እርስዎም የዚህ የጠንካራ እና ትርፋማ በርካታ ቤተሰብ ያለው ድርጅት ባለቤት እና የትርፍ ተካፋይ መሆን እንደሚችሉ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። አክሲዮናችንን በመግዛት ይቀላቀሉን። የቀሩን ጥቂት አክሲዮኖች ስለሆኑ ይፍጠኑ። የነገ ህይወታችንን በጋራ እንገንባ።
#Ashewa_technology_solutions
#Ashewa_technology_solutions
ሁላችንም ከፊታችን የነገ ህይወታችንን እጅጉን ሊቀይሩ የሚችሉ አጋጣሚዎች ቀን በቀን ያጋጥሙናል። አጋጣሚዎቹን ተረድተው እና አውቀው ተጠቅመውባቸው የሚለወጡባቸው ግን በጣም ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው። ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው። የነገ ህይወትዎን የሚቀይሩ ብዙ ዕድሎችን ከአሸዋ ያገኛሉ። ይከታተሉን፡ አክሲዮን በመግዛት ህጋዊ ባለቤት ይሁኑ፡ የነገ ህይወትዎን ከእኛ ጋር አብረው በመስራት ይቀይሩ።
#Ashewa_technology_solutions
#Ashewa_technology_solutions
ካሉበት ሆነው የሚገበዩበት፣ የሚማሩበት ትልቅ ፕላትፎርም፤ አብረን የምናድግበት ታላቅ አትራፊ ቢዝነስ። አክሲዮን ገዝተው የትርፍ ተካፋይ እና ህጋዊ የድርጅት ባለቤት የሚሆኑበት፤የአባልነት ገቢ የሚያገኙበት፣ ፕላትፎርማችንን ተጠቅመው የነገ ህይወትዎን የሚቀይሩበት፣የስራ እድል የሚያገኙበት አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ላይ ቤተሰብ ይሁኑ።
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገህይወታችንን_አብረን_እንገንባ
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገህይወታችንን_አብረን_እንገንባ
በአሸዋ በአንድነት በጋራ አንድ ሚሊዮን ሚሊዬነሮችን እናፍራ ፕሮጀክት ላይ ይሳተፉ
በእድሉ ይጠቀሙ!!
ሙሉ እንኳን መክፈል ቢያቅተዎ ግማሽ ከፍለው ግማሹን በሚሰጥዎት 5ወር የእፎይታ ጊዜ ውስጥ ያጠናቁ።
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገህይወታችንን_አብረን_እንገንባ
በእድሉ ይጠቀሙ!!
ሙሉ እንኳን መክፈል ቢያቅተዎ ግማሽ ከፍለው ግማሹን በሚሰጥዎት 5ወር የእፎይታ ጊዜ ውስጥ ያጠናቁ።
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገህይወታችንን_አብረን_እንገንባ
በቀጣይ በአሸዋ ከሚፈጠሩ 1ሚሊየን ሚሊየነሮች አንዱ መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ? ከሚፈጠሩት ቀጣይ አንድ ሚሊየን ሚሊየነሮች እንዴት አንዱ መሆን እችላለሁ የሚለውን ብዙዎች ይጠይቃሉ። ሼር/አክሲዮን ካላችሁ በገዛችሁት አክሲዮን ብዛት መሰረት በትርፍ ክፍፍል ብቻ ገንዘባችሁ ብዙ ገንዘብን ይወልዳል። በተጨማሪም ከፍተኛ ጥናት እና ኢንቨስትመንት ተደርጎበት ግለሰቦችን የቢዝነስ ባለቤት የምናደርግበት ሲስተምን ተጠቅመው ከሚፈጠሩት ሚሊዮኖች ውስጥ አንዱ ሚሊየነር መሆን ይችላሉ። ከአሸዋ ጋር ቀጣዩ ጊዜ የከፍታ ነው።
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገህይወታችንን_አብረን_እንገንባ
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገህይወታችንን_አብረን_እንገንባ
ሶሻል ሚዲያን በመጠቀም ገንዘብ መስራት እና ለስኬት መብቃት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚያባክኑትን ሰዓት ዉጤታማ ወደሆነ እና ወደ ስኬት የሚወስድዎ የነገ ህይወትዎን የሚቀይሩበት እድል ማድረግ ይችላሉ። አሸዋ ህይወትዎን የሚቀይሩ ዘርፈ ብዙ እድሎችን ይዞልዎት እየመጣ ነው። ቤተሰባችን ሆነው ይከታተሉን። ከአሸዋ ጋር መጪው ጊዜ የከፍታ ነው። ኑ አብረን የነገ ህይወታችንን እናሳድግ።
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገህይወታችንን_አብረን_እንገንባ
#Ashewa_technology_solutions
#ኑ_የነገህይወታችንን_አብረን_እንገንባ