Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
አለማችን በማይታመን ፍጥነት እየተቀያየረች ነው። ከትንሽ ጊዜ በፊት በሀገራችን ውስጥ እንደ ተረት የምናያቸው የኢኮሜርስ እና ኢለርኒንግ አገልግሎቶች የህይወታችን አንድ አካል ሆነዋል። ይህንን የመጣውን ለውጥ መሸሽ ወይም ማማረር መፍትሄ ሊሆን አይችልም። የፕላትፎርማችን አካል ይሁኑ። የኢለርኒንግ እና የኢኮሜርስ አገልግሎቶቻችንን ይጠቀሙ። አክሲዎኖቾን በመግዛትም የዚህ ዘምኑን የዋጀ ቢዝነስ የትርፍ አካል ይሁኑ።

አገልግሎቶቻችንን ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኟቸዋል።

ዌብሳይቶቻችንን ይጎብኙ
Ashewa.com/elearning
My.ashewa.com
Ashewa.com


#Ashewa_technologies #E_commerce #E_learning #Share_sell
———— አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ——————-
አሁን ላይ በ ኢ-ኮሜርስ፣ በኢ-ለርኒንግ እና በ ኢ ቢዝነስ ዘርፎች ላይ እየሰራን እንገኛለን። ድርጅታችን በአጠቃላይ በ11 ዘርፎች ለመስራት የሚያስችለው ህጋዊ ፈቃድ ያለው ሲሆን በቅርቡም በእነዚህ ዘርፎች ላይ መስራት እንጀምራለን። ድርጅታችን አክሲዮን በመሸጥ ላይ ይገኛል። እርስዎም አክሲዮን በመግዛት የዚህ ትርፋማ ድርጅት አካል መሆን ይችላሉ።

#Ashewa_technology_solutions
#Share_sell