የራስዎን ሶፍትዌር በትዕዛዝዎ ያሰሩ!
ቢዝነስዎ ከሌሎች ይለያል፡፡ ተግዳሮቶቹም እንዲሁ፤ የቢዝነስዎን ፍላጎቶች የሚያሟላ ችግሮችዎን የሚቀርፍ እና ከውስጥ አሰራርዎ ጋር የሚጣጣም የራስዎ የሆነ ሶፍትዌር በተመጣጣኝ ዋጋ ያሰሩ፡፡
ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Upgrade your business today! ✨
An ERP system functions like a well-oiled machine for your organization. It keeps everything working smoothly, provides real-time updates, and prevents costly errors. Save time and money while making your business more efficient.
Call us now at ☎️ 0976005500 to schedule your free demo and see how Ashewa ERP can simplify your operations, save you time, and boost efficiency.
#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Stuck with a creative idea?
Many innovators face technological challenges and resource constraints. Our expertise in software development can turn your idea into a life-changing solution. Let's overcome the challenges together.
Your idea deserves to shine; we'll make it happen!
For further details, call +251909707762.
#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
Many innovators face technological challenges and resource constraints. Our expertise in software development can turn your idea into a life-changing solution. Let's overcome the challenges together.
Your idea deserves to shine; we'll make it happen!
For further details, call +251909707762.
#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👍1
ምን አይነት መተግበሪያ ለማሰራት አሰቡ?
የፈለጉት መተግበሪያ የምግብ ዴሊቨሪም ይሁን የጤና አገልግሎት መስጫ የ ሞባይል ዋሌትም ሆነ ሌላ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሃሳቦችዎን ዕውን ለማድረግ ባለ ሙሉ አቅም ነው፡፡ በቀላል ዋጋ ችግር ፈቺ መተግበሪያዎችን ያሰሩ ለራስዎ እና ለድርጅትዎ ከፍተኛ ገቢን ይፍጠሩ፡፡!
ለበለጠ መረጃ በ 0976005500 ይደውሉ፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #NewYearGift

ሃሳብ በቴክኖሎጂ ተግባር ይሆናል!
በሰፈርዎ ያለውን ዕቁብ ባህሉን እንደጠበቀ በዘመናዊነት የረቀቀ ለማድረግ ሃሳብ አለዎት? ይቻላል።ለራስዎ እና ለማህበረሰብዎ ችግር ፈቺ መፍትሄን ያቅርቡ።
ጥንቅቅ ያለ የ ዕቁብ አፕሊኬሽን ለማሰራት በ +251909707870 ያነጋግሩን።!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
በሰፈርዎ ያለውን ዕቁብ ባህሉን እንደጠበቀ በዘመናዊነት የረቀቀ ለማድረግ ሃሳብ አለዎት? ይቻላል።ለራስዎ እና ለማህበረሰብዎ ችግር ፈቺ መፍትሄን ያቅርቡ።
ጥንቅቅ ያለ የ ዕቁብ አፕሊኬሽን ለማሰራት በ +251909707870 ያነጋግሩን።!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
❤1👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምን ዓይነት ሶፍትዌር ማሰራት ይፈልጋሉ?
ማንኛውንም ዓይነት አፕሊኬሽን በብቃት እና በጥራት፤በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰራን እንገኛለን።
ዛሬውኑ ይወስኑ፤ያሻዎትን አፕሊኬሽን በብቁ ባለሙያዎች ያሰሩ
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ያነጋግሩን

በአነስተኛ ወጪ ሃሳብዎን ወደሶፍትዌርነት ይለውጡ
በሃሳብዎ ያለውን የቢዝነስ ውጥን አፕሊኬሽን አድርገው የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እያሰቡ ነው? እኛ ዘንድ ይምጡ! በተመጣጣኝ ዋጋ ውጤታማ አፕሊኬሽኖችን ያሰሩ።
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ያነጋግሩን።

👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚨 በስማርት ERP የትርፋማዎችን ጉዞ ይቀላቀሉ፡፡
#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity

👍1🥰1
ትልቁን ሀሳብዎን በሞባይል ስክሪኖች ላይ ይመልከቱት!
በዙሪያዎ ያለውን ችግር ለመፍታት ያፈለቁት ምርጥ ሀሳብ መፍትሄ ሆኖ በብዙዎች መዳፍ ሊመለከቱት ይሻሉ? አሸዋ ቴክኖሎጂ ይህንን ህልምዎን በአጭር ጊዜ፤በተመጣጣኝ ዋጋ ዕውን ያደርጋል፡፡
ማንኛውንም አይነት አፕሊኬሽን ለማሰራት ዛሬውኑ በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #smartsolution #BusinessModules #BusinessTransformation

ከኋላ ቀር የስራ ጫና ወደ ዘመናዊ ቅልጥፍና
ቢዝነስን ያለምንም ማነቆ ማስተዳደር፣ውስብስብ የስራ ሂደቶችን በቀላሉ መቆጣጠር ዕረፍት ይሰጣል።
የአሸዋን ስማርት ERP ሲጠቀሙ
✅ ውድ ጊዜዎትን መቆጠብ
✅ በመረጃ የታገዘ ውሳኔ መስጠት
✅ የድርጅትዎ ዕድገት ላይ ማተኮር
✅ ውጤት አልባነትን መቀነስ እና
✅ ትርፋማነትን መጨመር ይችላሉ።
የዕድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ።!
🌐 smarterp.et
#Ashewatechnology #SmartERP #BusinessModules #BusinessTransformation #CommitmentToExcellence #Financial

ተማሪዎችዎንም ሰራተኞችዎንም በአንድ ቀላል ሲስተም ያስተዳድሩ!
ከተማሪዎች እና ሰራተኞች አቴንዳንስ ክትትል እስከ ክፍያ ቁጥጥር ከ ወላጆች ጋር ከሚኖር መስተጋብር እስከ መረጃ አደረጃጀት እንዲሁም የአጭር ጽሁፍ መልዕክትን ጨምሮ አዳዲስ ጉዳዮችን ማሳወቂያ የመገናኛ መንገዶችን ያካተተ ሁሉንም የትምህርት ቤትዎን ሂደቶች በዘመናዊነት የሚያቀላጥፉበትን የትምህርት ቤት አስተዳደር ሶፍትዌር ከ አሸዋ እነሆ!
አሰራሩን ለመመልከት በ 0909707880 ቀጠሮ ያስይዙ::!
#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity #Schoolmanagment

የቢዝነስዎን ውጤታማነት አሁን ይወስኑ!
በየዲፓርትመንቱ ያለውን ክፍተት ያስወግዱ፤ ከፋይናንስ እስከ ሽያጭ ከ ሰው ሃብት እስከ ኢንቨንተሪ ያሉ የስራ ክፍሎችዎን በአንድ ወጥ ሲስተም በቀላሉ ያስተዳድሩ፤የዕድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ፡፡!
አንድ ሲስተም ገደብ አልባ ውጤታማነት!
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870! ይደውሉ፡፡
#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity
በየዲፓርትመንቱ ያለውን ክፍተት ያስወግዱ፤ ከፋይናንስ እስከ ሽያጭ ከ ሰው ሃብት እስከ ኢንቨንተሪ ያሉ የስራ ክፍሎችዎን በአንድ ወጥ ሲስተም በቀላሉ ያስተዳድሩ፤የዕድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ፡፡!
አንድ ሲስተም ገደብ አልባ ውጤታማነት!
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870! ይደውሉ፡፡
#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity
ፋይናንስዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ!
በአሸዋ ERP ከ ምዝገባ አንስቶ እስከ ሪፖርት የተቀናጀ እና የተሻሻለ የፋይናንስ አሰርርን ይከተሉ። ለበለጠ መረጃ ዛሬውኑ በ 0909707880 ያነጋግሩን!
#Ashewatechnology #SmartERP #BusinessModules #BusinessTransformation #CommitmentToExcellence #Financial
በአሸዋ ERP ከ ምዝገባ አንስቶ እስከ ሪፖርት የተቀናጀ እና የተሻሻለ የፋይናንስ አሰርርን ይከተሉ። ለበለጠ መረጃ ዛሬውኑ በ 0909707880 ያነጋግሩን!
#Ashewatechnology #SmartERP #BusinessModules #BusinessTransformation #CommitmentToExcellence #Financial
👍2
በአነስተኛ ወጪ ሃሳብዎን ወደሶፍትዌርነት ይለውጡ
በሃሳብዎ ያለውን የቢዝነስ ውጥን አፕሊኬሽን አድርገው የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እያሰቡ ነው? እኛ ዘንድ ይምጡ! በተመጣጣኝ ዋጋ ውጤታማ አፕሊኬሽኖችን ያሰሩ።
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ያነጋግሩን።
#ashewatechnology #softwaredevelopment #smartsolution #BusinessModules #Efficiency

ገጾቻችንን ይከተሉ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፡፡!
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው፡፡ በየጊዜው አዳዲስ ክስተቶች፣ልዩ ልዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ወደ ዓለም ይቀላቀላሉ፡፡ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን በመከተል በየጊዜው የሚኖሩ አዲስ እና አስተማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡፡!
✅ https://www.facebook.com/ashewabusiness/
✅ https://www.linkedin.com/company/ashewa-technology/mycompany
✅ https://www.youtube.com/@ashewatechnology
✅ https://www.tiktok.com/@ashewatechnologysolution
#Ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

በፈጠራ ለቀደሙ፣ እንቅፋቶችን ለሚሻገሩ፣በሁሉም ዘርፍ ለሚመሩ እና ለሌሎች ተምሳሌት ለሚሆኑ ሴቶች በሙሉ መልካም የሴቶች ቀን ይሁንላችሁ እንላለን፡፡!
#Ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #BusinessModules #Efficiency

ከ ግዢ እስከ ትርፍ ሙሉ ቁጥጥር በእጅዎ ነው፡፡!
ንብረቶችዎን በግምት ወይም እጅ በእጅ ማስተዳደር ትርፉ ኪሳራ ነው፡፡ የአሸዋን ስማርት ERP ሲጠቀሙ፦
✅ የግዢ መጠየቂያን
✅ የሽያጭ ትዕዛዝን
✅ የደረሰኝ ቁጥጥርን
ጨምሮ የዕቃዎችዎን የብልሽት ጊዜ ማሳወቅ፣ ደረሰኝ እና ሪፖርት አስተዳደር እንዲሁም ወጪ እና ቀሪ ንብረቶችዎን በቀላሉ መለየት እና ሌሎችንም ጠቀሜታዎች ያገኛሉ፡፡
ዛሬውኑ በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡
#Ashewatechnology #SmartE #BusinessModules #BusinessTransformation #inventorymanagment #Financial

❤2
ERP systems offer real-time access to your operations, allowing you to monitor and manage the status of each manufacturing task. This every business to spot bottlenecks or inefficiencies and immediately implement corrective actions.
Discover how an ERP system can transform your manufacturing business. Call +251909707870 Or Visit smarterp.et
#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity
Discover how an ERP system can transform your manufacturing business. Call +251909707870 Or Visit smarterp.et
#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity
👍1
ወደ ሶፍትዌርነት ቢለወጥልኝ ያሉት ሃሳብዎ እንዴት ሆነ?
እኛ ዘንድ ያምጡት! በበሰሉ ባለሙያዎቻችን ሃሳብዎን አብላልተን፣አብራርተን፣ዘርዝረን የህልምዎን ፍሬ በተመጣጣኝ ዋጋ እናበላዎታለን፡፡
እርስዎ ሀሳብ ብቻ ይዘው ይምጡ፡፡!
ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ ይህንን በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #BusinessModules #Efficiency #BusinessTransformation
እኛ ዘንድ ያምጡት! በበሰሉ ባለሙያዎቻችን ሃሳብዎን አብላልተን፣አብራርተን፣ዘርዝረን የህልምዎን ፍሬ በተመጣጣኝ ዋጋ እናበላዎታለን፡፡
እርስዎ ሀሳብ ብቻ ይዘው ይምጡ፡፡!
ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ ይህንን በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #BusinessModules #Efficiency #BusinessTransformation
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቴክኖሎጂ ብቻ ሳይሆን የዕድገትዎ አጋር...!
ከምርት ሽያጭ እስከ ቁጥጥር፣ ከ ዌብሳይት እስከ ሃብት አስተዳደር ሁሉንም የዲጂታል መፍትሄዎች በአንድ የሚያገኙበት አስተማማኝ የቴክኖሎጂ አጋር
ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ ይህንን በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #BusinessModules #Efficiency