THIQAH
13.3K subscribers
2.6K photos
29 videos
1 file
23 links
ይህ ቲቃህ (ታማኝ) ኢትዮጵያ በቲክቫህ ኢትዮጵያ ሥር የሚተዳደር የኢትዮጵያን ጨምሮ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው።
Download Telegram
በጋዛ ከ100,000 የሚበልጡ ህፃናት በረሃብ ሳቢያ የሞት ስጋት እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ

በሦስት ቀናት ብቻ 122 ሰዎች በምግብ እጥረት ሞተዋል!

የጋዛ ህፃናት ረሃብ የተጋረጠባቸው ሲሆን፣ በቀናት ውስጥ 122 ሰዎች በምግብ እጥረት ህይወታቸው አልፏል።

ከሟቾቹ መካከል 83 ህፃናት ናቸው ተብሏል።

አሁንም ቢሆን ከሁለት አመት በታች የሆኑ ከ100,000 በላይ ህፃናት በምግብ እጥረት ለሞት ተጋላጭ ሆነዋል ተብሏል።

በእስራኤል እገዳ መሠረት ወደ ጋዛ አሰፈላጊ የህፃናት ምግብ አለመግባቱ ህፃናቱን ለሞት ተጋላጭ አድርጓቸዋል ተብሏል።

በዚህ ሳቢያ የህክምና ተቋማት የመድኃኒት እና ምግብ አገልግሎት ማቅረብ አልቻሉም ተብሏል።
#ansarallah

@ThiqahEth
😢27😭214🕊3👏1🤔1