Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ለቢዝነስዎ ዕድገት ለጎንዎ ዕረፍት ይገባዎታል፡፡!

ባለንበት ወቅት ትርፋማነትን መጨመር፣የድግግሞሽ ስራዎችን ማስቀረት፣ቀልጣፋ እና ትርፋማ ስራን መከወን ዘመናዊነትን ያሻል፡፡ ለዚህ ደግሞ የአሸዋ ERP ለሁሉም ዘርፍ የሚስማሙ ዘመናዊ መፍትሄዎችን አቅርቧል፡፡

ለእርስዎ የሚሆነውን ይምረጡ 5 ቀናት በቀሩት የ 20% ቅናሽ ውጤታማነትዎን ያሳልጡ፡፡!

ቅናሹን ለማግኘት 👉 https://bit.ly/45QmBWv

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #Discount
👍1
በምርት ሂደት መዘግየት፣በጥሬ ዕቃ እና ምርት ቁጥጥር ደክመዋል? እነሆ መላ!

በፋብሪካዎ ውስጥ መርፌ እንኳን ሳይጎድል እያንዳንዷን ንብረትዎን ይቆጣጠሩ፣የምርትዎን ሂደት በየወቅቱ ይከታተሉ ብሎም ዝርዝር ሪፖርቶችን በቀላሉ ይመልከቱ፡፡ በዘመናዊነት ያምርቱ!

በአሸዋ ማኑፋክቸሪንግ ሞጁል ውጤታማነትዎን ያሳድጉ፡፡! 3 ቀናት ብቻ በቀሩት የ 20% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #Discount
👍2
🔥 የመስቀል በዓልን በማስመልከት እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ በአገልግሎቶቻችን ላይ አድርገናል! 🌼🌼🌼

ቅናሹ እስከ መስከረም 30 የሚቆይ ስለሆነ ፈጥነው አሁኑኑ ይወስኑ፤ከዘመኑ እኩል ይዘምኑ! 🎁

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ ወይንም ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን! 👇

ዌብሳይት ከማሰራት ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎችዎ
በ 0946-43-33-33

ስለ Smart ERP solution ማንኛውንም መረጃ እፈልጋለሁ ካሉ
በ 0947-43-33-33

ወደ ተግባር መቀየር የሚፈልጉት አዲስ የፈጠራ ሀሳብ ካለዎት
በ 0909-70-71-17

ያነጋግሩን፡፡!

#Holiday #WebsiteBuilder #SmartERP #Discount #Softwaredevelopment #ashewatechnology #Ethiopian #Mesqel
👍31
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥🌼 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🌼

በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የዕድገት እንዲሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን። 🌼

#Holiday #WebsiteBuilder #SmartERP #Discount #Softwaredevelopment #ashewatechnology #Ethiopian #Mesqel
🔥እስከ 20% የሚደርሱ ቅናሾች በሁሉም የቴክኖሎጂ ውጤቶች እነሆ ከ አሸዋ ቴክኖሎጂ! 🌼🌼

ቅናሾቹ እስከ መስከረም 30 ብቻ ይቆያሉ፤ ስለሆነም ፈጥነው በቅናሹ ይጠቀሙ 🎁

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ ወይንም ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን! 👇

ዌብሳይት ከማሰራት ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎችዎ
በ 0946-43-33-33

ስለ Smart ERP solution ማንኛውንም መረጃ እፈልጋለሁ ካሉ
በ 0976-00-55-00

ወደ ተግባር መቀየር የሚፈልጉት አዲስ የፈጠራ ሀሳብ ካለዎት
በ 0947-43-33-33

ያነጋግሩን፡፡!

#Holiday #WebsiteBuilder #SmartERP #Discount #Softwaredevelopment #ashewatechnology #Ethiopian #Mesqel
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼

🌼BAAGA AYYAANA IRREECHAA NAGAA GEESSAN 🌼

በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የአንደነት እንዲሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን። 🌼

#Holiday #WebsiteBuilder #SmartERP #Discount #Softwaredevelopment #ashewatechnology #Ethiopian #Irreechaa
3👍2🥰2👏1
እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ፕሮፌሽናል ዌብሳይትዎን ያሰሩ!

ገና ደርሷል።! ነሃቢ ደግሞ ለቢዝነስዎ የገና ስጦታ አዘጋጅቷል ውብ፣ደህንነታቸው የተጠበቁ፣ፕሮፌሽናል ዌብሳይቶችን እስከ 30% በሚደርስ የበዓል ቅናሽ አዘጋጅቷል።

ዛሬውኑ ዌብሳይት ያሰሩ ቢዝነስዎን በ ኦንላይን ያሳድጉ

የበለጠ ለመረዳት https://bit.ly/40cADjP ይመልከቱ

#WebsiteBuilder #Holiday #Nehabi #CodeFreeWeb #Discount #Ethiopia #AshewaTechnology
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢዝነስዎ ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይት ያሻዋል።!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ፕሮፌሽናል፣ውጤታማ እና ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ድረ ገጽዎን በነሃቢ ይገንቡ።!

ለገና በዓል በተደረገው ቅናሽ ይጠቀሙ። 🎁

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡!

#WebsiteBuilder #Holiday #Nehabi #CodeFreeWeb #Discount #Ethiopia #AshewaTechnology
👍2
መረጃዎችዎን ከስጋት ይጠብቁ ቢዝነስዎን ወደስኬት ያዝልቁ !

የአሸዋ ክላውድን በመጠቀም ወሳኝ መረጃዎችዎን በጥፋት የማይነኩ ያድርጓቸው። እርስዎ ዕድገትዎ ላይ ያተኩሩ የደህንነትዎን ጉዳይ በእኛ ላይ ይጣሉ። 🎄

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡! ወይም ashewacloud.com ላይ ይጎብኙን።

#AshewaTechnology #CloudComputing #Holiday #Ethiopia #Innovation #Discount
👍1
የገና በዓል አስመልከቶ በቄራ የታረዱ ምርጥ ሙሉ የበግ እና የፍየል ሥጋ የያዙ ጥቅሎች ከአሸዋ እነሆ::

በዚህ ሊንክ https://bit.ly/40f3GmQ ወይም 📞0909707890 አሁኑኑ ይዘዙን፤ ካሉበት ቦታ ድረስ በነጻ ትራንስፖርት በታማኝንት እናመጣሎታለን!!!

💡ማሳሰቢያ፡- የሥጋው መጠን ከ14 ኪ.ግ ካነሰ ወይም ከጨመረ በትክክለኛው መጠን ብቻ ታስቦ ክፍያው ይፈጸማል፡፡

#AshewaTechnology #Happyholiday #Discount #MerryChristmas #Ethiopian
👍2