የራስዎን የኢኮሜርስ መተግበሪያ ያሰሩ፡፡!
ንግድዎን የማሳደግ ህልሙ ኖሮ፣የሚሸጡት ምርት ከፊትዎ ተደርድሮ ፈላጊዎቹ ዘንድ ካልደረሰ ግን ኪሳራ ነው፡፡ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርቶችዎን በፈላጊዎችዎ ኪስ ለማስገባት የኢኮሜርስ አፕሊኬሽን እየሰራን እንገኛለን፡፡
✅ ፈጣን እና ቀላል
✅ የተለያዩ የክፍያ አማራጮች ያሉት
✅ ሽያጭዎን በቀላሉ የሚያስተዳድሩበት እና
✅ ለብዙዎች የሚደርሱበትን
ደረጃውን የጠበቀ የሞባይል አፕሊኬሽን ያሰሩ፤ንግድዎን ለማሳደግ እርምጃዎን ይጀምሩ፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡!
#Ecommerce, #OnlineShopping, #OnDemandSoftware, #EcommerceBusiness, #OnlineStore #EcommerceApp #AshewaTechnology

👍1
💡 New Week, New Opportunities! 🌟
Mondays are your reset button—a fresh chance to innovate and create. Just like tech, progress takes trial, error, and persistence.
So debug your doubts, code your dreams, and watch your week compile into success! 💻✨
#HappyMonday #NewWeekNewGoals #AshewaTechnology #TogetherWeBuildOurFuture

❌ Endless paperwork. ❌ Delayed reports. ❌ Scattered data.
PAD Ethiopia faced major roadblocks—until Ashewa Technology stepped in! With our customized ERP solution, they streamlined operations, made smarter decisions, and focused on what truly matters: transforming lives.
Want to see how digital solutions can power your mission?
👉 Read the full story here! https://bit.ly/4hIuYrg
#ERPImplementation #CompanySuccess #AshewaTechnology #SmartERP

ምን ዓይነት መተግበሪያ ማሰራት ይፈልጋሉ?
✅ የራስዎን ቢዝነስ አቅም የሚጨምሩበት?
✅ አዲስ የፈጠራ ሃሳብ የያዘ?
✅ የማህበራዊ ትስስር አፕሊኬሽን?
✅ የሞባይል ዋሌት?
✅ የዴሊቨሪ?
✅ የኦንላይን ትምህርት?
✅ የዕቁብ?
✅ እድር?
✅ የቴሌሜዲስን?
ወይስ ሌላ
እኛ ዘንድ ይምጡ፤ እስከ 10% ድረስ በተደረገው የዒድ ቅናሽ ሃሳብዎን አፕሊኬሽን ያድርጉ፡፡
#TurnYourIdeaIntoReality #MobileAppDevelopment #EidDiscount #ashewatechnology

አሁንም ድረስ ዌብሳይት መገንባት ውስብስብ ነው ብለው ያስባሉ?
በድጋሚ ያስቡበት! ለተጠቃሚ ምቹ እና ቀላል የሆነው ነሃቢ፤ ምንም ዓይነት የኮዲንግ ዕውቀት ሳያስፈልግዎ ዌብሳይትዎን ራስዎ የሚገነቡበት መድረክ ነው፡፡ አሁኑኑ ወደ nehabi.com ያምሩ፤ድረ ገጽዎን ራስዎ መገንባት ይጀምሩ፡፡!
ለማንኛውም እገዛ እና መረጃ በ +251909707870/80 ይደውሉ፡፡!
#WebsiteBuilder #WebsiteTemplates #EasyWebDesign #Nehabi #AshewaTechnology #NoTechSkills #ProfessionalWebsite

👍3
በሁሉም የቴክኖሎጂ ውጤቶቻችን ላይ ቅናሽ አድርገናል!
አሸዋ ቴክኖሎጂ ለተቋማት እና ግለሰቦች
✅ ምርት እና አገግሎታቸውን ለዓለም የሚያሳዩበት ድረ ገጽ
✅ የድርጅታቸውን የስራ ሂደት የሚያቀላጥፉበትን የ ERP ሲስተም እንዲሁም
✅ በደንበኞች ፍላጎት መሰረት የሚሰሩ የሶፍትዌር አገልግሎቶቹ
ላይ መጪዎቹን የዒድ እና የፋሲካ በዓላት ምክንያት በማድረግ ባቀረበው እስከ 15% የሚደርስ ቅናሽ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ
#TurnYourIdeaIntoReality #MobileAppDevelopment #EidDiscount #ashewatechnology
አሸዋ ቴክኖሎጂ ለተቋማት እና ግለሰቦች
✅ ምርት እና አገግሎታቸውን ለዓለም የሚያሳዩበት ድረ ገጽ
✅ የድርጅታቸውን የስራ ሂደት የሚያቀላጥፉበትን የ ERP ሲስተም እንዲሁም
✅ በደንበኞች ፍላጎት መሰረት የሚሰሩ የሶፍትዌር አገልግሎቶቹ
ላይ መጪዎቹን የዒድ እና የፋሲካ በዓላት ምክንያት በማድረግ ባቀረበው እስከ 15% የሚደርስ ቅናሽ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ
#TurnYourIdeaIntoReality #MobileAppDevelopment #EidDiscount #ashewatechnology
ወደ ሶፍትዌርነት ቢለወጥልኝ ያሉት ሃሳብዎ እንዴት ሆነ?
እኛ ዘንድ ያምጡት! በበሰሉ ባለሙያዎቻችን ሃሳብዎን አብላልተን፣አብራርተን፣ዘርዝረን የህልምዎን ፍሬ በተመጣጣኝ ዋጋ እናበላዎታለን፡፡
እርስዎ ሀሳብ ብቻ ይዘው ይምጡ፡፡!
ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ ይህንን በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #BusinessModules #Efficiency #BusinessTransformation

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ1 ሺህ 446 ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ አንድሆንላቹሁ መልካም ምኞታችን ነው::
መልካም በዓል! አሸዋ ቴክኖሎጂ!
#ashewatechnology #Ashewa #AshewaSmartERP #Ecommerce
መልካም በዓል! አሸዋ ቴክኖሎጂ!
#ashewatechnology #Ashewa #AshewaSmartERP #Ecommerce
በሁሉም የቴክኖሎጂ ውጤቶቻችን ላይ ቅናሽ አድርገናል!
አሸዋ ቴክኖሎጂ ለተቋማት እና ግለሰቦች
✅ ምርት እና አገግሎታቸውን ለዓለም የሚያሳዩበት ድረ ገጽ
✅ የድርጅታቸውን የስራ ሂደት የሚያቀላጥፉበትን የ ERP ሲስተም እንዲሁም
✅ በደንበኞች ፍላጎት መሰረት የሚሰሩ የሶፍትዌር አገልግሎቶቹ
ላይ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ባቀረበው እስከ 15% የሚደርስ ቅናሽ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ
#TechSolutions #BusinessGrowth #FasikaDeals #AshewaTechnology

🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Kicking Off the Future of Construction with ERP! 💻
Following our strategic partnership with OBM Construction S.C., we are thrilled to officially kick off the full ERP implementation! In this milestone meeting, our teams align on goals, strategies, and execution plans to drive digital transformation in the construction sector.
With OBM Construction’s expertise and Ashewa Technology’s innovative ERP solutions, we’re set to streamline operations, enhance efficiency, and revolutionize the industry.
Stay tuned for updates as we build a smarter, more connected future!
#ERPImplementation #DigitalTransformation #ConstructionInnovation #OBMConstruction #AshewaTechnology

❤1
Happy New Week! Let’s Build the Future Together! 💻✨
We are ready to serve you with cutting-edge tech solutions, from custom software development to website building, ERP systems, and cloud hosting—everything you need to grow and scale your business seamlessly!
📞 Let’s talk and take your business to the next level!
#MotivationMonday #Success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
We are ready to serve you with cutting-edge tech solutions, from custom software development to website building, ERP systems, and cloud hosting—everything you need to grow and scale your business seamlessly!
📞 Let’s talk and take your business to the next level!
#MotivationMonday #Success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቴክኖሎጂ ብቻ ሳይሆን የዕድገትዎ አጋር...!
ከምርት ሽያጭ እስከ ቁጥጥር፣ ከ ዌብሳይት እስከ ሃብት አስተዳደር ሁሉንም የዲጂታል መፍትሄዎች በአንድ የሚያገኙበት አስተማማኝ የቴክኖሎጂ አጋር
ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ ይህንን በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #BusinessModules #Efficiency
ከምርት ሽያጭ እስከ ቁጥጥር፣ ከ ዌብሳይት እስከ ሃብት አስተዳደር ሁሉንም የዲጂታል መፍትሄዎች በአንድ የሚያገኙበት አስተማማኝ የቴክኖሎጂ አጋር
ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ ይህንን በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!
#ashewatechnology #softwaredevelopment #BusinessModules #Efficiency
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን አደረሳችሁ!
አሸዋ ቴክኖሎጂ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ስቅለት በዓል አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡!
#AshewaTechnology #Nehabi #SmartERP #Holiday #Ethiopia

👍3❤1
አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኦሮሚያ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ጋር ተፈራረመ።
አሸዋ ቴክ ሚያዚያ 14/2017
ስምምነቱ የተካሄደው የ ሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ሲሆን፤የስምምነት ሰነዱ ተቋማቱን እና በስራቸው የሚገኙ አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርግ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ዝርዝሩን ለማንበብ
https://shorturl.at/RIXuY
#AshewaTechnology #OromiaChamber #DigitalTransformation #PublicPrivatePartnership #InnovationInAfrica #ERPSoftware #TechForBusiness #SmartPartnership

👏7👍4
🚀 የ2-ወር ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ ስልጠና ከአሸዋ ቴክኖሎጂ
📌 ያለ ሱቅ ደንበኞች ማግኘት
📌 በፌስቡክ/Instagram ንግድ ማሳደግ
📌 Google እና ሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች
📌 ኦንላይን ክፍያ ስርዓቶች
📌 ምርቶችዎን ለብዙ ሰዎች ማቅረብ
📅 ስልጠናው በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል!
📞 ለተመዝገብ: 0920 60 41 42
#DigitalMarketing #Ecommerce #Ethiopia #Training #AshewaTechnology
📌 ያለ ሱቅ ደንበኞች ማግኘት
📌 በፌስቡክ/Instagram ንግድ ማሳደግ
📌 Google እና ሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች
📌 ኦንላይን ክፍያ ስርዓቶች
📌 ምርቶችዎን ለብዙ ሰዎች ማቅረብ
📅 ስልጠናው በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል!
📞 ለተመዝገብ: 0920 60 41 42
#DigitalMarketing #Ecommerce #Ethiopia #Training #AshewaTechnology
💡 New Week, New Opportunities! 🌟
Let’s kick off this Monday with new ideas, a renewed desire, and the courage to face new challenges! 🚀✨
What’s your goal for this week?
#HappyMonday #NewWeekNewGoals #AshewaTechnology #TogetherWeBuildOurFuture
Let’s kick off this Monday with new ideas, a renewed desire, and the courage to face new challenges! 🚀✨
What’s your goal for this week?
#HappyMonday #NewWeekNewGoals #AshewaTechnology #TogetherWeBuildOurFuture
በደቡብ አፍሪካ 🇿🇦 ጆሃንስበርግ እየተካሄደ ባለው የስማርት ማኑፋክቸሪንግ እና ቴክኖሎጂ ጉባኤ (Smart Manufacturing & Technology Summit) ላይ ካምፓኒያችንን አሸዋ ቴክኖሎጂን በመወከል ዋና ስራ አስፈፃሚዉ አቶ ዳንኤል በቀለ እየተሳተፋ ይገኛል።
(https://www.mfgtechsummit.com/)
በዝግጅቱ ከተለያዩ ሀገራት ተጋባዥ የቴክኖሎጂና አምራች ድርጅቶች የተገኙ ሲሆን በአፍሪካ ያሉ ሀገራትን እርስ በርስ በማስተዋወቅና በማስተሳሰር በቀጣይ አፍሪካ በቴክኖሎጂ ሙሉ በሙሉ እራሱዋን የቻለች ሀዉጉር እንድትሆን ትልቅ ድርሻ ያበረክታል ተብሉዋል።
#ስማርትማኑፋክቸሪንግአፍሪካ #የማኑፋክቸሪንግለውጥ #ዲጂታልአፍሪካ #በአፍሪካየተሰራ #ጆሃንስበርግቴክ #ስማርትፋብሪካዎች #የአፍሪካፈጠራ #AshewaTechnology #SmartManufacturingAfrica

👍10❤7
ድርጅታችን አሸዋ ቴክኖሎጂ ለክቡር አጋራችን ኤዶሚያስ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማ በልዩ ሁኔታ ያበለፀገዉን የኢአርፒ ሲስተም በይፋ አስረከበ፡፡
https://youtu.be/56oRMu6KEa0?si=dab7HY59uIbqsB56

YouTube
ዜና ኢአርፒ | ERP News
ይህ ቪዲዮ አሸዋ ቴክኖሎጂ ለክቡር አጋራችን ኤዶሚያስ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማ በልዩ ሁኔታ የገነባውን ውስብስብ የኢአርፒ ስርዓት ያስረከበበትን ይፋዊ የፕሮጀክት መዝጊያ ሥነ-ሥርዓት በወፍ በረር በዜና መልክ ያሳያል፡፡
#አሸዋቴክኖሎጂ #ኤዶሚያስ_ኢንተርናሽናል #የኢአርፒስኬት #ዲጂታል_ትራንስፎርሜሽን #ኢትዮጵያ #ፕሮጀክትመዝጊያ #የቴክኖሎጂስኬት
This video shows a bird's-eye view…

A new week. A new chance to reboot, refresh, and rise.
No matter your path — student, startup, CEO, or someone else — this Monday is a blank screen ready for brilliance. Make it count. Ashewa’s cheering you on.
#HappyMonday #ProgressTogether #AshewaSpirit #TechnologyForAll #AshewaTechnology

Turn On Your Curiosity
This Monday, we’re not just working—we’re exploring, solving, improving. Whatever you’re building, learning, or dreaming… now’s a good time to begin.
#HappyMonday #MondayMotivation #NewWeekNewGoals #Productivity #Tech #BusinessGrowth #AshewaTechnology