Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ለፋይናንሺያል ጉዳይዎ ውክልና መስጠት ቀርቷል፤ስጋትዎም ተቀርፏል!

እንዴት አሉ? ይኸውልዎ በአሸዋ ERP የፋይናንስ ሞጁል ካሉበት ሆነው ባሻዎ ሰዐት የገንዘብ እንቅስቃሴዎችዎን መቆጣጠር፣ቼኮችን ማረጋገጥ እና ውሳኔዎችን ማሳለፍ ይችላሉ፡፡ የትም ቢሆኑ እርስዎ ከቢሮ አልወጡም፡፡

ለነጻ ሙከራ እና ለበለጠ መረጃ ይህንን ቅጽ https://forms.gle/h7zy4PbRusurPPxw7 ይሙሉ፡፡!

ወይም በ +251909707762 ይደውሉ፡፡

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
" ከአሸዋ ጋር በነበረን ቆይታ እኛ እንዲሰራልን ከፈለግነው በተጨማሪ ሙያዊ አስተያየቶችን በመስጠት የሚያስፈልገን ተሰርቶልናል፡፡

የ ERP ሲስተሙ ከሰራተኛ ቅጥር አንስቶ ሁሉንም ስራዎቻችንን በቀላሉ መከወን አስችሎናል፡፡በዚሁ አጋጣሚ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት ይህንን ሲስተም በመጠቀም መረጃዎቻቸውን ከመጥፋት እና መበላሸት እንዲታደጉ እመክራለሁ፡፡"

አቶ ሙሉጌታ ጊዜው
በ ፓድ ኢትዮጵያ የ ኦፕሬሽን እና ፋይናንስ ሃላፊ

ለቢዝነስዎ ተስማሚ የ ERP ሞጁል ለማሰራት በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👍2
ለቢዝነስዎ ዕድገት ለጎንዎ ዕረፍት ይገባዎታል፡፡!

ባለንበት ወቅት ትርፋማነትን መጨመር፣የድግግሞሽ ስራዎችን ማስቀረት፣ቀልጣፋ እና ትርፋማ ስራን መከወን ዘመናዊነትን ያሻል፡፡ ለዚህ ደግሞ የአሸዋ ERP ለሁሉም ዘርፍ የሚስማሙ ዘመናዊ መፍትሄዎችን አቅርቧል፡፡

ለእርስዎ የሚሆነውን ይምረጡ 5 ቀናት በቀሩት የ 20% ቅናሽ ውጤታማነትዎን ያሳልጡ፡፡!

ቅናሹን ለማግኘት 👉 https://bit.ly/45QmBWv

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #Discount
👍1
በምርት ሂደት መዘግየት፣በጥሬ ዕቃ እና ምርት ቁጥጥር ደክመዋል? እነሆ መላ!

በፋብሪካዎ ውስጥ መርፌ እንኳን ሳይጎድል እያንዳንዷን ንብረትዎን ይቆጣጠሩ፣የምርትዎን ሂደት በየወቅቱ ይከታተሉ ብሎም ዝርዝር ሪፖርቶችን በቀላሉ ይመልከቱ፡፡ በዘመናዊነት ያምርቱ!

በአሸዋ ማኑፋክቸሪንግ ሞጁል ውጤታማነትዎን ያሳድጉ፡፡! 3 ቀናት ብቻ በቀሩት የ 20% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #Discount
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Upgrade your business today!

An ERP system functions like a well-oiled machine for your organization. It keeps everything working smoothly, provides real-time updates, and prevents costly errors. Save time and money while making your business more efficient. 

So, what do you think?

Call Us To Book Your free Demo:- +251909707762.

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👍1
የአዲሱ ዓመት የቢዝነስዎ ፍላጎትዎ የትኛው ነው?

💵 ገቢዎን ማሳደግ
ወጪዎችዎን መቀነስ
🦾 ውሳኔዎችዎን በጠንካራ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ማድረግ
🐕‍🦺 የአገልግሎት ጥራትዎን ከፍ ማድረግ

ወይስ ሁሉም?

ታዲያ ምን ችግር የአሸዋ ERP ለእነዚህ እና ሌሎች የዕድገት መለኪያዎች የተዘጋጀ የዘመናዊ ቢዝነሶች ደጀን ነው፡፡

ለነጻ ዴሞ እና ዝርዝር መረጃ ይህንን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/GHWTNnqm1JPFz9gcA ወይም ዛሬውኑ በ +251909707762 ያነጋግሩን፡፡

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👍1
የዲፓርትመንቶች አለመናበብ ስራዎን ወደኋላ እየጎተተብዎት ተቸግረዋል?

የ አሸዋ ERP ሲስተም ይህንን ክፍተት ለመሙላት፣የእርስ በእርስ ትብብርን ለማጠናከር እንዲሁም የድርጅትዎን ራዕይ በአንድነት የሚያሳኩ የተባበሩ የስራ ክፍሎችን ለመፍጠር የተዘጋጀ አንድ ወጥ የሶፍትዌር መፍትሄ ነው፡፡ ለትርፋማነት እና ውጤታማነት ዛሬውኑ የአሸዋን ERP ይጠቀሙ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0909707880 ይደውሉ፡፡!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዋጭ እና ተስማሚ የንግድ መላ!

ከዘመኑ ጋር ዘምነው በተቀላጠፈ የስራ ሂደት ተጉዘው በ አሸዋ ERP ጊዜዎን ቆጥበው ስራዎችዎን ይጨርሱ የቢዝነስ ግብዎ ላይ በቶሎ ይድረሱ፡፡

ለበለጠ መረጃ https://smarterp.com.et ን ይጎብኙ ወይም በ 0976005100 ይደውሉ፡፡

#AshewaERP #BusinessTransformation #CloudBasedERP #CustomizableSolution #StreamlineOperations #SmallBusinessSolution #EnterpriseSolution #ERPSoftware
👍1
የአሸዋ ERP ለድርጅቶች የተዘጋጀ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው ሶፍትዌር ነው፡፡ ምን ያህል ስራን ለማቀላጠፍ እንደሚረዳ እና ውሳኔዎችን የተስተካከሉ እንደሚያደርግ በዝርዝር ይገንዘቡ፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን በመከተል የቴክኖሎጂ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

ፌስቡክ https://www.facebook.com/SmartERPAshewa

ትዊተር https://x.com/SmartERP_ashewa

ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@smarterp.ashewa

ሊንክዲን https://www.linkedin.com/company/smart-erp-solution

ኢንስታግራም https://www.instagram.com/smarterp_ashewa/

#AshewaERP #BusinessTransformation #CloudBasedERP #CustomizableSolution #StreamlineOperations
👍1
ዕድገትን ለፋርማሲዎ እፎይታን ለጎንዎ!

የአሸዋ ስማርት ERP ን የፋርማሲ ማኔጅመንት ሲስተም ሲጠቀሙ

👉በፋርማሲዎ ያለውን የዕቃ ዝርዝር ያለ ልፋት መቆጣጠር
👉መድሃኒቶች ጊዜያቸው ሳያበቃ በፊት አስቀድሞ መልዕክት ማግኘት
👉የአቅራቢዎችዎን ምርት ጥራት በ ባች መለየት
👉መደርደሪያዎን እንደ ስምዎ ማወቅ ይችላሉ

ሌሎችንም አድካሚ ተግባራት በቀላሉ ያስተዳድራሉ፡፡!

የበለጠ ለማወቅ ይህንን ቅጽ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👏3👍21
ለፋይናንሺያል ጉዳይዎ ውክልና መስጠት ቀርቷል፤ስጋትዎም ተቀርፏል!

እንዴት አሉ? ይኸውልዎ በአሸዋ ERP የፋይናንስ ሞጁል ካሉበት ሆነው ባሻዎ ሰዐት የገንዘብ እንቅስቃሴዎችዎን መቆጣጠር፣ቼኮችን ማረጋገጥ እና ውሳኔዎችን ማሳለፍ ይችላሉ፡፡ የትም ቢሆኑ እርስዎ ከቢሮ አልወጡም፡፡

ለነጻ ሙከራ እና ለበለጠ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👍2👏2
Supercharge Your Business with Ashewa’s Smart ERP

Discover how Ethiopian businesses are thriving with our affordable, customizable ERP solution. Whether you're a small startup or a growing enterprise, Smart ERP has the tools you need to succeed. 💪

Data-driven decisions and automated workflows? Yes, please!

🔗 Click to learn more and transform your business today! Read the full blog

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👏3👍21
Planning an ERP Implementation? Hold Up!

Before diving in, make sure you know what not to do! 🙅‍♂️ Our latest blog breaks down the biggest mistakes and shares winning strategies to ensure success. Start smart and get it right from the start!

👉 Read the full blog now!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👍21👏1
Is Manual Attendance Checking Holding You Back?

Say goodbye to the hassle of manual attendance tracking! Our HR module seamlessly integrates with biometric machines, making attendance management effortless and accurate. Streamline your processes and focus on what really matters—your people!

For More Information Call +251909707870

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #attendancemanagment
👍2🥰1
ትርምስምስ አሰራርን ይሰናበቱ !

ኋላ ቀር በሆነ መንገድ ቢዝነስዎን መምራት የሚፈለገውን ውጤት አያመጣም፡፡ በስማርት ERP ስራዎትን በቅልጥፍና፣በትክክለኛ እና ውጤታማ መንገድ ይስሩ፡፡!

የፈለጉትን ሞጁል መርጠው አሰራሩን ለመመልከት በ 0909707870 ቀጠሮ ያስይዙ::!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
👍6👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ደንበኞቻችን ይህንን እንዳገኙ ሲመሰክሩ ሰምተናል

ትልቁ ሃሳብዎ ትልቅ እና ባለሙያ ተግባሪን ይፈልጋል ፣ ለዚህም አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አለልዎ።

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #Testimony
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Upgrade your business today!

An ERP system functions like a well-oiled machine for your organization. It keeps everything working smoothly, provides real-time updates, and prevents costly errors. Save time and money while making your business more efficient. 

Call us now at ☎️ 0976005500 to schedule your free demo and see how Ashewa ERP can simplify your operations, save you time, and boost efficiency.

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
ትርምስምስ አሰራርን ይሰናበቱ !

ኋላ ቀር በሆነ መንገድ ቢዝነስዎን መምራት የሚፈለገውን ውጤት አያመጣም፡፡ በስማርት ERP ስራዎትን በቅልጥፍና፣በትክክለኛ እና ውጤታማ መንገድ ይስሩ፡፡!

የፈለጉትን ሞጁል መርጠው አሰራሩን ለመመልከት በ 0909707870 ቀጠሮ ያስይዙ::!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Signing the deal is just the beginning—delivering on time is what sets us apart!

Our ERP implementation team is on the ground training the staff at Colingo Concrete Manufacturing, ensuring a smooth transition to a more efficient system.

Looking for a reliable ERP solution? Let’s take your business to the next level! Contact us today at 0909707870

#ERPImplementation #OnTimeDelivery #DigitalTransformation #AshewaERP
👍1
🤔 በቢዝነስዎ እድገት እና መውደቅ መካከል ያለው ወሳኝ ልዩነት ምን ሊሆን ይችላል ብለው ያስባሉ? መልሱ ERP (የድርጅት ሃብት እቅድ) ስርዓት ነው!

ስለ ምርት እና አገልግሎትዎ በልበ ሙሉነት እንደሚሩት ሁሉ፣ ስለ ድርጅትዎ ቁጥራዊ መረጃዎችስ? ግልጽና ወቅታዊ መረጃ ከሌለዎት አደጋ ላይኖት!

በአሸዋ ስማርት ERP የግምት ስራ ቀርቷል!
📊 ከገንዘብ ፍሰት እስከ ዕቃ ክምችት (Inventory) ድረስ በትክክል ይቆጣጠሩ።
👥 ከሰራተኛ ክትትል እስከ የሽያጭ አስተዳደር ድረስ በብቃት ይምሩ።
🤝 ከደንበኛ ግንኙነት (CRM) እስከ የሰው ኃይል (HR) ድረስ ያሉ ሂደቶችን ያቀላጥፉ።

ሙሉ የድርጅትዎን ቁጥጥር በመዳፍዎ አድርገው፣ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ይውሰዱ!
ለበለጠ መረጃ እና ነፃ ማማከር፣ አሁኑኑ ይደውሉልን!
📞 0909707880

#ERP #AshewaERP #የቢዝነስእድገት #ዲጂታልትራንስፎርሜሽን #ኢትዮጵያ #ስማርትቢዝነስ #DataDrivenDecisions
👍3