Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
አሸዋ ቴክኖሎጂ እንኳን ለአሸንዳ፣ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡!

መልካም በዓል! 🎉 🎊

#Holiday #Ethiopia #Ashenda #Ethiopianculture
👍1
🌼 #የአዲስ ዓመት ስጦታ ለመቀበል ተዘጋጅተዋል? 🎁

ስጦታው እና የአሸናፊነት መስፈርቶቹን እዚህ ቪዲዮ ላይ 👉 https://bit.ly/4d10s9Q ያገኟቸዋል፡፡

🌼 መልካም አዲስ ዓመት፤ መልካም ዕድል፡፡! 🌼

ለመመዝገብ ይህንን ፎርምይሙሉ 👇 https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6

#Holiday #WebsiteBuilder #Newyear #Digitalmarketing #elaerning #ashewatechnology
👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌼 አሸዋ ቴክኖሎጂ ሁሉም የድርጅቱ ሰራተኞች በተገኙበት ደማቅ የሆነ የ አዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት አደረገ፡፡ 🌼

የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል በቀለ "2017 ከዚህ የበለጠ ውጤት የምናስመዘግብበት ይሆን ዘንድ እንመኛለን" በማለት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

#happyholiday #Newyear #ethiopian #holiday #ethiopia
🔥 የመስቀል በዓልን በማስመልከት እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ በአገልግሎቶቻችን ላይ አድርገናል! 🌼🌼🌼

ቅናሹ እስከ መስከረም 30 የሚቆይ ስለሆነ ፈጥነው አሁኑኑ ይወስኑ፤ከዘመኑ እኩል ይዘምኑ! 🎁

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ ወይንም ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን! 👇

ዌብሳይት ከማሰራት ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎችዎ
በ 0946-43-33-33

ስለ Smart ERP solution ማንኛውንም መረጃ እፈልጋለሁ ካሉ
በ 0947-43-33-33

ወደ ተግባር መቀየር የሚፈልጉት አዲስ የፈጠራ ሀሳብ ካለዎት
በ 0909-70-71-17

ያነጋግሩን፡፡!

#Holiday #WebsiteBuilder #SmartERP #Discount #Softwaredevelopment #ashewatechnology #Ethiopian #Mesqel
👍31
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥🌼 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🌼

በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የዕድገት እንዲሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን። 🌼

#Holiday #WebsiteBuilder #SmartERP #Discount #Softwaredevelopment #ashewatechnology #Ethiopian #Mesqel
🔥እስከ 20% የሚደርሱ ቅናሾች በሁሉም የቴክኖሎጂ ውጤቶች እነሆ ከ አሸዋ ቴክኖሎጂ! 🌼🌼

ቅናሾቹ እስከ መስከረም 30 ብቻ ይቆያሉ፤ ስለሆነም ፈጥነው በቅናሹ ይጠቀሙ 🎁

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ ወይንም ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን! 👇

ዌብሳይት ከማሰራት ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎችዎ
በ 0946-43-33-33

ስለ Smart ERP solution ማንኛውንም መረጃ እፈልጋለሁ ካሉ
በ 0976-00-55-00

ወደ ተግባር መቀየር የሚፈልጉት አዲስ የፈጠራ ሀሳብ ካለዎት
በ 0947-43-33-33

ያነጋግሩን፡፡!

#Holiday #WebsiteBuilder #SmartERP #Discount #Softwaredevelopment #ashewatechnology #Ethiopian #Mesqel
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼

🌼BAAGA AYYAANA IRREECHAA NAGAA GEESSAN 🌼

በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የአንደነት እንዲሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን። 🌼

#Holiday #WebsiteBuilder #SmartERP #Discount #Softwaredevelopment #ashewatechnology #Ethiopian #Irreechaa
3👍2🥰2👏1
ዌብሳይት የለዎትም?ወይስ ዌብሳይትዎ ሳቢ አይደለም?

ችግርዎን ዛሬ እንፍታልዎ!

ለማንኛውም የዌብሳይት ፍላጎትዎ ይህንን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/F4vKhkYdv3MWQ1yW6 ወይም በ 0909707870 ይደውሉ

#Holiday #Nehabi #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite
👍8👏2
ከተጨናነቀው ገበያ መሃል ልቀው መታየት ይሻሉ?

ዌብሳይትዎን በነሃቢ ያሰሩ፤ዓለም አቀፍ ተደራሽነትን ይዘው ቢዝነስዎ ይምሩ።

ለገና በዓል በተዘጋጀው ልዩ ቅናሽ ይጠቀሙ ለቢዝነስዎ የገና ስጦታን ይሸልሙ!

ለበለጠ መረጃ 👉 ☎️ 0909707870 ይደውሉ።

#Holiday #Nehabi #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite
👍2
የበዐል ሸማቾች የሚገዙትን እቃ ኦንላይን እየፈለጉ ነው እርስዎስ ለመገኘት ተዘጋጅተዋል?

ለደንበኞችዎ ቅናሽ አዘጋጅተው፣ተፈላጊ እቃዎችን አስገብተው ብዙዎች ዘንድ ካልደረሰ ምን ዋጋ አለው?

ዛሬውኑ የ ኢኮሜርስ ዌብሳይትዎን በነሃቢ ያሰሩ የበዓል ሽያጭዎን ይጨምሩ።

ለበለጠ መረጃ 0909707870 ወይም https://nehabi.com/e-commerce/ ይጎብኙ!

#Holiday #Nehabi #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite
👍3
እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ፕሮፌሽናል ዌብሳይትዎን ያሰሩ!

ገና ደርሷል።! ነሃቢ ደግሞ ለቢዝነስዎ የገና ስጦታ አዘጋጅቷል ውብ፣ደህንነታቸው የተጠበቁ፣ፕሮፌሽናል ዌብሳይቶችን እስከ 30% በሚደርስ የበዓል ቅናሽ አዘጋጅቷል።

ዛሬውኑ ዌብሳይት ያሰሩ ቢዝነስዎን በ ኦንላይን ያሳድጉ

የበለጠ ለመረዳት https://bit.ly/40cADjP ይመልከቱ

#WebsiteBuilder #Holiday #Nehabi #CodeFreeWeb #Discount #Ethiopia #AshewaTechnology
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢዝነስዎ ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይት ያሻዋል።!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ፕሮፌሽናል፣ውጤታማ እና ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ድረ ገጽዎን በነሃቢ ይገንቡ።!

ለገና በዓል በተደረገው ቅናሽ ይጠቀሙ። 🎁

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡!

#WebsiteBuilder #Holiday #Nehabi #CodeFreeWeb #Discount #Ethiopia #AshewaTechnology
👍2
መረጃዎችዎን ከስጋት ይጠብቁ ቢዝነስዎን ወደስኬት ያዝልቁ !

የአሸዋ ክላውድን በመጠቀም ወሳኝ መረጃዎችዎን በጥፋት የማይነኩ ያድርጓቸው። እርስዎ ዕድገትዎ ላይ ያተኩሩ የደህንነትዎን ጉዳይ በእኛ ላይ ይጣሉ። 🎄

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡! ወይም ashewacloud.com ላይ ይጎብኙን።

#AshewaTechnology #CloudComputing #Holiday #Ethiopia #Innovation #Discount
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን አደረሳችሁ!

አሸዋ ቴክኖሎጂ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ስቅለት በዓል አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡!

#AshewaTechnology #Nehabi #SmartERP #Holiday #Ethiopia
👍31