Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኦሮሚያ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ጋር ተፈራረመ።
አሸዋ ቴክ ሚያዚያ 14/2017

ስምምነቱ የተካሄደው የ ሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ሲሆን፤የስምምነት ሰነዱ ተቋማቱን እና በስራቸው የሚገኙ አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርግ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ለማንበብ
https://shorturl.at/RIXuY

#AshewaTechnology #OromiaChamber #DigitalTransformation #PublicPrivatePartnership #InnovationInAfrica #ERPSoftware #TechForBusiness #SmartPartnership
👏7👍4
አሸዋ ቴክኖሎጂ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር የጋራ ስምምነት (MoU) ተፈራረመ!

የመግባቢያ ሰነዱ የኢትዮጵያን የዲጂታል ጉዞ ከማገዝ አኳያ ትልቅ ሚና ይኖረዋ ተብሏል።


በዚህ የትብብር ስምምነት የሚተገበሩ ዋና ዋና ስራዎች:
የሰራተኞች አቅም ግንባታ
ጥናት እና ፈጠራ
ቴክኖሎጂ ማስተላለፍ
የተማሪዎች ኢንተርንሺፕ ዕድሎች እንዲሁም
በማህበረሰብ ላይ ቴክኖሎጂያዊ እይታ

በተጨማሪም ይህ ትብብር ትምህርትን እና ኢንዱስትሪን በማገናኘት የወደፊት ኢትዮጵያን ወደ ዲጂታል ዘመን በፍጥነት እንድትገባ ያደርጋታል!

#አሸዋ_ቴክኖሎጂ #ወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ #SmartPartnership #ዲጂታል_ኢትዮጵያ #SoftwareDevelopment #AshewaSmartERP
👍102