በደቡብ አፍሪካ 🇿🇦 ጆሃንስበርግ እየተካሄደ ባለው የስማርት ማኑፋክቸሪንግ እና ቴክኖሎጂ ጉባኤ (Smart Manufacturing & Technology Summit) ላይ ካምፓኒያችንን አሸዋ ቴክኖሎጂን በመወከል ዋና ስራ አስፈፃሚዉ አቶ ዳንኤል በቀለ እየተሳተፋ ይገኛል።
(https://www.mfgtechsummit.com/)
በዝግጅቱ ከተለያዩ ሀገራት ተጋባዥ የቴክኖሎጂና አምራች ድርጅቶች የተገኙ ሲሆን በአፍሪካ ያሉ ሀገራትን እርስ በርስ በማስተዋወቅና በማስተሳሰር በቀጣይ አፍሪካ በቴክኖሎጂ ሙሉ በሙሉ እራሱዋን የቻለች ሀዉጉር እንድትሆን ትልቅ ድርሻ ያበረክታል ተብሉዋል።
#ስማርትማኑፋክቸሪንግአፍሪካ #የማኑፋክቸሪንግለውጥ #ዲጂታልአፍሪካ #በአፍሪካየተሰራ #ጆሃንስበርግቴክ #ስማርትፋብሪካዎች #የአፍሪካፈጠራ #AshewaTechnology #SmartManufacturingAfrica

👍10❤7