Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
በደቡብ አፍሪካ 🇿🇦 ጆሃንስበርግ እየተካሄደ ባለው የስማርት ማኑፋክቸሪንግ እና ቴክኖሎጂ ጉባኤ (Smart Manufacturing & Technology Summit) ላይ ካምፓኒያችንን አሸዋ ቴክኖሎጂን በመወከል ዋና ስራ አስፈፃሚዉ አቶ ዳንኤል በቀለ እየተሳተፋ ይገኛል።
(https://www.mfgtechsummit.com/)
በዝግጅቱ ከተለያዩ ሀገራት ተጋባዥ የቴክኖሎጂና አምራች ድርጅቶች የተገኙ ሲሆን በአፍሪካ ያሉ ሀገራትን እርስ በርስ በማስተዋወቅና በማስተሳሰር በቀጣይ አፍሪካ  በቴክኖሎጂ ሙሉ በሙሉ እራሱዋን የቻለች ሀዉጉር እንድትሆን ትልቅ ድርሻ ያበረክታል ተብሉዋል።

#ስማርትማኑፋክቸሪንግአፍሪካ #የማኑፋክቸሪንግለውጥ #ዲጂታልአፍሪካ #በአፍሪካየተሰራ #ጆሃንስበርግቴክ #ስማርትፋብሪካዎች #የአፍሪካፈጠራ #AshewaTechnology #SmartManufacturingAfrica
👍107