Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
በተፈላጊ ሙያዎች ራስዎን ያሳድጉ፡፡!

ከ100 በላይ ለሆኑ ኢንተርፕራይዞች የ Digital Marketing and E-commerce ስልጠና ሲሰጥ የቆየው አሸዋ ቴክኖሎጂ በተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ጥያቄ መሰረት ስልጠናዎቹን አጠናክሮ መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ ስለሆነም ከዚህ በፊት ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁ እያልን፤ ለመመዝገብ ፍላጎት ያላችሁ ደግሞ በዚህ ሊንክ https://forms.gle/exGWMgQmLFYM9okv8 እንድትመዘገቡ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍2
በየትኛው የስራ ዘርፍ ላይ መሰማራት ይፈልጋሉ?

Digital Marketing Specialist
Social Media Manager
Content Marketing Manager
SEO Specialist
Ecommerce Manager
Content Strategist
Digital Marketing Coordinator
CRO Specialist
Online Brand Manager
Digital Advertising Specialist
Product Marketing Manager

እንግዲያውስ አሸዋ ቴክኖሎጂ ለዚህ ብቁ ስልጠና ለመስጠት፤ካሰለጠናቸው ሰልጣኞች ተወዳዳሪ የሆኑትን ለራሱ ለመቅጠርና ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች የስራ ሁኔታ ለማመቻቸት በዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ(Digital Marketing and eCommerce) በሁለት ፈረቃ ለመስጠት የመጀመሪያ ተማሪዎች (First Batch) ምዝገባ እያጠናቀቀ ስለሆነ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ለመመዝገብ ይህንን ቅጽ https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 ይሙሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍6
Get Ready to Boost Sales and Profits.

Your website is your virtual marketplace. Is it making a stellar first impression, or is it turning visitors away? Or perhaps you don’t have a website at all? No matter the situation, Nehabi’s eCommerce templates are here to help you design a website that transforms visitors into loyal customers. Discover how to take your online business to the next level with Nehabi! 

Ready to get started? Read More https://bit.ly/3yJz4ir

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #ecommerce #onlinestore #shopsmall #ecommercebusiness #ecommercemarketing #digitalmarketing #sales #conversions #customerengagement
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአዲስ ዓመት
አዲስ ሐሴት!!!

🌼እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቄራ የታረዱ ሙሉ የበግ ወይም የፍየል ሥጋ የያዙ ጥቅሎች በቅናሽ ዋጋ አቅርበንሎታል፡፡ 

ሙሉ ክፍያውን ከፍለው እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ቀድመው ላዘዙ 20 የበግ ወይም የፍየል ጥቅል ገዢዎች፣ በዓሉን ምክንያት በማድረግ 1 ዶሮ እና 12 እንቁላል ምንሸልም መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን!!😎

በዚህ ሊንክ https://bit.ly/4e1FGri አሁኑኑ ይዘዙን፤ ካሉበት ቦታ ድረስ በነጻ ትራንስፖርት እናመጣሎታለን!!!

💡ማሳሰቢያ፡- የሥጋው መጠን ከ14 ኪ.ግ ካነሰ ወይም ከጨመረ በትክክለኛው መጠን ብቻ ታስቦ ክፍያው ይፈጸማል፡፡

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልጆቻችን ማደጋቸውን የምናቅበት አንድ ክፍል ሲጨምሩ ነው::
የ2017 የትምህርት ዘመን መድረሱን አስመልክቶ ልጆቻችን በቀጣይ ትምህርት ዘመን የሚያስፈልጋቸው የትምህርት መሳሪያዎች የያያዘ ጥቅል ይዘንሎት መተናል::

Nursery ተማሪዎች
የትምህርት መሳሪያዎች ጥቅል
📣 ለማዘዝ: https://bit.ly/47jcWbp

1- 6 ክፍል ተማሪዎች
የትምህርት መሳሪያዎች ጥቅል
📣 ለማዘዝ: https://bit.ly/3Tn6Jpd

7-12 ክፍል ተማሪዎች
የትምህርት መሳሪያዎች ጥቅል
📣 ለማዘዝ: https://bit.ly/3Xyr6m0
በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! 👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል 👉 https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ ይህንን ፎርም https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 ይሙሉ፡፡! ወይም በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቅዳሜ ሌላ ቀጠሮ እንዳይዙ!

የፊታችን ቅዳሜ ማለትም መስከረም 11 ከ ቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ነጻ የ 2 ሰዐት የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡ ቀድመው ይገኙ ቦታዎን ያስጠብቁ፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
ኑና በነጻ የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ውሰዱ ተብላችኋል።!

ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 10 ከ ቀኑ 8፡00 ጀምሮ ቦሌ ብራስ ሪያሊቲ ፕላዛ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው የአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ የሚሰጠው ስልጠና ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
1👍1
እንኳን ደህና መጣችሁ!

ይህ የ አሸዋ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ ስልጠና መረጃዎች የሚሰጡበት አዲሱ የውይይት ግሩፕ ነው፡፡ ሊንኩን https://t.iss.one/AshewaHibridlearning በመጫን ተቀላቀሉ፤ቤተሰብ ሁኑ፡፡

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
የዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ ስልጠና በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም

እንደሚታወቀው አሸዋ ቴክኖሎጂ ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስን ከመሰረቱ መማር ለሚፈልጉ ሁሉ ስልጠናዎችን ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት ቀናት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ሰአት በብዙዎች ጥያቄ መሰረት በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም ለማስተማር የ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል፡፡

የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ለመሆን በዚህ ቅጽ https://forms.gle/FUK3hU9VF5oa9M7eA ተመዝግበው ቦታዎን ይያዙ፡፡

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👏43👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ ይህንን ፎርም https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 ይሙሉ፡፡! ወይም በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍3
ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል?

👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ
👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ
👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው
👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ
👉 ወይስ ሁሉንም ነኝ ብለው ያስባሉ?

መልካም ዜና አለን!

አሸዋ ቴክኖሎጂ በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፤ዘመኑን መዋጀት ደግሞ በዘመናዮች ተፈላጊ ያደርጋል

ፈጥነው ይመዝገቡ፤የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ
መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ።

#DigitalMarketing #Skill #Ecommerce #Income #PassiveRevenue
👍6👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተፈላጊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ ይሁኑ!

ብዙ ድርጅቶች ብቁ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያዎችን እየፈለጉ ነው። አሸዋ ቴክኖሎጂ ደግሞ ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች ውጤታማ ተማሪዎችን እያመረተ ነው። እርስዎም አሁኑኑ ይመዝገቡ እና የተፈላጊ ባለሙያዎችን ጎራ ይቀላቀሉ።!

ለመመዝገብ በ 0920604142 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ በ 0920604142 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
1
ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል?

👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ
👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ
👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው
👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ
👉 ወይስ ሁሉንም ነኝ ብለው ያስባሉ?

መልካም ዜና አለን!

አሸዋ ቴክኖሎጂ በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፤ዘመኑን መዋጀት ደግሞ በዘመናዮች ተፈላጊ ያደርጋል

ፈጥነው ይመዝገቡ፤የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ
መረጃ በ +251920604142 ይደውሉ።

#DigitalMarketing #Skill #Ecommerce #Income #PassiveRevenue
👍4
የራስዎን የኢኮሜርስ መተግበሪያ ያሰሩ፡፡!

ንግድዎን የማሳደግ ህልሙ ኖሮ፣የሚሸጡት ምርት ከፊትዎ ተደርድሮ ፈላጊዎቹ ዘንድ ካልደረሰ ግን ኪሳራ ነው፡፡ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርቶችዎን በፈላጊዎችዎ ኪስ ለማስገባት የኢኮሜርስ አፕሊኬሽን እየሰራን እንገኛለን፡፡

ፈጣን እና ቀላል
የተለያዩ የክፍያ አማራጮች ያሉት
ሽያጭዎን በቀላሉ የሚያስተዳድሩበት እና
ለብዙዎች የሚደርሱበትን

ደረጃውን የጠበቀ የሞባይል አፕሊኬሽን ያሰሩ፤ንግድዎን ለማሳደግ እርምጃዎን ይጀምሩ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡!

#Ecommerce, #OnlineShopping, #OnDemandSoftware, #EcommerceBusiness, #OnlineStore #EcommerceApp #AshewaTechnology
👍1
ለመጪው ጊዜ የሚሆን የዲጂታል ክህሎት አዳብረዋል?

የዲጂታሉ ዓለም በፍጥነት እያደገ ነው፡፡ ትናንት ይሰራ የነበረው ነገን ለማሻገር ዋስትና መሆን አይችልም፡፡

ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል?

👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ?
👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ?
👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው?
👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ?

ወይስ ሁሉም እርስዎን ይመለከታል?

አሸዋ ቴክኖሎጂ ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የአጫጭር ስልጠናዎች ካሪኩለም መሰረት ከሚያዚያ 1 ጀምሮ ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፡፡

ዘመኑን የዋጁ አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ፈጥነው ይመዝገቡ፤የማይተካ እና በባትሪ የሚፈለግ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251920604142 ይደውሉ።

#DigitalMarketing #Ecommerce #SkillBuilding #PassiveIncome #CareerGrowth #FutureProof
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ1 ሺህ 446 ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ አንድሆንላቹሁ መልካም ምኞታችን ነው::
መልካም በዓል! አሸዋ ቴክኖሎጂ!

#ashewatechnology #Ashewa #AshewaSmartERP #Ecommerce
🚀 የ2-ወር ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ ስልጠና ከአሸዋ ቴክኖሎጂ

📌 ያለ ሱቅ ደንበኞች ማግኘት
📌 በፌስቡክ/Instagram ንግድ ማሳደግ
📌 Google እና ሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች
📌 ኦንላይን ክፍያ ስርዓቶች
📌 ምርቶችዎን ለብዙ ሰዎች ማቅረብ

📅 ስልጠናው በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል!
📞 ለተመዝገብ: 0920 60 41 42

#DigitalMarketing #Ecommerce #Ethiopia #Training #AshewaTechnology