Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ለመጪው ጊዜ የሚሆን የዲጂታል ክህሎት አዳብረዋል?

የዲጂታሉ ዓለም በፍጥነት እያደገ ነው፡፡ ትናንት ይሰራ የነበረው ነገን ለማሻገር ዋስትና መሆን አይችልም፡፡

ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል?

👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ?
👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ?
👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው?
👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ?

ወይስ ሁሉም እርስዎን ይመለከታል?

አሸዋ ቴክኖሎጂ ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የአጫጭር ስልጠናዎች ካሪኩለም መሰረት ከሚያዚያ 1 ጀምሮ ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፡፡

ዘመኑን የዋጁ አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ፈጥነው ይመዝገቡ፤የማይተካ እና በባትሪ የሚፈለግ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251920604142 ይደውሉ።

#DigitalMarketing #Ecommerce #SkillBuilding #PassiveIncome #CareerGrowth #FutureProof
👍4