Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
እጅግ ተፈላጊ በሆኑ የስራ ዘርፎች ተመራጭ መሆን ይሻሉ?

እንኳን ደስ አለዎት! አሸዋ ቴክኖሎጂ ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስን ከመሰረቱ መማር ለሚፈልጉ ሁሉ ስልጠናዎችን በቅርቡ መስጠት ይጀምራል፡፡

አብራችሁን ቆዩ፡፡! ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
3👍1👏1
ሰራተኞችዎን ያብቁ ተቋምዎን ወደ ከፍታ ያዝልቁ!

ብቁ ሰራተኞች የዕድገትዎ መሰረቶች ናቸው፡፡ በቅርቡ በአሸዋ ቴክኖሎጂ መሰጠት የሚጀምረውን የ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ትምህርት ለሰራተኞችዎ በማቅረብ ድርጅትዎን ከዘመኑ እኩል ያራምዱ፡፡!

አብራችሁን ቆዩ፡፡! ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍1
በተፈላጊ ሙያዎች ራስዎን ያሳድጉ፡፡!

ከ100 በላይ ለሆኑ ኢንተርፕራይዞች የ Digital Marketing and E-commerce ስልጠና ሲሰጥ የቆየው አሸዋ ቴክኖሎጂ በተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ጥያቄ መሰረት ስልጠናዎቹን አጠናክሮ መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ ስለሆነም ከዚህ በፊት ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁ እያልን፤ ለመመዝገብ ፍላጎት ያላችሁ ደግሞ በዚህ ሊንክ https://forms.gle/exGWMgQmLFYM9okv8 እንድትመዘገቡ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍2
በየትኛው የስራ ዘርፍ ላይ መሰማራት ይፈልጋሉ?

Digital Marketing Specialist
Social Media Manager
Content Marketing Manager
SEO Specialist
Ecommerce Manager
Content Strategist
Digital Marketing Coordinator
CRO Specialist
Online Brand Manager
Digital Advertising Specialist
Product Marketing Manager

እንግዲያውስ አሸዋ ቴክኖሎጂ ለዚህ ብቁ ስልጠና ለመስጠት፤ካሰለጠናቸው ሰልጣኞች ተወዳዳሪ የሆኑትን ለራሱ ለመቅጠርና ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች የስራ ሁኔታ ለማመቻቸት በዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ(Digital Marketing and eCommerce) በሁለት ፈረቃ ለመስጠት የመጀመሪያ ተማሪዎች (First Batch) ምዝገባ እያጠናቀቀ ስለሆነ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ለመመዝገብ ይህንን ቅጽ https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 ይሙሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍6
Don't miss our latest blog post on how to monetize your blog with Nehabi! Start earning today.

Read More 👉 https://bit.ly/3T7933t

#blogging #income #Nehabi #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #DIYWebsite #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
We're Hiring! Join us as a Human Resource Specialist!

We’re seeking an experienced HR Specialist to manage recruitment, onboarding, and employee relations. Collaborate with our HR Manager to foster a positive workplace.

Responsibilities:
- Oversee recruitment and onboarding.
- Maintain HR records and compliance.
- Support performance management and training.
- Coordinate offboarding and HR events.

Qualifications:
- Bachelor’s degree in HR or related field.
- 3-5 years of HR experience.
- Knowledge of Ethiopian labor laws.
- Strong communication skills in English and Amharic.

Ready to make an impact? Apply now! 👉 https://bit.ly/3XrO3aa

#income #jobs #ashewatechnology
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ ይህንን ፎርም https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 ይሙሉ፡፡! ወይም በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቅዳሜ ሌላ ቀጠሮ እንዳይዙ!

የፊታችን ቅዳሜ ማለትም መስከረም 11 ከ ቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ነጻ የ 2 ሰዐት የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡ ቀድመው ይገኙ ቦታዎን ያስጠብቁ፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
ኑና በነጻ የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ውሰዱ ተብላችኋል።!

ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 10 ከ ቀኑ 8፡00 ጀምሮ ቦሌ ብራስ ሪያሊቲ ፕላዛ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው የአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ የሚሰጠው ስልጠና ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
1👍1
እንኳን ደህና መጣችሁ!

ይህ የ አሸዋ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ ስልጠና መረጃዎች የሚሰጡበት አዲሱ የውይይት ግሩፕ ነው፡፡ ሊንኩን https://t.iss.one/AshewaHibridlearning በመጫን ተቀላቀሉ፤ቤተሰብ ሁኑ፡፡

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
የዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ ስልጠና በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም

እንደሚታወቀው አሸዋ ቴክኖሎጂ ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስን ከመሰረቱ መማር ለሚፈልጉ ሁሉ ስልጠናዎችን ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት ቀናት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ሰአት በብዙዎች ጥያቄ መሰረት በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም ለማስተማር የ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል፡፡

የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ለመሆን በዚህ ቅጽ https://forms.gle/FUK3hU9VF5oa9M7eA ተመዝግበው ቦታዎን ይያዙ፡፡

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👏43👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ ይህንን ፎርም https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 ይሙሉ፡፡! ወይም በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍3
ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል?

👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ
👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ
👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው
👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ
👉 ወይስ ሁሉንም ነኝ ብለው ያስባሉ?

መልካም ዜና አለን!

አሸዋ ቴክኖሎጂ በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፤ዘመኑን መዋጀት ደግሞ በዘመናዮች ተፈላጊ ያደርጋል

ፈጥነው ይመዝገቡ፤የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ
መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ።

#DigitalMarketing #Skill #Ecommerce #Income #PassiveRevenue
👍6👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተፈላጊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ ይሁኑ!

ብዙ ድርጅቶች ብቁ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያዎችን እየፈለጉ ነው። አሸዋ ቴክኖሎጂ ደግሞ ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች ውጤታማ ተማሪዎችን እያመረተ ነው። እርስዎም አሁኑኑ ይመዝገቡ እና የተፈላጊ ባለሙያዎችን ጎራ ይቀላቀሉ።!

ለመመዝገብ በ 0920604142 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ በ 0920604142 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
1
ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል?

👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ
👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ
👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው
👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ
👉 ወይስ ሁሉንም ነኝ ብለው ያስባሉ?

መልካም ዜና አለን!

አሸዋ ቴክኖሎጂ በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፤ዘመኑን መዋጀት ደግሞ በዘመናዮች ተፈላጊ ያደርጋል

ፈጥነው ይመዝገቡ፤የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ
መረጃ በ +251920604142 ይደውሉ።

#DigitalMarketing #Skill #Ecommerce #Income #PassiveRevenue
👍4