ትኩረት‼️ ቡሌ ሆራ ከሰዓታት በፊት በከተማይቱ ውስጥ ከፍተኛ የጥይት ድምፅ ይሰማ ነበረ። ስለጉዳዩ ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሰኝ አቀርባለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update "ለዴሞክራሲያችን ዘብ እንቁም" ያሉ አርባ አራት የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ አባላት ሃገራቸው #አደገኛ ሲሉ ወደጠሩት ምዕራፍ እየተሸጋገረች እንደሆነች ገለፁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Fake News Alert‼️
ዜናው: መቀለ በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ እንዲታደሙ የተጠሩት አቶ #በረከት_ስምዖን ወደ ከተማዋ ሊበሩ ሲሉ ከቦሌ አየር ማረፊያ በደህንነቶች መብረር እንደማይችሉ ተነግሯቸው ተመለሱ(ተያዙ)።
የAPው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ማረጋገጥ እንደቻለው፦
ግለሰቡ ከደቡብ አፍሪካ የተመለሱት #ቅዳሜ ምሽት (የሰልፉ እለት) ነበር። ከትግራይ ክልላዊ መንግስትም የተሳተፉ ጥሪ #አላቀረበላቸውም ነበር። በመጨረሻም የጉዞ ክልከላ እስካሁን #አልተደረገባቸውም።

🕊ሀዋሳ🕊
ሰላም በሌለበት ልማት፣ ዴሞክራሲና የተረጋጋ ሕይወትን ማሰብ እንደማይቻል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ #የሰላም_ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከዘጠኙ ክልሎችና ከሁለት የከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የሰላም አምባሳደር እናቶች ትላንር #ከሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ላይም የሰላም ሚኒስቴር ተወካይ የሆኑት ወይዘሮ #አበባ_ተገኝ እንዳሉት በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው የጸጥታ ችግር እንዲቆም መላው ህብረተሰብ በትኩረት ሊሰራ ይገባል።
“ያለ ሰላም ልማት ዴሞክራሲና እድገት አይኖርም” ያሉት ተወካይዋ ሴቶች በሰላም እጦት ምክንያት ዋነኛ ተጎጂዎች በመሆናቸው ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ሁሉም ህብረተሰብ ከሴቶች ጎን እንዲቆም ጠይቀዋል።
ወጣቱ የሃገር ተረካቢ እንዲሆን ወላጆች ማስተማር ብቻ ሳይሆን በመልካም ስነ-ምግባር በማነጽና በመቆጣጠር ለጸረ-ሰላም ኃይሎች መጠቀሚያ እንዳይሆን ማድረግ እንዳለባቸውም ገልጸዋል።
የሰላም አምባሳደርና የልኡካን ቡድኑ አባል የሃረሪ ክልል ተወካይ ወይዘሮ ገነት አሰፋ በበኩላቸው ሁሉም በየአካባቢው ያሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እንደ ልጆቹ በመጠበቅ በሰላም እጦት እንዳይጎዱ ሊከላከል እንደሚገባ አስረድተዋል።
የሰላም አምባሳደሮቹ በዛሬው እለት የተወያዩባቸውን የሃላባና ሃዋሳ ከተሞች ነዋሪዎችን ጨምሮ በሃገሪቱ የተለያዩ ከተሞች በመዘዋወር ተመሳሳይ ውይይት አድርገዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

ሞዛምቢክ‼️
የሞዛምቢክ መንግሥት፣ #የመንግሥት ሰራተኞችን ክፍያ ኦዲት በተደረገበት ወቅት 30ሺ የማይታወቁ ሰራተኞች አግኝቻለሁ ብሏል። አንዳንዶቹ ላልሰሩበት ስራ ደመወዝ የሚከፈላቸው፣ የሞቱና ሐሰተኛ ስሞች ተገኝተውበታል። የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስተሯ #ካርሜሊታ_ናማሹሉ እንደገለፁት ከሆነም ለነዚህ ሰራተኞች የተጭበረበረ ክፍያ ለመክፈል 250 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስወጣቸው ነው። በሀገሪቷ ላይ ያለውን የመንግሥት ባለስልጣናት የስራ አፈፃፀም ለመገምገም በተከናወነው ኦዲት ላይ ነው ይህ ክፍተት የተገኘው። ይህ የማጭበርበር ሂደት ሙስናን በሚገመግመው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ኢንዴክስ ዝርዝር ውስጥ ሀገሪቷን 153ኛ ደረጃ ያስቀምጣታል። ሚኒስትሯ ጨምረው እንደተናገሩት 348ሺ ሰራተኞች ግምገማው ውስጥ ተካተዋል። የሞዛምቢክ መንግሥት የተለያዩ ተቋማት የሚያወጡትን ገንዘብ ለመቆጣጠር እቅድ እንደነደፈም አስታውቋል።
ምንጭ፦ BBC

ቡሌ ሆራ🔝
አሁንም ተደጋጋሚ የጥይት ድምፅ እየተሰማ እንደሆነ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ገልፀዋል። ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲት #አቅራቢያ ትላንት ምሽት ቤቶች ሲቃጠሉ እንደተመለከቱም የቻናላግን ቤተሰብ አባላት ነግረውናል። ዛሬ ማለዳም ህፃናት፣ አዛውንቶች፣ ሴቶች ወደተቋሙ ግቢ እየገቡ እንደሆነና በግቢው ውስጥ የፀጥተ ሀይሎች በስፋት እንደከተሙ አሳውቀዋል።
በአካባቢው ሥለተፈጠረው አለመረጋጋት ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሰኝ አቀርባለሁ።

ሀዋሳ🔝በከተማይቱ ያለው #የነዳጅ እጥረት እስካሁን መፍትሄ አላገኘም። ዛሬ ከማለዳው አንስቶ ረጃጅም የተሽከርካሪ ሰልፎች በተለያዩ ነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች ለማየት ተችሏል።
#TIKVAHETHIOPIA(የሀዋሳ ቤተሰብ አባላት)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAHETHIOPIA(የሀዋሳ ቤተሰብ አባላት)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች የነበሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔ ዓለሙ እና አቶ #ሀዱሽ ካሳ ደስታ ላይ ፍርድ ቤቱ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ትላንት በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው የታየው በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩት አቶ መዓሾ እና አቶ ሀዱሽ ላይ ተጨማሪ ምርመራ ለማድረግ ፖሊስ ጊዜ ቀጠሮ ጠይቆባቸዋል። ተጠርጣሪዎቹ ትናንት ፍርድ ቤት በቀረቡበት ወቅት በግላቸው ጠበቃ አቁመው ለመከራከር አቅም የሌላቸው መሆኑን ገልጸው መንግስት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል። ፖሊስ በበኩሉ ተጠርጣሪዎቹ በቂ ሃብትና ንብረት ያላቸው በመሆኑ በግል ጠበቃ አቁመው መከራከር እንዳለባቸው ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል። በመሆኑም ለምርመራ የተሰጠው የጊዜ ቀጠሮ ከመድረሱ በፊት የተጠርጣሪዎቹን ሀብት ንብረት የሚያሳይ ማስረጃ ለታህሳስ 8 ቀን 2011 ዓ.ም ፖሊስ እንዲያቀርብ ታዟል። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች የነበሩት አቶ መዓሾ እና አቶ ሀዱሽ በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ባለፈው ቅዳሜ ህዳር 29 ቀን 2011 ዓ.ም መሆኑ ይታወሳል።
ምንጭ፦ ena
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ena
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ🔝
‹‹እኛ ተማሪዎች ለህዝባችን አንድነት ምሰሶ ፤ #ለችግሮቻችን መፍቻ ቁልፍ እንጂ ለቁርሾዎች መነሻ መሆን የለብንም። ተማሪዎች ህዝባችንን #በድህነት ያስቀሩ ድክመቶቻችን የምንቀርፍ ኃይሎች እንጂ የቁርሾ መመስረቻዎች መሆን አንፈልግም፡፡›› የደብረ ማርቆስ ተማሪዎች
ተማሪዎቹ በትላንትናው ዕለት ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ #አብሮነትን የሚያጠናክሩ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡
• የአማራ እና ኦሮሞ ህዝቦች አንድነት #ለኢትዮጵያውያን ደኅንነት እንዲሆን አሻራችንን እናሳርፋለን ። እኛ አንድ ህዝቦች ነን ። አንድ ህዝብ መሆናችን ዩኒቨርሲቲዎች ምሳሌ እንዲሆኑ እንሰራለን ።
• እኛ ተማሪዎች ህዝባችንን በድህነት ያስቀሩ ድክመቶቻችን የምንቀርፍ ሀይሎች እንጂ የቁርሾ መመስረቻዎች መሆን አንፈልግም።
• ወደ ቤተሰቦቻችን ይዘን የምንመለሰው #ፍቅር እና #መፍትሄን እንጂ #ልዩነት አይሆንም።
• የምንማረው ህዝባችንን በፍቅር ለመምራት ነው ፤ #አንድነታችንን የሚያሳጡ ሀሳቦች እንዳይተባበሩ እናድርግ።
• ደም የመተካኪያ ፍሬ እንጂ ከዛሬ በኋላ የልዮነት ሀሳብ ሁኖ #ለሚከፋፍሉን እድል ሰጥቶ ወደኋላ የሚመልሰን ሊሆን አይገባም።
በደም ተለያይተን በድህነት ውስጥ መኖር በለውጡ ትውልድ አይቀጥልም፤ የሚል ሰላማዊ ሰልፍ ግቢያቸው ላይ በማድረግ ሀሳባቸውን ገልፀዋል።
ምንጭ፦ አብመድ

#Update በአዲስ አበባ #ለውጭ_ሀገራት የስራ ስምሪት ስልጠና የሚሰጡ ተቋማት በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ ተገለፀ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአዲስ አበባ ከተዘጋጁት የስልጠና ማእከላት ውስጥ የጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና የንፋስ ስልክ ቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ማዕከላትን ተመልክቷል። እነዚህ ማዕከላት ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት ስራ ለሚሄዱ ዜጎች ስልጠና ለመስጠት የሚያስችላቸውን ዝግጅቶች ማድረጋቸውን ነው መታዘብ የተቻለው። ማዕከላቱ ዘመናዊ የቤት ውስጥ መገልገያ መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የማብሰያና ሌሎች የቤት ውስጥ ቁሳቆሶችን ለማሟላት ሞክረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፅህፈት ቤት እንደ አዲስ ሊደራጅ ነው፡፡ የምክር ቤቱ ፅህፈት ቤት ሶስት ምክትል ፀሐፊዎች እንዲኖሩት የሚያስችል የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ለፅህፈት ቤቱ የሚመደበው ዳይሬክተር ደግሞ እንደ ቀድሞው በሹመት ሳይሆን በውድድር ላይ ተመስርቶ ይቀጠራል ይላል ረቂቁ፡፡እንደ አዲስ የሚደራጀው የምክር ቤቱ ፅህፈት ቤት መረጃዎችን ለሕዝብ የሚያደርስበት የብድሮድካስት ስርጭት ስልጣን እንዲኖረው በህግ ማሻሻያው ተካቷል፡፡ በተጨማሪም ጥናትና ምርምር እንዲያደርግ የሚፈቀድለት ይሆናል፡፡ ምክር ቤቱ በእውቀትና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔም እንዲሰጥ ብቃት ያለው አማካሪ ጽህፈት ቤቱ ይኖረዋል ተብሏል፡፡ ረቂቅ አዋጁ ከመፅደቁ በፊት ለዝርዝር እይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትኩረት‼️አምቦ ዩኒቨርሲቲ (ዋናው ግቢ) ያለውን #ችግር የሚመለከተው አካል በጋራ ሊፈታው ይገባል ሲሉ ተማሪዎች ጠይቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia