ቡሌ ሆራ🔝
አሁንም ተደጋጋሚ የጥይት ድምፅ እየተሰማ እንደሆነ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ገልፀዋል። ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲት #አቅራቢያ ትላንት ምሽት ቤቶች ሲቃጠሉ እንደተመለከቱም የቻናላግን ቤተሰብ አባላት ነግረውናል። ዛሬ ማለዳም ህፃናት፣ አዛውንቶች፣ ሴቶች ወደተቋሙ ግቢ እየገቡ እንደሆነና በግቢው ውስጥ የፀጥተ ሀይሎች በስፋት እንደከተሙ አሳውቀዋል።
በአካባቢው ሥለተፈጠረው አለመረጋጋት ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሰኝ አቀርባለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia