ዘለንስኪ ለድርድር ዝግጁ መሆናቸውን ትራምፕ ተናገሩ።
ፕሬዝዳንትትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደነጩ ቤተመንግስት ከተመለሰ በኋላ ለኮንግረንሱ የመጀመሪያ ንግግራቸውነ አድርገዋል፡፡
በዚህም፦
የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንን፣ "በአሜሪካ ታሪክ መጥፎው ፕሬዝዳንት" ሲሉ ጠርተዋቸዋል፡፡ በአንጻሩ እሳቸውን ከአሜሪካ መስራች አባትና የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዋሽንግተን ጋር አነጻጽረዋል፡፡
ስለዩክሬን ጉዳይ ባነሱት ንግግራቸው ደግሞ፣ ከዘለንስኪ ለድርድር ዝግጁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ መቀበላቸውን ተናግረዋል፡፡ ደብዳቤው "ከዩክሬናውያን በላይ ሰላም የሚፈልግ የለም" እንደሚል ትራምፕ ገልጸዋል።
ዘለንስኪና ልዑካናቸው ዘላቂ ሰላም እንድረጋገጥ ከእሳቸው አመራር ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን አጽንዖት ሰጥተውታል ነው ያሉት።
ትራምፕ በአሜሪካ ስለጨመረው የኑሮ ውድነት ሲናገሩ፣ የባይደንን አስተዳደር ተጠያቂ አድርገዋል፡፡ "በተለይ ደግሞ የእንቁላል ዋጋ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል" ብለዋል። የእንቁላል ዋጋ በዚህ አመት ብቻ 40 በመቶ መጨመሩን አብራርተዋል፡፡
አሜሪካ ፖለቲካ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው ስለሚባው ቢሊየነሩ መስክን በተመለከተ ደግሞ፣ "ዲሞክራቶች ፖለቲካውን እያበላሸ ነው በማለት ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩበት ይገኛሉ" ሲሉ የሚቀርብበትን ወቀሳ ተከላክለዋል፡፡ "መስክ በመቶ ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብን ማዳን ችሏል" ብለዋል።
በተለያዩ ሀገራት ላይ እየጣሉት ስላለው ታሪፍ ደግሞ፣ "ቀረጦች አሜሪካን እንደገና ባለጸጋ ከማድርግና አሜሪካን እንደገና ታላቅ ከማድረግ ጋር የተያያዙ ናቸው፤ ይህ በፍጥነት የሚተገበር ይሆናል፤ የተወሰነ ሊረብሽ ይችላል ግን ከዚያ ጋር ችግር የለብንም" ሲሉ ተደምጠዋል። #pbsnews# skynews #telegraph
@ThiqahEth

👍23😁10❤3
THIQAH
ትዕዛዝ! በትራምፕ ላይ "አሉታዊ ትችት ሰንዝረዋል" የተባሉት የኔዘርላንድ ድፕሎማት እንግሊዝን ለቀው እንድወጡ መታዛቸው ተሰምቷል። ዝርዝሩን ከአፍታ በኋላ ይጠብቁ! @ThiqahEth
ትዕዛዙና ዝርዝሩ...
"የምታንጸባርቀው የሀገርህን አቋም እስከሆነ ድረስ እንደፈለክ የመናገር ነጻነት ሊኖርህ አይችልም" - ኔዘርላንድ ዲፕሎማቷን
በትራምፕ ላይ "አሉታዊ ትችት ሰንዝረዋል" የተባሉት የኔዘርላንድ ዲፕሎማት እንግሊዝን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ።
እንግሊዝ በሚገኘው የኔዘርላንድ ኤምባሲ ከፍተኛ ኮሚሽነር የሆኑት ፊል ጎፍ፣ ለንደን ውስጥ በሚገኘው የቻታም ሀውስ ቲንክ ታንክ መድረክ ላይ አወዛጋቢ ንግግር ማድረጋቸው እንግሊዝንና አሜሪካን አስኮርፏቸው ኖሯል።
ዲፕሎማቱ የቀድሞው የእንግሊዝ መሪ ዊኒስተን ቸርች፣ የጀርመኑ መሪ አዶልፍ ሂትለር ዩጎዝላቪያን እንዲወሩ የፈቀዱበትን የታሪክ አጋጣሚ አጣቅሰው፣ "ፕሬዜዳንት ትራምፕ ከቸርችል ታሪክ መማር ተስኗቸው ያን ታሪክ እየደገሙት ይገኛሉ" ማለታቸው ነው ትችትና ኩርፊያ ያስከተለባቸው።
የኔዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊኒስተን ፒተር የጎፍን አስተያየት፣ "እጅግ አስቀያሚ" ሲሉ ገልጸውታል፡፡
"በጎፍ ቦታ ስትሆን መንግስትህን ነው የምትወክለው" ያሉት ሚኒስትሩ፣ "የምታንጸባርቀው የሀገርህን አቋም እስከሆነ ድረስ እንደፈለክ የመናገር ነጻነት ሊኖርህ አይችልም" ብለዋል። #msn #telegraph

👍10🥰1
በማይናማር በድጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል?
በማይናማር ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ 5.1 ሬክተር ስኬል የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተዘግቧል።
መሬት መንቀጥቀጡ መከሰቱንና 5.1 የተለካ ስለመሆኑ የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቨይ (USGS)ን በመጥቀስ የዘገበው "Telegraph" ነው።
ማሌዥያ ለመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው መፍትሄ እንዲፈለግ አደረገችው በተባለ ጥሩ መሠረት፣ የእስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አስቸኳይ ስብሰባ መቀመጣቸውም ተዘግቧል።
ስለዛሬው መሬት መንቀጥቀጥ የጠየቅናቸው በማይናማር የሚገኙ ኢትዮጵያውን ደግሞ፣ ዛሬ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዳልሰሙ፣ ያልሰሙትም ምናልባት መጠኑ ዝቅተኛ በመሆኑ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል።
ራሱን የብሔራዊ አንድነት መንግስት (NUG) በማለት የሚጠራው የማይናማር "አማፂ ቡድን" በበኩሉ፣ ከፊል የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጉን አስታውቋል ተብሏል።
ከቀናት በፊት በማይናሚር የተከሰተው መሬት መንቀጥቀጥ 7.7 ሬክተር ስኬል የተለካ ሲሆን፣ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል።
በአደጋው የሟቾች ቁጥር 10,000 ሊደርስ እንደሚችል የአሜሪካው ጂኦሎጂካል ሰርቬይ መግለጹ የሚታወስ ሲሆን፣ የቴሌግራፍ የዛሬ ዘገባ ደግሞ፣ 3,400 የሚሆኑት እስካሁን የደረሱበት እንዳልታወቀ ገልጿል። #eyewitnessnews #thepeninsula #telegraph

👍11😱4🥰1🤔1🙏1
"የኢራንን መከላከያ ሚኒስቴር አጥቅቻለሁ" - እስራኤል
"የእስራኤል የኃይፋ ነዳጅ ማደያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሻለሁ" -ኢራን
የእስራኤል ጦር የኢራንን የመከላከያ ሚኒስቴር ኢላማ ያደረገ ጥቃት ማድረሱን ገልጿል።
እስራኤል ሌሊት ላይ በፈጸመችው ጥቃት የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት ላይ የሚሳዔል ጥቃት መፈጸሟን የኢራን ባለስልጣናት አረጋግጠዋል።
ነገር ግን የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ የለም።
በሌላ በኩል ኢራን በጋራ መኖሪያ አፓርትመንት ላይ ባደረሰችው ጉዳት የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የእስራኤል የአደጋ ጊዜ ባለሙያዎች ተናግረዋል።
ለሦስተኛው ዙር የእስራኤል ጥቃት የአጸፋ ምላሽ የሰጠችው ኢራን በእስራኤል የኃይፋ ነዳጅ ማደያ ጣቢያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሳለች ተብሏል። #telegraph

❤24🕊4
የእስራኤል ጦር አዲስ የተሾሙትን የኢራን የጦርነት ወቅት ዋና አዛዥ አሊ ሻድማሊ መገደሉን አስታወቀ።
ዋና አዛዡ ወደ ብሄራዊ ዘብ ዋና ማዘዣ እያቀኑ በነበረበት ወቅት የአየር ላይ ጥቃት እንደፈጸመባቸው ጦሩ አስታውቋል።
ሻድማኒ ወደ ዋና አዛዥነት የመጡት ከአምስት ቀናት በፊት በመጀመሪያው የእስራኤል ጥቃት ነው።
ሻድማኒ የረጅም አመት ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥነት ልምድ እንደነበራቸው ጦሩ አስታውቋል።
ኢራን ስለ አሊ ሻድማኒ ግዲያ የሰጠችው ምላሽ የለም። #telegraph

👏21❤13😢6😡2💔1
THIQAH
"አሜሪካና ምዕራባውያን ቀጠናዊ ቦታዎቻቸውን ኢራንን ለማጥቃት ከተጠቀሙበት ከአካባቢው እናጠፋቸዋለን" - የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኢራን በመካከላቸው ምስራቅ የሚገኙትን የአሜሪካን ወታደራዊ ሰፈሮች ልታጠቃ እንደምትችል አስጠነቀቀች። ቴህራን ፕሬዝዳንት ትራምፕ አያቶላህ ኮሚኒን በተመለከተ ያወጡትን ማስጠንቀቂያ አውግዛለች። የኢራን አብዮታዊ ዘብ ሌሊቱን ባወጣው መግለጫ፣ "አሜሪካና ምዕራባውያን ቀጠናዊ ቦታዎቻቸውን…
"የአሜሪካ ጥቃት የማይጠገን ውጤት ያስከትላል። ኢራን እጇን አትሰጥም" - አያቶላሕ አሊ ኮሚኒ
የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላሕ አሊ ኮሚኒ የኢራን እና የእስራኤል ጦርነት ከተጀመረ በኋላ የመጀመሪያ ንግግር አድርገዋል።
በብሔራዊ ቴሌቪዥን በቀጥታ በተላለፈው ንግግራቸው፣ "ኢራን የአየር ክልሏ እየተጣሰ ዝምታን የምትመርጥበት ምክንያት የለም፣ ወታደራዊ ጣልቃገብነትንም በቸልታ አታልፈውም" ብለዋል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ እጃቸውን እንዲሰጡ ባስተላለፉት መልዕክት ዙሪያ፣ "ሀገራችን በደማቸው ዋጋ የከፈሉ ሰማዕታትን አታረክስም፣ ኢራን እጇን አትሰጥም" ሲሉ ተደምጠዋል።
ለአሜሪካ ባስተላለፉት የማስጠንቀቂያ መልዕክት፣ "የአሜሪካ ጥቃት የማይጠገን ውጤት ያስከትላል" ሲሉ ተናግረዋል።
ኮሚኒ፣ "በግድ የሚደረግ ጦርነትንም ሆነ በግድ የሚመጣ ሰላም አንፈልግም" ብለዋል። #outlookindia #telegraph

❤46🕊7😡3👏2
THIQAH
Photo
አሜሪካ አግዳው የነበረውን የተማሪዎች ቪዛ አገልግሎት ጀመረች።
ዋሽንግተን በመላው ዓለም የሚገኙ ኤምባሲዎቿ ለተማሪዎች ቪዛ ቀጠሮ እንዳይሰጡ ጥላው የነበረውን እገዳ አንስታለች።
በአዲሱ አሰራር መሰረት ሁሉም የትምህርት እድል አመልካቾች የማህበራዊ ሚዲያ ገፅ እንዲኖራቸው ያስገድዳል ተብሏል። #telegraph
https://t.iss.one/thiqahEth/3357
@Thiqah

🙏14❤4🤔1
በፓኪስታን 13 ፓሊሶች ሲገደሉ 14 ንጹሐን መጎዳታቸው ተገለጸ።
በዚህም ወደ 13 የሚሆኑ ፖሊሶች በአጥፍቶ ጠፊ መገደላቸው ነው የተሰማው።
በሰሜን ዋዚሪስታን በደረሰው ክስተት 14 ንጹሐን ዜጎች ተጎድተዋል ተብሏል።
አጥፍቶ ጠፊው በፖሊስ ተሽከርካሪ ላይ ቦምብ በመጣላቸው ነው አደጋው የደረሰው። #telegraph

😭8😱5❤4🕊2🙏1
በአሜሪካ 24 ሰዎች በጎርፍ አደጋ ህይወታቸው አለፈ።
በቴክሳስ ከተማ በተከሰተው ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ በጋራ ማቆያ የነበሩ ህፃናት መጥፋታቸው ተገልጿል።
ምንም እንኳን የአደጋ ጊዜ ባለሙያዎች ወደስፍራው ቢያቀኑም አደጋው አሁንም ድረስ ቀጥሏል ተብሏል። #telegraph

😢17❤14🕊4👏2🙏2😭2😱1
"በመሰረቱ ውስብስብ የጦር መሳሪያዎችን እናቀርብላቸዋለን፣ ለዚህም እነሱ 100% ይከፍሉናል" - ዶናልድ ትራምፕ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ምን ያክል እንደሆኑ ቁጥራቸውን ባይገልፁም ለዩክሬን የአየር መከላከያ ሊልኩ መሆናቸውን በድጋሚ ተናግረዋል።
ፕሬዝዳንቱ "ለእነሱ የመከላከያ ሚሳዔሎቹን እንልካለን፣ ሚሳዔሎቹ መላካቸው ዩክሬንን ለመጠበቅ አስፈላጊ ናቸው" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ትራምፕ አክለውም "ምክንያቱም ቭላድሚር ፑቲን ጠዋት ጥሩ ያወራሀል፣ ማታ ሁሉንም በቦምብ ይደበድባል" ብለዋል።
ትራምፕ "በመሰረቱ ውስብስብ የጦር መሳሪያዎችን እናቀርብላቸዋለን፣ ለዚህም እነሱ 100% ይከፍሉናል" በማለት አስረድተዋል። #telegraph

❤6🙏5🕊2😱1😢1
THIQAH
ትራምፕ በሩሲያ ላይ የ100% ታሪፍ ሊጥሉ እንደሚችሉ ጠቆሙ። ከሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (NATO) ዋና ፀሐፊ ማርክ ሩቴ ጋር በዋይትሃውስ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት አስተዳደራቸው ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ ስለሚያደርግበት ሁኔታ አንስተዋል ተብሏል። ዶናልድ ትራምፕ ሞስኮ ለሰላም ስምምነት ፍቃደኛ ካልሆነች፣ የሩሲያን ምርት በሚገዙ ሀገራት ላይም ተመሳሳይ እርምጃ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል። …
"ሩሲያ ለትራምፕ ቲያትራዊ አመለካከት አትጨነቅም" - ሰርጌ ሪያብኮቭ
ሩሲያ የትራምፕን አስተያየት ተከትሎ ለድርድር ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች።
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ሪያብኮቭ "ሩሲያ ለድርድር ዝግጁ ናት" በማለት የሩሲያን አቋም ገልጸዋል።
ሪያብኮቭ አክለውም፣ "ሩሲያ ለትራምፕ ቲያትራዊ አመለካከት አትጨነቅም" ሲሉ ተችተውታል።
ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ በ50 ቀናት ውስጥ ለሰላማዊ ድርድር ዝግጁ ካልሆነች የ100% ታሪፍ እንደሚጥሉ አስጠንቅቀዋል። #telegraph

❤20😡3🙏2🕊2
በፓኪስታን ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ 159 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።
በፑንጃብ ግዛት ብቻ 63 ሰዎች ሲሞቱ ከ300 የሚበልጡት ተጎድተዋል ተብሏል።
የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጭ ባለሙያዎች ከሀገሪቱ መከላከያ ጋር በመተባበር ነዋሪዎችን የማስወጣት ስራ እየሰሩ መሆኑም ተገልጿል። #telegraph

😢19❤6💔2😭2🤔1🙏1🕊1
በሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ።
40 ተጓዦችን ይዞ ሲጓዝ የነበረው አንቶኖቭ አን - 24 አውሮፕላን ድንገት ከራዳር ውጪ መሰወሩን የአንጋራ አየርመንገድ አስታውቋል።
የአደጋ ጊዜ ሄሊኮፕተር ከተሰማራ በኋላ አውሮፕላኑ በቻይና ድንበር በምትገኘው የሩሲያ አርሙር ክልል ተከስክሶ መገኘቱን አየርመንገዱ ገልጿል።
አየርመንገዱ ስለደረሰው ጉዳት የሰጠው ማብራሪያ የለም። #telegraph

😢12😱2❤1😭1