Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ከቢዝነስዎ ጋር የሚሄድ ስያሜን ለድረገጽዎ ይምረጡ!

ለቢዝነስዎ መለያ ከፍ ብሎ መታያ ዌብሳይት ለማሰራት ሲያስቡ የሚስማማዎትን ስያሜ በቅድሚያ መምረጥዎን አይዘንጉ፡፡ በአሸዋ ክላውድ ከቀረቡልዎ የዶሜን ኤክስቴንሽኖች መሃል ቢፈልጉ .com , .org ቢያሻዎ ደግሞ .net ወይም ሌላ አንዱን መርጠው የግልዎ ያድርጉ፡፡

ለበለጠ መረጃ Ashewacloud.com ን ይጎብኙ፡፡! ወይም በ 0909707880 ይደውሉ፡፡!

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #WebsiteBuilder
ቢዝነስዎን በክላውድ ያዘምኑ እስከ 40% ከሚሆን ወጪ ይዳኑ

የክላውድ አገልግሎትን መጠቀም የ IT ባለሙያን ጨምሮ እንደ መረጃ ማዕከል ያሉ አካላዊ መሠረተ ልማቶች እና የጥገና ፍላጎቶችን በመቀነስ ቢዝነሶችን እስከ 40% ከሚደርሱ የ IT ወጪዎች ማዳን ይችላል።

የበለጠ ለመረዳት Ashewacloud.com ን ይጎብኙ፡፡ ወይም በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia
👍2👏2
🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
2🥰1👏1
የቢዝነስዎን መታወቂያ ከአሸዋ ክላውድ ያውጡ!

ለቢዝነስዎ ዌብሳይት የሚታወስ ስያሜን መስጠት በቀላሉ ተፈልጎ ለመገኘት፣የብራንድ ታዋቂነትን ለማግኘት ወሳኝ ነው፡፡ ዛሬውኑ Ashewacloud.com ላይ በመግባት ቢያሻዎ በ .com አይ ካሉም በ .org ወይም በሌላ፤ ለድረገጽዎ መለያ ስም ይስጡ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website
🥰4👏3👍1
🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ዘመን ራስዎን ለማስተዋወቅ ዌብሳይት የግድ ነው፡፡ ድረ-ገጽዎ ደግሞ የእርስዎ ብቻ የሆነ የመጠሪያ ስም (ዶሜን) ያሻዋል ፡፡ በእነዚህ ቀላል ሂደቶች የዌብሳይትዎን ስያሜ ይምረጡ

ለበለጠ መረጃ Ashewacloud.com ን ይጎብኙ ወይም በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website
👏3👍1

#MotivationMonday #effort #success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
👏6
ቢሮዎትን የገቡበት ይዘው ይግቡ!

የትኛውም ዓለም ላይ ቢጓዙ ካሉበት ሆነው ወሳኝ ፋይሎችዎን ማግኘት፣ ስራዎችዎን ካሉበት ሆነው መከወን እና በቅልጥፍና መስራት ይችላሉ፡፡ አሸዋ ክላውድ ለቢዝነሶች ሁነኛ መላ!

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website
👏2
አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኢፌድሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በጋር ለመስራት ተፈራረመ።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዎን ማህበር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ከኢፌዲሪ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በዛሬው እለት ተፈራርሟል። በዋናነትም ስምምነቱ የተደረገው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ፣ ጥናትና ምርምር ፣ ችግር ፈቺ ሃሳቦች ተደራሽ ማድረግ ፣ ስልጠና መስጠት ፣ ማርኬቲንግ፣ የስራ እድል መፍጠርና ለወጣቶች ስልጠና መስጠት ላይ ነው

በስምምነቱም ወቅት የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጀነራል ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር "አሸዋ ቴክኖሎጂ ተጽዕኖ መፍጠር የቻለ፣ ለብዙ ሰዎች የሥራ እድል የፈጠረ፣ ከዚህ በፊት ሲደረግ ከነበረው ወጣ ባለ መንገድ እያመጣ ያለው ለውጥ የሚበረታታ ነው" በማለት ተናግረዋል። " ከእናተ ጋር መስራታችን እንፈልገዋለን። የሁለታችንን ግንኙነት እንዲዳብር ሃላፊነት ወስዳችሁ የሰራችሁ በሙሉ ምስጋና ይገባችኋል፤ ከአሸዋ ጋር ብዙ የምንሰራቸው ስራዎች አሉ " በማለት ገልጸዋል።

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል በቀለ በበኩላቸው " አሸዋ ቴክኖሎጂ ለመንግስትና እና ለግል ተቋማት እየሰራቸው እና እያቀረባቸው ያለው የዌብሳይት ማበልጸጊያ (ነሃቢ)፣ ስማርት ኢአርፒ ፣ ሃይብሪድ ለርኒንግ፣ አስተማማኝ ክላውድ እና ሌሎች በርካታ ዌብ እና ሞባይል አፕ መፍትሄዎች አሰራርን ከዝልማዳዊ አካሄድ ወደ ዘመናዊ የቀየሩ ናቸው" ብለዋል።

የበለጠ ለማንበብ https://bit.ly/3YRQFiw

#Ashewatechnology #Partnership #SmartERP #WebsiteBuilder #CloudComputing #Softwaredevelopment
👍91
ዌብሳይትዎ የተሻለ መኖሪያ ይገባዋል!

ዌብሳይትዎ ፈጣን እና ደህንነቱ የተረጋገጠ ሆስቲንግ ያሻዋል፡፡ ለቢዝነስዎ የሚስማማውን ዕቅድ ይምረጡ ለድረገጽዎ ምቹ ማረፊያን ይስጡ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website
👍2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ዘመን ራስዎን ለማስተዋወቅ ዌብሳይት የግድ ነው፡፡ ድረ-ገጽዎ ደግሞ የእርስዎ ብቻ የሆነ የመጠሪያ ስም (ዶሜን) ያሻዋል ፡፡ በእነዚህ ቀላል ሂደቶች የዌብሳይትዎን ስያሜ ይምረጡ

ለበለጠ መረጃ Ashewacloud.com ን ይጎብኙ ወይም በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website
መረጃዎችዎን ከስጋት ይጠብቁ ቢዝነስዎን ወደስኬት ያዝልቁ !

የአሸዋ ክላውድን በመጠቀም ወሳኝ መረጃዎችዎን በጥፋት የማይነኩ ያድርጓቸው። እርስዎ ዕድገትዎ ላይ ያተኩሩ የደህንነትዎን ጉዳይ በእኛ ላይ ይጣሉ። 🎄

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡! ወይም ashewacloud.com ላይ ይጎብኙን።

#AshewaTechnology #CloudComputing #Holiday #Ethiopia #Innovation #Discount
👍1
Secure your online identity today! 🌐

Find the perfect domain for your brand at AshewaCloud – fast, easy, and affordable. Don’t wait, claim your .com, .net, .org, or more before it’s gone!

🚀 Start now: www.ashewacloud.com 💻📞 0909707870

#AshewaTechnology #CloudComputing #AshewaCloud #Ethiopia #Innovation #DomainName
👍3
🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
👍4
🚀 Happy New Week! Let’s Build the Future Together! 💻

We are ready to serve you with cutting-edge tech solutions, from custom software development to website building, ERP systems, and cloud hosting—everything you need to grow and scale your business seamlessly!

📞 Let’s talk and take your business to the next level!

#MotivationMonday #Success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
👍1
🚀 Happy New Week! Let’s Build the Future Together! 💻

We are ready to serve you with cutting-edge tech solutions, from custom software development to website building, ERP systems, and cloud hosting—everything you need to grow and scale your business seamlessly!

📞 Let’s talk and take your business to the next level!

#MotivationMonday #Success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing
Happy New Week! Let’s Build the Future Together! 💻