Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
Keep your competitors from capturing your digital market share with a unique website.

A well-designed and efficient site gives you a competitive edge. NEHABI.COM helps you achieve your business goals with a robust and effective online presence.

For More Information Visit 👉 Nehabi.com

#WebDesign #DigitalDominance #GrowYourEmpire"
❤1
Keep your competitors from capturing your digital market share with a unique website.

A well-designed and efficient site gives you a competitive edge. NEHABI.COM helps you achieve your business goals with a robust and effective online presence.

For More Information Visit 👉 Nehabi.com

#WebDesign #DigitalDominance #GrowYourEmpire
#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #WebsiteTemplates #EasyWebDesign #NoCodeNeeded
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይት በአጭር ጊዜ ያሰሩ

ለዓለም አቀፍ ተደራሽነትዎ ደረጃውን የጠበቀ ውጤታማ ድረ ገጽ መስራት ሲያስቡ ጊዜ፣ገንዘብ እና ልፋትን በእጅጉ የሚቆጥብ የዌብሳይት መገንቢያ በተቀዳሚነት ለምርጫ ይቀርባል፡፡ ይህንን ሁሉ ደግሞ ከነሃቢ ተሟልቶ ያገኙታል፡፡

ለበለጠ መረጃ Nehabi.com ን ይጎብኙ ወይም በ 0909707880 ይደውሉ፡፡!

#WebDesign #DigitalDominance #GrowYourEmpire
#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #WebsiteTemplates #EasyWebDesign
👍2
ስልክ እና ማህበራዊ ሚዲያዎ ለፈርጣማ ገቢዎ!

ሌሎች ቢዝነሳቸውን እንዲያሳድጉ፣ተወዳዳሪ እንዲሆኑ እና ተደራሽነታቸውን እንዲያሰፉ ግንዛቤ በመፍጠር እና በነሃቢ ዌብሳይታቸውን እንዲሰሩ በማገዝ ለራስዎም ዳጎስ ያለ ገቢ ያግኙ፤ የትም ሆነው በነጻነት የሚሰሩበት የአፊሌት ፕሮግራም እነሆ ከነሃቢ፡፡!

ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ፡፡

በአፊሌት ፕሮግራሙ ዙሪያ በሚኖረው ማብራሪያ ላይ ለመሳተፍ ይህንን ቅጽ https://forms.gle/31XsR1Q93kHmpmANA ይሙሉ፡፡

#affliatemarketing #EarnMoney #onlinemoney #WebDesign #DigitalDominance #GrowYourEmpire #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteB
👍6❤1🥰1👏1
ዌብሳይቶችን እየሸጡ እጅግ ትርፋማ መሆን ይፈልጋሉ?

ምንም አይነት የኮዲንግ ዕውቀት ሳያሻዎ ጣጣቸውን የጨረሱ ውብ እና ማራኪ ዌብሳይቶችን እጅግ ባነሰ ዋጋ ከነሃቢ ገዝተው በትርፍ መሸጥ የሚችሉበት አማራጭ ቀርቦልዎታል፡፡ የራስዎን ብራንድ እየገነቡ ትርፋማ ቢዝነስ ለማቋቋም ጊዜው አሁን ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ https://nehabi.ashewa.com/nehabi-reseller-program/ ን ይጎብኙ

በተጠቃሚነቱ ዙሪያ በሚኖረው ማብራሪያ ላይ ለመሳተፍ ይህንን ቅጽ https://forms.gle/gySUztf3AC4R9bzUA ይሙሉ፡፡


#affliatemarketing #EarnMoney #onlinemoney #WebDesign #DigitalDominance #GrowYourEmpire #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #reseller
❤4👍4👏1
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!

ነገ ሃሙስ በ አስቱ እንዲሁም አርብ ደግሞ በ አዲስ አበባ 5 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ከተዘጋጀው የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ድግስ እንድትቋደሱ ተጋብዛችኋል!

ነገ ሃሙስ በ አስቱ እንዲሁም አርብ ደግሞ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ አሸዋ ቴክኖሎጂ ያዘጋጀው የ ዌብሳይት ግንባታ ውድድር ምዝገባ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም ብቃት እና ችሎታሁን ለማሳየት፣ ከ ቴክ ኢንዱስትሪው መሪዎች ጋር በቅርበት ለመገናኘት እና በቴክኖሎጂው ዓለም በሚገኙ አዳዲስ ዕድሎች ላይ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበው ተሳታፊ ይሁኑ።!

ተመሳሳይ ኢንደስትሪ ላይ ካሉ ግለሰቦች ጋር የመማማር፣ የመቀራረብ፣ዕውቀትን የመጋራት እና የመገናኘት እድል እንዳያመልጥዎ!

#Nehabi #Ashewa #AddisAbabaUniversity #WebDesigners #TechTalent #DesignOpportunity #EthiopiaTech
#TechWorkshop #NehabiContest #NetworkingEvent #WebDesign #Innovation
👏5👍3❤1🥰1