Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!

ነገ ሃሙስ በ አስቱ እንዲሁም አርብ ደግሞ በ አዲስ አበባ 5 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ከተዘጋጀው የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ድግስ እንድትቋደሱ ተጋብዛችኋል!

ነገ ሃሙስ በ አስቱ እንዲሁም አርብ ደግሞ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ አሸዋ ቴክኖሎጂ ያዘጋጀው የ ዌብሳይት ግንባታ ውድድር ምዝገባ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም ብቃት እና ችሎታሁን ለማሳየት፣ ከ ቴክ ኢንዱስትሪው መሪዎች ጋር በቅርበት ለመገናኘት እና በቴክኖሎጂው ዓለም በሚገኙ አዳዲስ ዕድሎች ላይ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበው ተሳታፊ ይሁኑ።!

ተመሳሳይ ኢንደስትሪ ላይ ካሉ ግለሰቦች ጋር የመማማር፣ የመቀራረብ፣ዕውቀትን የመጋራት እና የመገናኘት እድል እንዳያመልጥዎ!

#Nehabi #Ashewa #AddisAbabaUniversity #WebDesigners #TechTalent #DesignOpportunity #EthiopiaTech
#TechWorkshop #NehabiContest #NetworkingEvent #WebDesign #Innovation
👏5👍31🥰1