Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!

ነገ ሃሙስ በ አስቱ እንዲሁም አርብ ደግሞ በ አዲስ አበባ 5 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ከተዘጋጀው የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ድግስ እንድትቋደሱ ተጋብዛችኋል!

ነገ ሃሙስ በ አስቱ እንዲሁም አርብ ደግሞ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ አሸዋ ቴክኖሎጂ ያዘጋጀው የ ዌብሳይት ግንባታ ውድድር ምዝገባ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም ብቃት እና ችሎታሁን ለማሳየት፣ ከ ቴክ ኢንዱስትሪው መሪዎች ጋር በቅርበት ለመገናኘት እና በቴክኖሎጂው ዓለም በሚገኙ አዳዲስ ዕድሎች ላይ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበው ተሳታፊ ይሁኑ።!

ተመሳሳይ ኢንደስትሪ ላይ ካሉ ግለሰቦች ጋር የመማማር፣ የመቀራረብ፣ዕውቀትን የመጋራት እና የመገናኘት እድል እንዳያመልጥዎ!

#Nehabi #Ashewa #AddisAbabaUniversity #WebDesigners #TechTalent #DesignOpportunity #EthiopiaTech
#TechWorkshop #NehabiContest #NetworkingEvent #WebDesign #Innovation
👏5👍31🥰1
አሸዋ ቴክኖሎጂ በአሁኑ ሰዓት...

እንደሚታወቀው አሸዋ ቴክኖሎጂ 500 የሚሆኑ የተለያዩ ዌብሳይት ዲዛይነሮች፣ባለሙያዎች እና ተማሪዎች የተሳተፉበትን የዌብሳይት ግንባታ ውድድር አካሂዷል። ውድድሩ ፍጻሜውን ካገኘ በኋላ የመጨረሻው ምዕራፍ የሆነው እና ከዛሬ አንስቶ ለ 3 ተከታታይ ቀናት የሚዘልቀው የአሸናፊዎች ምርጫ በይፋ ተጀምሯል።

በዳኝነቱ ላይ ከ ኢኖቬሽን ሚኒስትር፣ከአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ከ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት እና ከአሸዋ ቴክኖሎጂ የተውጣጡ ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

ለተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል!

#NehabiContest #WebsiteBuilder #AshewaTechnology #TechWorkshop #EthiopiaTech #DesignOpportunity
👍9👏81🥰1