ስኬታማ ተሳትፎ በሳይንስ ሙዚየም
አሸዋ ቴክኖሎጂ የተሳተፈበት እና "ሳይንስ በር ይከፍታል ቴክኖሎጂ ያስተሳስራል ፈጠራ ወደ ፊት ያራምዳል" በሚል መሪ ቃል በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከግንቦት 11 እስከ 18 በሳይንስ ሙዝየም ሲካሄድ የቆየው የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በትላንትናው ዕለት የተጠናቀቀ ሲሆን መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን አሳትፎ ሃገራችን በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያላትን ተስፋ አመላክቶ አልፏል፡፡
#STRIDEEthiopia2024 #AshewaTech #TechInnovation #AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #Ashewatech #StreamlineYourOperations #BoostProductivity #ERPsuccess #BusinessGrowth #websitebuilder

👍9👏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሸዋ ቴክኖሎጂ ለተቋማት መፍትሄ ከሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶቹ አንዱን በዛሬው ዕለት በይፋ አገልግሎት አስጀመረ፡፡!
በሁሉም መጠን ለሚገኙ የቢዝነስ ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች ችግር ፈቺ የሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማቅረብ የሚታወቀው አሸዋ ቴክኖሎጂ የዶሜን ስም ምዝገባ እና የተለያዩ የ ሆስቲንግ አገልግሎቶችን ጨምሮ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚሰጠውን፤ከግለሰቦች አንስቶ እስከተቋማት ብሎም የ አይ ቲ ድርጅቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የ ክላውድ አገልግሎቱን በዛሬው ዕለት የመንግስት ተቋማት ተወካዮች፣ሚዲያዎች እና ልዩ ልዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በይፋ አስጀምሯል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://www.facebook.com/reel/1173235857251952
#CloudComputing #DigitalTransformation #TechInnovation

👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለቢዝነሶች ምርጥ መላን ይዞ የመጣው የአሸዋ ክላውድ . . .
ሙሉውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። https://youtu.be/lILKB_x2bUY
#CloudComputing #Ashewatechnology #DigitalTransformation #TechInnovation

አሸዋ ክላውድ ምን ምን አገልግሎቶችን ይዞ መጥቷል? እነማንንስ ተጠቃሚ ያደርጋል?
ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። https://youtu.be/DPd08B0AQp4
#CloudComputing #Ashewatechnology #DigitalTransformation #TechInnovation
ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። https://youtu.be/DPd08B0AQp4
#CloudComputing #Ashewatechnology #DigitalTransformation #TechInnovation
ቢዝነስዎን በክላውድ ያክሙ!
ጥናቶች እንደሚያሳዩት የ ክላውድ አገልግሎትን መጠቀም የጥገና እና የቴክኖሎጂ ባለሙያን ጨምሮ ከ 30-40% የሚሆኑ ወጪዎችን ይቀንሳል፡፡ እርስዎስ ባተረፉት ወጪ ምን ማሻሻል አስበዋል? ምርትዎን መጨመር? አስፈላጊ ማሽኖችን መግዛት? ተደራሽነትዎን ማስፋት? ሁሉም ይቻላል፡፡
ለንግድዎ እድገት አሸዋ ክላውድን ይጠቀሙ፤የቢዝነስዎን ራስ ምታት ያለቀጠሮ ያክሙ!
የበለጠ ለመረዳት Ashewacloud.com ን ይጎብኙ፡፡ ወይም በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!

👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከነዚህ ዋጋዎች ሰው የፈለገውን መምረጥ ይችላል . . .
ሙሉ ቪዲዮውን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ! 👉 https://youtu.be/XN3avtY90wM
#CloudComputing #Ashewatechnology #DigitalTransformation #TechInnovation
ሙሉ ቪዲዮውን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ! 👉 https://youtu.be/XN3avtY90wM
#CloudComputing #Ashewatechnology #DigitalTransformation #TechInnovation
👍4
ይህንን ያውቃሉ?
እ.ኤ.አ. በ 2025፣ 80% የሚሆኑ ኢንተርፕራይዞች መረጃ እና አገልግሎቶቻቸውን ወደ ክላውድ እንደሚወስዱ ይገመታል፡፡ይህም በአለም አቀፍ ደረጃ የምንሰራበትን መንገድ በእጅጉ ይለውጠዋል። እርስዎስ ምን እያሰቡ ነው? ወደ ኋላ አይቅሩ - ዛሬውኑ በአሸዋ ክላውድ ከዓለም ጋር ጉዞዎን ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!

እስከ መቶ ሺህ ብር የሚያሸልመው ውድድር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል፡፡
ዛሬ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ የተደረገው የ ዌብሳይት ግንባታ ውድድር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል፡፡ 500 የሚሆኑ ዌብሳይት ዲዛይነሮች፣ዴቨሎፐሮች እና ፍሪላንሰሮች እንደሚሳተፉበት የሚጠበቀው ይህ ውድድር 5 አሸናፊዎች እንደሚኖሩት እና 1ኛ ለወጣው እስከ 100 ሺህ ብር ድረስ እንደሚያሸልም ተገልጿል፡፡
ውድድሩ
🏆 እንደየደረጃው እስከ 100,000 ብር ድረስ የሚደርስ ሽልማት
👥 500 የሚሆኑ ተሳታፊዎች
⏳ 15-ቀናት የምዝገባ ጊዜ
🏅 5 ምርጥ አሸናፊዎች
እንደሚኖረው ተጠቅሷል፡፡
የውድድሩን ዝርዝር ቅድመ ሁኔታዎች ለማወቅ እና ለመመዝገብ በ https://nehabi.ashewa.com/contest/ ይመልከቱ፡፡
#WebsiteDesigners #CreativeTech #OpportunityToWin #CampaignLaunch #WebsiteDevelopmentContest #Nehabi #AshewaTechnologies #TechInnovation #OpportunityToWin

👍9🥰2👏1
እስከ መቶ ሺህ ብር የሚያሸልመው ውድድር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል፡፡
500 የሚሆኑ ዌብሳይት ዲዛይነሮች፣ዴቨሎፐሮች እና ፍሪላንሰሮች የሚሳተፉበት ይህ የዌብሳይት ግንባታ ውድድር 5 አሸናፊዎች እንደሚኖሩት እና 1ኛ ለወጣው እስከ 100 ሺህ ብር ድረስ እንደሚያሸልም ተገልጿል፡፡
ውድድሩ
🏆 እንደየደረጃው እስከ 100,000 ብር ድረስ የሚደርስ ሽልማት
👥 500 የሚሆኑ ተሳታፊዎች
⏳ 15-ቀናት የምዝገባ ጊዜ
🏅 5 ምርጥ አሸናፊዎች
ይኖረዋል፡፡
የውድድሩ ዝርዝር ቅድመ ሁኔታዎች ለማወቅ እና ለመመዝገብ በ https://nehabi.ashewa.com/contest/ ይመልከቱ፡፡

👏3👍2
Your Business Deserves More. Here’s How to Get It!
Smart leaders make smarter choices. Ashewa Technology brings:
✅ Affordable Services.
✅ Game-changing Solutions
✅ Guaranteed Business Growth
It’s time to move the needle on your success. Start outsourcing with confidence.
ashewatechnology.com
📞 Call us today at 0909707870 to start your success story!
#OutsourceSmart #DigitalTransformation #TechInnovation #SuccessSimplified #AshewaTech

Ashewa Technology Solution at the Forefront of Innovation!
We are excited to announce that Ashewa Technology Solution is a Tech Partner for the Ethiopian Pharmaceutical Association’s (EPA) Golden Jubilee Celebration! 🎉
This landmark event, happening at the Inter Luxury Hotel, Addis Ababa, on December 4-5, 2024, will spotlight new pharmacy initiatives that aim to transform the pharmaceutical sector in Ethiopia and beyond.
Join us as we engage in impactful discussions, presentations, and commemorative programs that pave the way for a brighter, healthier future.
#AshewaTechnology #EPAGoldenJubilee #TechInnovation #PharmacyInitiatives #InterLuxuryHotel #PartnershipForProgress #EthiopiaTech

👏7👍4❤1
የአሸዋን የአጋርነት ፕሮግራም ይቀላቀሉ ከሽያጭዎ እስከ 60% ድረስ ይቀበሉ!
የአነስተኛ ቢዝነስ ባለቤትም ሆኑ የተደራጀ ቡድን ያለው ተቋም ድርጅትዎን ካለበት ከፍ የሚያደርጉበት፣ጠቀም ያለ ትርፍ የሚያገኙበት የአሸዋ የአጋርነት ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል።
የአጋርነት ፕሮግራሙ አካል ሲሆኑ
✅ ከሽያጭዎ ላይ ከ 10%-60% ያተርፋሉ
✅ ፕሮፌሽናል የስራ ባህልን ይጋራሉ
✅ ብራንድዎን ይገነባሉ
✅ እንደስኬትዎ መጠን ጠቀም ያለ ጉርሻን ያገኛሉ
✅ በቴክኖሎጂው መሪ ከሆነ ተቋም ጋር አብረው ያድጋሉ
✅ ነጻ ስልጠና እና ስጋፍ ያገኛሉ
ለመመዝገብ ይህንን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/yryDMqTcThcpmNh5A ለበለጠ መረጃ በ ይደውሉ 0909707196
#PartnershipForProgress #AshewaTechnology #ERP #Innovation #TechInnovation #BusinessGrowth

👍5❤1🥰1
አሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን እያካሄደ ይገኛል
አሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን በሚሊኒየም አዳራሽ በርካታ ባለ አክሲዮኖች እንዲሁም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ውል እና ማስረጃ መስሪያ ቤቶች የተገኙ ተወካዮች በክብር እንግድነት በተሳተፉበት እያካሄደ ይገኛል።
#ashewatechnology #TechInnovation #EthiopiaTech #Generalassambly

👍20👏2❤1
የአሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀ!
ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በ አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሲካሄድ የነበረው የአሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። በርካታ ባለ አክሲዮኖች እንዲሁም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ውል እና ማስረጃ መስሪያ ቤቶች የተገኙ ተወካዮች በክብር እንግድነት በተገኙበት የተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ፍጻሜውን አግኝቷል።
#ashewatechnology #TechInnovation #EthiopiaTech #Generalassambly
ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በ አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሲካሄድ የነበረው የአሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። በርካታ ባለ አክሲዮኖች እንዲሁም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ውል እና ማስረጃ መስሪያ ቤቶች የተገኙ ተወካዮች በክብር እንግድነት በተገኙበት የተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ፍጻሜውን አግኝቷል።
#ashewatechnology #TechInnovation #EthiopiaTech #Generalassambly
👏15👍6🥰2
የአሸዋን የአጋርነት ፕሮግራም ይቀላቀሉ ከሽያጭዎ እስከ 60% ድረስ ይቀበሉ!
የአነስተኛ ቢዝነስ ባለቤትም ሆኑ የተደራጀ ቡድን ያለው ተቋም ድርጅትዎን ካለበት ከፍ የሚያደርጉበት፣ጠቀም ያለ ትርፍ የሚያገኙበት የአሸዋ የአጋርነት ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል።
የአጋርነት ፕሮግራሙ አካል ሲሆኑ
✅ ከሽያጭዎ ላይ ከ 10%-60% ያተርፋሉ
✅ ፕሮፌሽናል የስራ ባህልን ይጋራሉ
✅ ብራንድዎን ይገነባሉ
✅ እንደስኬትዎ መጠን ጠቀም ያለ ጉርሻን ያገኛሉ
✅ በቴክኖሎጂው መሪ ከሆነ ተቋም ጋር አብረው ያድጋሉ
✅ ነጻ ስልጠና እና ድጋፍ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ በ 0909707196 ይደውሉ!

🥰2👏1