Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
አሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን እያካሄደ ይገኛል

አሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን  በሚሊኒየም አዳራሽ በርካታ ባለ አክሲዮኖች እንዲሁም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ውል እና ማስረጃ መስሪያ ቤቶች የተገኙ ተወካዮች በክብር እንግድነት በተሳተፉበት እያካሄደ ይገኛል።

#ashewatechnology #TechInnovation #EthiopiaTech #Generalassambly
👍20👏21
የአሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀ!

ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በ አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሲካሄድ የነበረው የአሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። በርካታ ባለ አክሲዮኖች እንዲሁም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ውል እና ማስረጃ መስሪያ ቤቶች የተገኙ ተወካዮች በክብር እንግድነት በተገኙበት የተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ፍጻሜውን አግኝቷል።

#ashewatechnology #TechInnovation #EthiopiaTech #Generalassambly
👏15👍6🥰2