Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ስኬታማ ተሳትፎ በሳይንስ ሙዚየም
አሸዋ ቴክኖሎጂ የተሳተፈበት እና "ሳይንስ በር ይከፍታል ቴክኖሎጂ ያስተሳስራል ፈጠራ ወደ ፊት ያራምዳል" በሚል መሪ ቃል በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከግንቦት 11 እስከ 18 በሳይንስ ሙዝየም ሲካሄድ የቆየው የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በትላንትናው ዕለት የተጠናቀቀ ሲሆን መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን አሳትፎ ሃገራችን በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያላትን ተስፋ አመላክቶ አልፏል፡፡

#STRIDEEthiopia2024 #AshewaTech #TechInnovation #AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #Ashewatech #StreamlineYourOperations #BoostProductivity #ERPsuccess #BusinessGrowth #websitebuilder
👍9👏4