Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
🤔 በቢዝነስዎ እድገት እና መውደቅ መካከል ያለው ወሳኝ ልዩነት ምን ሊሆን ይችላል ብለው ያስባሉ? መልሱ ERP (የድርጅት ሃብት እቅድ) ስርዓት ነው!

ስለ ምርት እና አገልግሎትዎ በልበ ሙሉነት እንደሚሩት ሁሉ፣ ስለ ድርጅትዎ ቁጥራዊ መረጃዎችስ? ግልጽና ወቅታዊ መረጃ ከሌለዎት አደጋ ላይኖት!

✨ በአሸዋ ስማርት ERP የግምት ስራ ቀርቷል! ✨
📊 ከገንዘብ ፍሰት እስከ ዕቃ ክምችት (Inventory) ድረስ በትክክል ይቆጣጠሩ።
👥 ከሰራተኛ ክትትል እስከ የሽያጭ አስተዳደር ድረስ በብቃት ይምሩ።
🤝 ከደንበኛ ግንኙነት (CRM) እስከ የሰው ኃይል (HR) ድረስ ያሉ ሂደቶችን ያቀላጥፉ።

ሙሉ የድርጅትዎን ቁጥጥር በመዳፍዎ አድርገው፣ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ይውሰዱ!
ለበለጠ መረጃ እና ነፃ ማማከር፣ አሁኑኑ ይደውሉልን!
📞 0909707880

#ERP #AshewaERP #የቢዝነስእድገት #ዲጂታልትራንስፎርሜሽን #ኢትዮጵያ #ስማርትቢዝነስ #DataDrivenDecisions
👍3