#ማንችስተር_ሲቲ !
ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ ለነገው ተጠባቂ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ከጉዳት መልስ አግኝተዋል ::
ለነገው ተጠባቂ ጨዋታ ኤምሪክ ላፖርቴ እና ራሂም ስተርሊንግ ሪያል ማድሪድን የሚገጥመውን ስብስብ ውስጥ መካተታቸው ታውቋል ::
@tikvahethsport @kidusyoftahe @GoitomH

የካራባኦ ዋንጫ ተጋጣሚዎች ታውቋል !
የዘንድሮው የውድድር ዓመት የካራባኦ ዋንጫ የሶስተኛው ዙር የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ሲካሄድ ቡድኖች ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል ።
በዚህም መሰረት :-
√ ሌስተር ሲቲ ከ ኒውፖርት ካውንቲ
√ ዌስትሀም ከ ብላክ በርንሮቨርስ
√ ዎልቭስ ከ ሊድስ ዩናይትድ
√ ኖቲንግሀም ፎረስት ከ #ቶተንሀም
√ #ማንችስተር_ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ
√ በርንማውዝ ከ ኤቨርተን
√ #ሊቨርፑል ከ ደርቢ ካውንቲ
√ #ማንችስተር_ሲቲ ከ #ቼልሲ
√ #አርሰናል ከ ብራይተን ከተጠባቂ መርሐ ግብሮች መካከል ዋነኞቹ ናቸው ።
የሶስተኛው ዙር የካራባኦ ዋንጫ ከጥቅምት 28/2015ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑ ተገልጿል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#PremierLeague
ከስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብሮች በኋላ የሊጉ ፉክክር በአጓጊነቱ ቀጥሏል።
√ ቶተንሀም እና ማንችስተር ሲቲ በሊጉ #ሽንፈት ያላጋጠማቸው ብቸኞቹ ክለቦች ሆነዋል።
√ ኤቨርተን እና ሌስተር ሲቲ በስድስት ሳምንት የሊጉ ጉዞ #ሶስት ነጥብ ማግኘት ተስኗቸዋል።
√ በብሬንዳን ሮጀርስ የሚመሩት ሌስተር ሲቲዎች በሊጉ #አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ሳይችሉ ቀርተዋል።
√ ዌስትሀም ፣ ኖቲንግሀም እና ሌስተር ሲቲ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙ ክለቦች ናቸው።
√ በሰባተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር #ማንችስተር_ሲቲ ከ #ቶተንሀም የሚያደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ በጉጉት ይጠበቃል።

#ማንችስተር_ሲቲ
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ ሊጉን መምራት ጀምሯል(የአርሴናል ጨዋታ ውጤት እስኪታወቅ) ።
ዛሬ ዎልቭስን የገጠመው ሲቲ በግሪሊሽ፣ ሃላንድ እና ፎደን ጎሎች 3 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል፤ በዚህም የሰበሰበውን ነጥብ 17 በማድረስ አርሰናል ተጫውቶ ውጤቱን እስኪያውቅ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ሀላንድ ለሲቲ በተሰለፈባቸው 6 የሊጉ ጨዋታዎች 11 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
@tikvahethsport

መድፈኞቹ መሪነታቸውን ተረክበዋል!
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ መድፈኞቹ በተጠባቂው መርሐ ግብር ሊቨርፑልን 3ለ2 በመርታት የሊጉን መሪነት ከማንችስተር ሲቲ ተረክበዋል።
√ ቡካዮ ሳካ ( 2X ) እንዲሁም ማርቲኔሌ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ሲያስቆጥሩ ፊርሚንሆ እና ኑኔዝ የሊቨርፑልን ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል።
√ ሮቤርቶ ፊርሚንሆ በአርሰናል ላይ አስረኛ ግቡን በማስቆጠር በመድፈኞቹ ላይ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠረው ቀዳሚው #የሊቨርፑል ተጫዋች ሆኗል።
√ ቡካዮ ሳካ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በፕርሚየር ሊጉ በሰባት ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
√ ሮቤርቶ ፊርሚንሆ በውድድር ዓመቱ ስድስተኛ የሊጉ ጎሉን ከመረብ አሳርፏል።
√ መድፈኞቹ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ ከተከታያቸው ማንችስተር ሲቲ #በአንድ ነጥብ በልጠው ሊጉን መምራታቸውን ቀጥለዋል።
√ ሁለተኛ ሽንፈታቸውን በሊጉ ያስተናገዱት ሊቨርፑሎች በአስር ነጥብ አስረኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
√ በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር አርሰናል ከ ሊድስ እንዲሁም ሊቨርፑል ከ #ማንችስተር_ሲቲ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

የአመቱ ምርጥ ክለብ ይፋ ሆነ !
በዚህ የሽልማት ዘርፍ #ማንችስተር_ሲቲ እግር ኳስ ክለብ የ 2022 የአመቱ ምርጥ ክለብ በመባል መመረጡ ይፋ ተደርጓል ።
ሊቨርፑል እና ሪያል ማድሪድ ተከታዮቹን ደረጃዎች በመያዝ ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል።

አርሰናል ወይስ ማንችስተር ሲቲ ?
የፕርሚየር ሊጉ መሪዎች አርሰናል እና ማንችስተር ሲቲ ፉክክራቸውን አጠናክረው ሲቀጥሉ በቀጣይ የሚያደርጓቸው #ስድስት ጨዋታዎች ለሊጉ ዋንጫ ወሳኝ እንደሚሆን ይጠበቃል።
በቀጣይ ማንን ያገኛሉ ?
#አርሰናል - ቶተንሀም ፣ ማንችስተር ዩናይትድ ፣ ኤቨርተን ፣ ብሬንትፎርድ ፣ ማንችስተር ሲቲ እና አስቶን ቪላ
#ማንችስተር_ሲቲ - ማንችስተር ዩናይትድ ፣ ቶተንሀም ፣ ወልቭስ ፣ ቶተንሀም ፣ አስቶን ቪላ እና አርሰናል
ከአርሰናል እና ማንችስተር ሲቲ ብዙ ነጥብ ማን ይሰበስባል ?

በዚህ የሽልማት ዘርፍ #ማንችስተር_ሲቲ እግር ኳስ ክለብ የ 2023 የአመቱ ምርጥ ክለብ በመባል መመረጡ ይፋ ተደርጓል።
ማንችስተር ሲቲ ለተከታታይ ሁለት የውድድር አመታት የአመቱ ምርጥ ክለብ በመሆን መመረጥ ችሏል።