TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
ውድድሩ ምን ይመስላል ?

የ ዛሬው ውድድር ከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ ሶስት የ #ሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ጥያቄዎችን የምንጠይቅዎ ይሆናል ።

ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ተከታዩን ሽልማት የሚያገኙ ይሆናል ።

1ኛ አሸናፊ :- የ DSTV ዲኮደር እና የ 100 ብር ሞባይል ካርድ

2ኛ አሸናፊ :- የ DSTV ዲኮደር እና የ 100 ብር ሞባይል ካርድ

3ኛ አሸናፊ :- የ 200 ብር ሞባይል ካርድ

በ ውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ምን መደረግ አለበት ?

1. ግማሽ መልስ አሸናፊ ወይም ተሸላሚ አያደርግም

2. " EDIT " የተደረጉ ምላሾች ተቀባይነት አይኖራቸውም

3. ሶስቱም ጥያቄዎች #በአንድ ላይ መመለስ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች አሸናፊ አያደርግም !

4. ምላሽዎትን በ ተቀመጠው ሊንክ #ብቻ መላክ ይኖርብዎታል ፣ ከዛ ውጪ የሚመጣ ምላሾች ተቀባይነት አይኖራቸውም ።

ምላሽ መስጫ አድራሻ :- https://t.iss.one/joinchat/RyUJe4pwn1exkh-i

🔴 መ መሪያዎቹን በሚገባ በ ማንበብ ተሳትፈው ሽልማትዎን ይወሰዱ ።

🔴 ውድድሩ በነገው ዕለትም ሲቀጥል ሶስት የ DSTV ዲኮደር ፣ ኦርጂናል ማልያ እና የ 1,000 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት በ አዲሱ አመት የ ምናደርስዎ ይሆናል ።

🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ውድድሩ ምን ይመስላል ?

የ ዛሬው ውድድር ከ ደቂቃዎች በኋላ 8:30 ጀምሮ ሲካሄድ ሶስት ጥያቄዎችን እንደተለመደው የምንጠይቅዎ ይሆናል ።

ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ተከታዩን ሽልማት የሚያገኙ ይሆናል ።

1ኛ አሸናፊ :- የ @nwamsport ትጥቅ እና የ 100 ብር ሞባይል ካርድ

2ኛ አሸናፊ :- የ 250 ብር ሞባይል ካርድ

3ኛ አሸናፊ :- የ 150 ብር ሞባይል ካርድ

በ ውድድሩ አሸናፊ ለ መሆን ምን መደረግ አለበት ?

1. ግማሽ መልስ አሸናፊ ወይም ተሸላሚ አያደርግም

2. " EDIT " የተደረጉ ምላሾች ተቀባይነት አይኖራቸውም

3. ሶስቱም ጥያቄዎች #በአንድ ላይ መመለስ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች አሸናፊ አያደርግም !

4. ምላሽዎትን በ ተቀመጠው ሊንክ #ብቻ መላክ ይኖርብዎታል ፣ ከዛ ውጪ የሚመጣ ምላሾች ተቀባይነት አይኖራቸውም ።

ምላሽ መስጫ አድራሻ :- https://t.iss.one/joinchat/RyUJe4pwn1exkh-i

🔴 መ መሪያዎቹን በሚገባ በ ማንበብ ተሳትፈው ሽልማትዎን ይወሰዱ ።

🔴 ውድድሩ ምሽት ላይ ሲቀጥል ሶስት የ DSTV ዲኮደር እና የሞባይል ካርድ ሽልማት በ አዲሱ አመት የ ምናደርስዎ ይሆናል ።

🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ውድድሩ ምን ይመስላል ?

የ ዛሬው ውድድር ከ ደቂቃዎች በኋላ 8:30 ጀምሮ ሲካሄድ ሶስት ጥያቄዎችን እንደተለመደው የምንጠይቅዎ ይሆናል ።

ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ተከታዩን ሽልማት የሚያገኙ ይሆናል ።

1ኛ አሸናፊ :- DSTV ዲኮደር እና የ 100 ብር ሞባይል ካርድ

2ኛ አሸናፊ :- DSTV ዲኮደር እና የ 100 ብር ሞባይል ካርድ

3ኛ አሸናፊ :- DSTV ዲኮደር እና የ 100 ብር ሞባይል ካርድ

በ ውድድሩ አሸናፊ ለ መሆን ምን መደረግ አለበት ?

1. ግማሽ መልስ አሸናፊ ወይም ተሸላሚ አያደርግም

2. " EDIT " የተደረጉ ምላሾች ተቀባይነት አይኖራቸውም

3. ሶስቱም ጥያቄዎች #በአንድ ላይ መመለስ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች አሸናፊ አያደርግም !

4. ምላሽዎትን በ ተቀመጠው ሊንክ #ብቻ መላክ ይኖርብዎታል ፣ ከዛ ውጪ የሚመጣ ምላሾች ተቀባይነት አይኖራቸውም ።

ምላሽ መስጫ አድራሻ :- https://t.iss.one/joinchat/RyUJe4pwn1exkh-i

🔴 መ መሪያዎቹን በሚገባ በ ማንበብ ተሳትፈው ሽልማትዎን ይወሰዱ ።

🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የጨዋታ ዳኞች በአለም ዋንጫው ምን ያህል ይከፈላቸዋል ?

በቀጣይ አመት በሚካሄደው የ ኳታሩ አለም ዋንጫ የሚሳተፉ የጨዋታ ዳኞች የሚያገኙት የገንዘብ መጠን ይፋ ተደርጓል ።

በዚህም መሰረት ዋና ዳኛ 5,000 ዶላር ፣ በቫር ዳኝነት የሚሳተፉ 3,000 ዶላር እንዲሁም ረዳት እና አራተኛ ዳኛ 2,500 ዶላር #በአንድ ጨዋታ እንደሚከፈላቸው ተገልጿል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
መድፈኞቹ መሪነታቸውን ተረክበዋል!

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ መድፈኞቹ በተጠባቂው መርሐ ግብር ሊቨርፑልን 3ለ2 በመርታት የሊጉን መሪነት ከማንችስተር ሲቲ ተረክበዋል።

√ ቡካዮ ሳካ ( 2X ) እንዲሁም ማርቲኔሌ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ሲያስቆጥሩ ፊርሚንሆ እና ኑኔዝ የሊቨርፑልን ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል።

√ ሮቤርቶ ፊርሚንሆ በአርሰናል ላይ አስረኛ ግቡን በማስቆጠር በመድፈኞቹ ላይ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠረው ቀዳሚው #የሊቨርፑል ተጫዋች ሆኗል።

√ ቡካዮ ሳካ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በፕርሚየር ሊጉ በሰባት ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።

√ ሮቤርቶ ፊርሚንሆ በውድድር ዓመቱ ስድስተኛ የሊጉ ጎሉን ከመረብ አሳርፏል።

√ መድፈኞቹ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ ከተከታያቸው ማንችስተር ሲቲ #በአንድ ነጥብ በልጠው ሊጉን መምራታቸውን ቀጥለዋል።

√ ሁለተኛ ሽንፈታቸውን በሊጉ ያስተናገዱት ሊቨርፑሎች በአስር ነጥብ አስረኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

√ በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር አርሰናል ከ ሊድስ እንዲሁም ሊቨርፑል ከ #ማንችስተር_ሲቲ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሎስ ብላንኮዎቹ ነጥብ ጥለዋል !

የአስራ ሁለተኛ ሳምንት የላሊጋው መርሐ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ሎስ ብላንኮዎቹ በሜዳቸው ከጅሮና ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል።

√ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ቪንሰስ ጁኒየር የማድሪድን እንዲሁም ስቱዋኑ የጅሮናን ግብ ከመረብ አሳርፏል።

√ ቪንሰስ ጁኒየር በውድድር ዓመት ዘጠን ጎሎችን አስቆጥሮ አምስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል።

√ ሪያል ማድሪድ #በላሊጋው ያለመሸነፍ ጉዟቸውን ሲያስቀጥሉ ሁለተኛ #አቻቸውን በውድድር ዓመቱ አስመዝግበዋል።

√ ቶኒ ክሮስ በእግር ኳስ ህይወቱ ከ 740 ጨዋታዎች በኋላ የመጀመሪያ ቀይ ካርዱን ተመልክቷል።

√ ሎስ ብላንኮዎቹ ነጥባቸውን ሰላሳ ሁለት በማድረስ ከተከታያቸው ባርሴሎና #በአንድ ነጥብ ርቀው ሊጉን እየመሩ ይገኛሉ።

√ በቀጣይ የአስራ ሶስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከሜዳቸው ውጪ ራዮ ቫይካኖን ይገጥማሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe