TIKVAH-SPORT
የአውሮፓ ዋንጫ ምድብ ድልድል መቼ ይደረጋል ? በጀርመን አዘጋጅነት ከወራት በኋላ የሚካሄደው የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የምድብ ድልድል በነገው ዕለት በጀርመን ሀምበርግ ከተማ ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል። የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር ከሰኔ 7/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአስር የጀርመን ከተሞች እና ስታዲየሞች እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ጀርመን ከ 2006 አለም ዋንጫ ውድድር በኋላ የመጀመሪያ የወንዶች…
የአውሮፓ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ !
በጀርመን አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2024
አውሮፓ ዋንጫ ውድድር በጀርመን ሀምበርግ ከተማ በተደረገ የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት :-
✅ ምድብ አንድ
ጀርመን
ሀንጋሪ
ስኮትላንድ
ስዊዘርላንድ
✅ ምድብ ሁለት
ስፔን
አልባንያ
ክሮሽያ
ጣልያን
✅ ምድብ ሶስት
እንግሊዝ
ዴንማርክ
ስሎቫንያ
ሰርብያ
✅ ምድብ አራት
ፈረንሳይ
ኦስትሪያ
ኔዘርላንድ
የጥሎ ማለፍ #አንድ አሸናፊ
✅ ምድብ አምስት
ቤልጂየም
ሮማንያ
ስሎቫክያ
የጥሎ ማለፍ #ሁለት አሸናፊ
✅ ምድብ ስድስት
ፖርቹጋል
ቱርክ
ቼክ ሪፐብሊክ
የጥሎ ማለፍ #ሶስት አሸናፊ
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የካፍ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ የ2023 የውድድር ዘመን የአፍሪካ ( ካፍ ) የአመቱ ምርጥ ተጨዋች የመጨረሻ #አስር እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት ሞሀመድ ሳላህ ፣ ቪክቶር ኦሲሜን ፣ ሳዲዮ ማኔ ፣ ሪያድ ማህሬዝ ፣ አሽራፍ ሀኪሚ ፣ ሶፍያን አምራባት ፣ ቪንሰንት አቡበከር ፣ ፍራንክ አንጉይሳ ፣ ያሲን ቦኑ እና ዮሱፍ ኢን ነስሪ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። የአፍሪካ የ2023 የአመቱ…
የካፍ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
የ2023 የውድድር ዘመን የአፍሪካ ( ካፍ ) የአመቱ ምርጥ ተጨዋች የመጨረሻ #ሶስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ግብፃዊው ሞሀመድ ሳላህ ፣ ናይጄሪያዊው ቪክቶር ኦሲሜን እና ሞሮኳዊው አሽራፍ ሀኪሚ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
ከማንችስተር ሲቲ ጋር የሶስትዮሽ ዋንጫን ማሳካት የቻለው ሪያድ ማህሬዝ በመጨረሻ እጩ ውስጥ መካተት #ሳይችል ቀርቷል።
የአፍሪካ የ2023 የአመቱ ምርጥ ሽልማት ስነስርዓት ሰኞ ታህሳስ 1/2016 ዓ.ም በሞሮኮዋ ማራከች ከተማ የሚካሄድ ይሆናል።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓

የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ታህሳስ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ጁሊያን አልቫሬዝ ፣ በርናርዶ ሲልቫ እና ፊል ፎደን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የፈረንሳይ ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆን ?
አስራ ሰባተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የፈረንሳይ ሊግ የወርሀ ታህሳስ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎች ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኪሊያን ምባፔ ፣ ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ እና አሌክሳንደር ላካዜት በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።
በወሩ ውስጥ ኪሊያን ምባፔ በአራት ጨዋታዎች አራት ግብ ፣ ላካዜት በአምስት ጨዋታዎች አራት ግብ አስቆጥረዋል እንዲሁም ኦባምያንግ በአምስት ጨዋታዎች አራት ግብ አስቆጥሮ ፣ አራት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት አሌሀንድሮ ጋርናቾ ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ኮቢ ማይኖ የወርሀ ጥር የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት አሌሀንድሮ ጋርናቾ ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ኮቢ ማይኖ የወርሀ ጥር የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኬቨን ዴብሮይን ፣ በርናርዶ ሲልቫ እና ፊል ፎደን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ጆን ስቶንስ እና ፊል ፎደን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ጆን ስቶንስ እና ፊል ፎደን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኮቢ ማይኖ ፣ ራስሙስ ሆይሉንድ እና ዲያጎ ዳሎት የወርሀ የካቲት የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

የላሊጋ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?
የ 2023/24 የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ #ሶስት እጩ አሰልጣኞች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት የሊጉ መሪ ሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ፣ የባርሴሎናው አሰልጣኝ ዣቪ እና የቪያሪያሉ አሰልጣኝ ማርሴሊኖ ጋርሺያ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
አሰልጣኞቹ በወሩ ውስጥ ከክለባቸው ጋር ያላቸው ቁጥር ምን ይመስላል ?
- አሰልጣኝ ማርሴሊኖ ጋርሺያ :- በወሩ ውስጥ ያደረጓቸውን ሶስት ጨዋታዎች በአሸናፊነት መወጣት ችለዋል።
- አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ :- ካደረጓቸው ሶስት ጨዋታዎች ውስጥ ሁለቱን አሸንፈው በአንዱ አቻ ተለያዩ።
- አሰልጣኝ ዣቪ :- ካደረጓቸው ሶስት ጨዋታዎች ውስጥ ሁለቱን አሸንፈው በአንዱ አቻ ወጥተዋል።
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው ?

የሳውዲ ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
ሀያ አምስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( አል ናስር ) ፣ ሞሮኳዊው ዓብድረዛቅ ሓምደላህ ( አል ኢትሀድ ) እና ካሜሮናዊው ካርል ኢካምቢ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሀያ አምስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( አል ናስር ) ፣ ሞሮኳዊው ዓብድረዛቅ ሓምደላህ ( አል ኢትሀድ ) እና ካሜሮናዊው ካርል ኢካምቢ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት አንድሬ ኦናና ፣ አሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ዲያጎ ዳሎት የወርሀ መጋቢት የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓

በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ፊል ፎደን ፣ ማኑኤል አካንጂ እና ሮድሪ የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ፊል ፎደን ፣ ኬቨን ዴብሮይን እና ጆስኮ ቫርዲዮል የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ አሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ሀሪ ማጓየር የወርሀ ሚያዝያ የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

የሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት የፕርሚየር ሊጉ መሪ ማንችስተር ሲቲዎች የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ፊል ፎደን ፣ ሮድሪ እና ኤርሊንግ ሀላንድ የማንችስተር ሲቲ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት የፕርሚየር ሊጉ መሪ ማንችስተር ሲቲዎች የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ፊል ፎደን ፣ ሮድሪ እና ኤርሊንግ ሀላንድ የማንችስተር ሲቲ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ዋንጫን ያሳኩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ግንቦት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ኮቢ ማይኖ እና ዲያጎ ዳሎት የአመቱ የመጨረሻ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

የቱርክ ደጋፊዎች የኦስትሪያን ተጨዋቾች ለመረበሽ ሞክረዋል !
የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ ቱርክ ከኦስትሪያ ጋር ምሽት 4:00 በሌፕዚግ ስታዲየም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።
ከጨዋታው አስቀድሞ ዛሬ ሌሊት የቱርክ ደጋፊዎች የኦስትሪያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ወዳረፉበት ሆቴል በማምራት ርችት እና ተቀጣጣይ ነገሮችን በማጮህ ለመረበሽ መሞከራቸው ተገልጿል።
በአውሮፓ ዋንጫው በደጋፊዎቻቸው ከደመቁ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል አንዷ የሆነችው ቱርክ ሁለተኛዋ የውድድሩ አዘጋጅ ሀገር የሚል ስም አግኝታለች።
ውድድሩ በሚዘጋጅበት ጀርመን ሀገር ከ #ሶስት ሚልዮን በላይ የቱርክ የዘር ሀረግ ያላቸው ነዋሪዎች መኖራቸው ይነገራል።
ብሔራዊ ቡድኑ ከያዛቸው ሀያ ስድስት ተጨዋቾች መካከልም ሀካን ካልሀኖግሉ እና ከናን ይልዲዝን ጨምሮ አምስት ተጨዋቾቻቸው የተወለዱት ጀርመን ውስጥ ነው።

በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ናስር ማዝራዊ ፣ አማድ ዲያሎ እና አሌሀንድሮ ጋርናቾ የአመቱ የመጀመሪያ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ናስር ማዝራዊ ፣ አማድ ዲያሎ እና አሌሀንድሮ ጋርናቾ የአመቱ የመጀመሪያ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ማቲኦ ኮቫቺች እና ሪኮ ሌዊስ የማንችስተር ሲቲ የአመቱ የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ማቲኦ ኮቫቺች እና ሪኮ ሌዊስ የማንችስተር ሲቲ የአመቱ የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ክርስቲያን ኤሪክሰን
⏩ አሌሀንድሮ ጋርናቾ
⏩ አንድሬ ኦናና የመስከረም ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።