ብራይተን ሊጉን ይመሩ ይሆን ?
የ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን ይመሩ የነበሩት ቼልሲዎች መሸነፋቸውን ተከትሎ ሊጉ አዲስ መሪ ሊያገኝ እንደሚችል ይጠበቃል ።
አስራ ሁለት ነጥብ ያላቸው ብራይተኖች በ ቀጣይ ክሪስታልን ፓላስን ሰኞ የሚያሸንፉ ከሆነ የ ፕርሚየር ሊጉን መሪነት ከ #ሊቨርፑል ይረከባሉ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የካራባኦ ዋንጫ ተጋጣሚዎች ታውቋል !
የዘንድሮው የውድድር ዓመት የካራባኦ ዋንጫ የሶስተኛው ዙር የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ሲካሄድ ቡድኖች ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል ።
በዚህም መሰረት :-
√ ሌስተር ሲቲ ከ ኒውፖርት ካውንቲ
√ ዌስትሀም ከ ብላክ በርንሮቨርስ
√ ዎልቭስ ከ ሊድስ ዩናይትድ
√ ኖቲንግሀም ፎረስት ከ #ቶተንሀም
√ #ማንችስተር_ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ
√ በርንማውዝ ከ ኤቨርተን
√ #ሊቨርፑል ከ ደርቢ ካውንቲ
√ #ማንችስተር_ሲቲ ከ #ቼልሲ
√ #አርሰናል ከ ብራይተን ከተጠባቂ መርሐ ግብሮች መካከል ዋነኞቹ ናቸው ።
የሶስተኛው ዙር የካራባኦ ዋንጫ ከጥቅምት 28/2015ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑ ተገልጿል ።

መድፈኞቹ የሊጉ መሪነታቸውን አስቀጥለዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በስምንተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር የከተማ ተቀናቃኙን ቶተንሀምን 3ለ1 በመርታት የሊጉ መሪነታቸውን አስቀጥለዋል።
√ ቶማስ ፓርቴ ፣ ግራኒት ዣካ እና ጋብሬል ጄሱስ የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል።
√ ቶተንሀምን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ሀሪ ኬን በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሎ ነበር።
√ የቶተንሀሙ ኤመርሰን ሮያል በጋብሬል ማርቲኔሊ ላይ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
√ መድፈኞቹ ሊጉን በሀያ አንድ ነጥብ ሲመሩ ቀሪ ጨዋታ ካለው ማንችስተር ሲቲ በአራት ነጥቦች ርቀው ይገኛሉ።
√ የአሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴው ስብስብ በአስራ ሰባት ነጥቦች ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
√ በዘጠነኛ ሳምንት ቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር አርሰናል ከ #ሊቨርፑል እንዲሁም ቶተንሀም ከ #ብራይተን ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

ማንችስተር ሲቲ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋሉ !
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች በሲቲ እግር ኳስ ስር ከሚተዳደረው የላሊጋው ክለብ ጅሮና ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ መሆኑ ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲዎች በቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ በአካዳሚው ስታዲየም በላሊጋው አስራ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት ጅሮና ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ ስብስብ ከዓለም ዋንጫው መጠናቀቅ በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በካራባኦ ካፕ አራተኛ ዙር ከ #ሊቨርፑል ጋር ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ።

ሜሰን ማውንት እና ቼልሲ ቀጣይነት ?
የ 24ዓመቱ የቼልሲ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሜሰን ማውንት በክለቡ ያለው ቆይታ አጠያያቂ ሲሆን እስከ አሁን ክለቡ ያቀረበለትን ተደጋጋሚ የተሻሻለ ኮንትራት አለመቀበሉ ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ ሜሰን ማውንት የልጅነት ክለቡን ለቆ ይወጣል የሚሉ ጭምጭምታዎች ሲነገሩ በተለይም #ሊቨርፑል ተጫዋቹን ሊያሰፈርሙ እንደሚችሉ ተዘግቧል።
ክለቡ በአሁን ሰዓት የገባበትን የውጤት ቀውስ ተከትሎ ሙሉ ትኩረታቸው በቀጣይ ዓመት የአውሮፓ ተሳትፎ እና የሊጉ ፉክክር ላይ መሆኑ አሁን ላይ ከተጫዋቹ ጋር ድርድር #እንደማይኖር ተነግሯል።
የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሲጠናቀቅ ሜሲን ማውንት በስታምፎርድ ብሪጅ የሚያቆየው ኮንትራት አስራ ሁለት ወራት ብቻ ይሆናል።
ሜሰን ማውንት በቼልሲ እግር ኳስ ክለብ ከስድስት ዓመቱ ጀምሮ ግልጋሎት የሰጠ ሲሆን ሰላሳ ሶስት ጎሎችን ለቡድኑ ማስቆጠር ችሏል።

#PremierLeague 🇬🇬
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ተካሂደው ሲገባደዱ ያልተጠበቁ ውጤቶችን ተመዝገበው ተጠናቀዋል።
- ቼልሲ ከበርካታ ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ከ " TOP 4 " ደረጃ #በአስራ አንድ ነጥቦች ብቻ ርቀው አስረኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።
- አራተኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ #ቶተንሀም ፣ #ሊቨርፑል እና #ኒውካስል በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ብርቱ ፉክክር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
- ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ከሀያ እስከ አስራ አምስተኛ ደረጃ ያሉ ክለቦች #በሶስት ነጥብ ብቻ ተራርቀው ይገኛሉ።