የእንግሊዝ አይበገሬነት ቀጥሏል !
በ ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚመሩት እንግሊዞች ዩክሬን ላይ አራት ጎሎችን በማስቆጠር ለግማሽ ፍፃሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።
• እንግሊዝ በአውሮፓ ዋንጫ የ እስከ አሁኑ ጉዞ #አንድም ግብ አልተቆጠረባቸውም ።
• እንግሊዝ በዛሬው ዕለት ካስቆጠሯቸው አራት ጎሎች መካከል ሶስቱን በጭንቅላት የተቆጠሩ ናቸው ።
• ሀሪ ኬን በአውሮፓ ዋንጫው ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ ሶስት ከፍ አድርጓል ።
• ራሂም ስተርሊንግ እንግሊዝ በ አውሮፓ ዋንጫው ካስቆጠረችው ስምንት ጎሎች መካከል በአራቱ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል ።
• ሉክ ሾው በጨዋታው ሁለት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል ።
• ሉክ ሾው በአውሮፓ ዋንጫው በድምሩ ሶስት ለ ግብ የሚሆኑ ኳሶችን ማቀበል ሲችል ከ ስዊዘርላንዳዊው ስቴቨን ዙበር ( አራት ኳስ አመቻችቷል ) ተከታዩን ደረጃ ይዟል ።
• ጆርዳን ሄንደርሰን የመጀመሪያ ጎሉን ለ እንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ማስቆጠር ችሏል ።
• እንግሊዝ በአውሮፓ ዋንጫው አራት ጎሎችን በተጋጣሚ ላይ ስታስቆጥር ከ አስራ ሰባት አመታት በኋላ ነው ።
• እንግሊዝ ለዋንጫ ለማለፍ ከ ዴንማርክ ጋር በመጪው ዕሮብ ጨዋታዋን የምታካሂድ ይሆናል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

አስከፊው የ አርሴናል ታሪክ !
የ ሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል በ ሊጉ የ መጀመሪያ ሁለት ሳምንታት ጨዋታ በ አዲስ አዳጊው ብሬንትፎርድ እና ቼልሲ መሸነፋቸው የሚታወስ ነው ።
መድፈኞቹ በ ክለቡ ታሪክ በ ሊጉ የ መክፈቻ ጨዋታዎች ተሸንፈው #አንድም ግብ ሳያስቆጥሩ ሲወጡ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል ።

የ ሚኬል አርቴታ ቀጣይነት ?
የ መድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሴናልን ወደ ሀያልነቱ ለመመለስ አምስት ጨዋታዎች ሲሰጡት ካልሆነ ግን ቦታውን ሊያጣ እንደሚችል ተገልጿል ።
አርቴታ የ ውጤት መሻሻሎችን ካላመጣ ጣልያናዊው አንቶኒዮ ኮንቴ የ ክለቡ ተቀዳሚ ምርጫ መሆኑ ተዘግቧል ።
አርሴናል በ ክለቡ ታሪክ በ ሊጉ የ መክፈቻ ጨዋታዎች ተሸንፈው #አንድም ግብ ሳያስቆጥሩ ሲወጡ ለመጀመሪያ መሆኑ ይታወቃል ።

ያለ ሮናልዶ ያልሆነለት ጁቬንቱስ !
ሶስት አመታትን የቆየውን ኮከባቸው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ ዝውውር መስኮቱ መጨረሻ ሳምንታት ያጡት ጁቬንቱሶች ከ ድል ጋር ተራርቀዋል ።
ሴርያውን በ ተከታታይ ለ በርካታ ጊዜያት ያሸነፉት ጁቬንቱሶች ዘንድሮ ላይ #አንድም የ ሴርያውን ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም ።
ባደረጓቸው አራት ጨዋታዎች በ ሁለቱ ሲሸነፉ በ ደረጃ ሰንጠረዡ በ ሁለት ነጥብ በ #ወራጅ ቀጠናው አስራ ስምንተኛ ላይ ተቀምጠዋል ።

ያልተሸነፉት ክለቦች !
የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ ምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች በ ትላንትናው ዕለት ምሽት በተካሄዱ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል ።
ይህንንም ተከትሎ ስድስት ክለቦች ብቻ እስከ አሁን #አንድም ሽንፈት ያላስተናገዱ ( ሙሉ ሶስት ነጥብ ያገኙ ) ክለቦች ሲሆኑ ሼሪፍ ፣ አያክስ ፣ ባየር ሙኒክ ፣ ዶርትመንድ ፣ ሊቨርፑል እና ጁቬንቱስ ናቸው ።

ባርሴሎና በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ !
ደካማ ጅማሮን በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ ያደረጉት ባርሴሎናዎች በ ምድባቸው የ መጨረሻውን ደረጃ ይዘው ይገኛሉ ።
ባርሴሎና በ ዘንድሮው የ ውድድር ዓመት አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ #አንድም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ማድረግ ያልቻለ ብቸኛው ክለብ ሆኖ ይገኛል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ደካማ ጅማሮን በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ ያደረጉት ባርሴሎናዎች በ ምድባቸው የ መጨረሻውን ደረጃ ይዘው ይገኛሉ ።
ባርሴሎና በ ዘንድሮው የ ውድድር ዓመት አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ #አንድም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ማድረግ ያልቻለ ብቸኛው ክለብ ሆኖ ይገኛል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዩናይትዶች ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል !
ማንችስተር ዩናይትዶች በሊጉ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙትን ሌስተር ሲቲ 1 ለ 0 በማሸነፍ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ውጤት አስመዝግበዋል።
√ የቀያይ ሴጣኖቹን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ጀዳን ሳንቾ ከመረብ አሳርፏል።
√ ጀዳን ሳንቾ በሊጉ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ግቡን አስቆጥሯል።
√ ማርከስ ራሽፎርድ በፕርሚየር ሊጉ አርባ ለግብ የሚሆኑ ኳሶች አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
√ ሌስተር ሲቲ በውድድር ዓመቱ በሊጉ #አንድም ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም።
√ ማንችስተር ዩናይትድ ድሉን ተከትሎ በዘጠኝ ነጥቦች #አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
√ በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል እንዲሁም ሌስተር ሲቲ ከ ብራይተን ጋር ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ።

#PremierLeague
ከስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብሮች በኋላ የሊጉ ፉክክር በአጓጊነቱ ቀጥሏል።
√ ቶተንሀም እና ማንችስተር ሲቲ በሊጉ #ሽንፈት ያላጋጠማቸው ብቸኞቹ ክለቦች ሆነዋል።
√ ኤቨርተን እና ሌስተር ሲቲ በስድስት ሳምንት የሊጉ ጉዞ #ሶስት ነጥብ ማግኘት ተስኗቸዋል።
√ በብሬንዳን ሮጀርስ የሚመሩት ሌስተር ሲቲዎች በሊጉ #አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ሳይችሉ ቀርተዋል።
√ ዌስትሀም ፣ ኖቲንግሀም እና ሌስተር ሲቲ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙ ክለቦች ናቸው።
√ በሰባተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር #ማንችስተር_ሲቲ ከ #ቶተንሀም የሚያደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ በጉጉት ይጠበቃል።

ሊቨርፑል በቀድሞ ተጫዋቹ ተሸንፏል !
ሶስተኛ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታቸውን በኖቲንግሀም ፎረስት የተሸነፉት ሊቨርፑል ሰባት ዓመታት በክለቡ በተጫወተው ታይዎ አዎኒ ብቸኛ ግብ ተረተዋል።
ታይዎ አይዎኒ ለሊቨርፑል በአስራ ስምንት ዓመቱ ቢፈርምም #አንድም ጨዋታ ለመርሲሳይዱ ክለብ #ሳያደርግ ለሰባት የውድድር ዓመታት በውሰት በተለያዩ ክለቦች ለማሳለፍ ተጎዶ ነበር።
ታይዎ አዎኒ ፎረስቶች በውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድላቸውን በሊጉ እንዲያስመዘግቡ ወሳኟን ግብ በሊቨርፑል መረብ ላይ አሳርፏል።

ሞሮኮ ምድቧን በበላይነት አጠናቃለች !
በአሰልጣኝ ዋሊድ ሬግራጋዊን የሚመሩት ሞሮኮዎች ካናዳን 2ለ1 በመርታት በምድቡ #አንድም ጨዋታ #ሳይሸነፉ #በአንደኛነት አጠናቀዋል።
√ ሀኪም ዚያሽ እና የሱፍ ኤል ነስሪ የሞሮኮ የማሸነፊያ ጎሎችን በመጀመሪያ አጋማሽ ከመረብ አሳርፈዋል።
√ ሞሮኮ ከሰላሳ ስድስት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከምድባቸው በማለፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል።
√ በምድቡ ሌላኛ ጨዋታ ክሮሽያ አቻ መውጣቷን ተከትሎ ሞሮኮን በመከተል ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች።
√ በ 2018ቱ የዓለም ዋንጫ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁት ቤልጅዬሞች ከምድብ ማለፍ #ሳይችሉ ቀርተዋል።
√ ቤልጅዬም በሁለተኛው አጋማሽ ለግብነት የቀረቡ ሙከራዎችን ቢያደርጉም ሮሜሎ ሉካኩ #ሳይጠቀምባቸው ቀርቷል።
የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል?
1ኛ. ሞሮኮ - ሰባት ነጥብ
2ኛ. ክሮሽያ - አምስት ነጥብ
3ኛ. ቤልጅዬም - አራት ነጥብ
4ኛ. ካናዳ - ምንም ( ዜሮ ) ነጥብ

እንግሊዝ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ !
በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌታ የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫው ጥሩ ግስጋሴን በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ወደ ሩብ ፍፃሜው የተቀላቀሉት እንግሊዞች ባደረጓቸው አራት ጨዋታዎች #አንድም የማስጠንቀቂያ ቢጫ ካርድ #አለመመልከታቸው ተዘግቧል።
ቁጥሮች ስለ እንግሊዝ ምን ይላሉ?
√ ከየትኛውም ብሔራዊ ቡድን በላይ #ጨዋታዎችን አሸንፈዋል
√ ከየትኛውም ብሔራዊ ቡድን በላይ ብዙ #ጎሎችን አስቆጥረዋል
√ ከየትኛውም ብሔራዊ ቡድን በላይ #የተሻለ የግብ ክፍያ አላቸው

ከግብ የራቀው ሞሀመድ ሳላህ ?
ያለፉትን ዓመታት የፕርሚየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አግቢነትን ማሸነፍ የቻለው የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጫዋች ሞሀመድ ሳላህ ባለፉት ጨዋታዎች ከግብ ርቆ ይገኛል።
ሞሀመድ ሳላህ ባለፉት ሶስት ተከታታይ #የሊጉ ጨዋታዎች ግብ ያላስቆጠረ ሲሆን #አንድም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል።
የሞሀመድ ሳላህ መዳከም ምክንያት ምንድነው ብለው ያስባሉ ?