Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ETHIOPIA
ሀገራችን #ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከግብፅ ጋር ያደረገችውን ፍልሚያ በማሸነፏ ፤ ማላዊ ደግሞ በጊኒ በመሸነፏ ምድቧን #በአንደኛነት መምራት ጀምራለች።
ጊኒ እና ማላዊ ያደረጉት ጨዋታ ጊኒ 90+1' ደቂቃ ላይ በሊቨርፑሉ ተጫዋች ኬታ ባስቆጠረችው ጎል 1 ለ 0 ማሸነፍ ችላለች።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ስፖርት👇
https://t.iss.one/+VvwzStMNcNHmhK0x
@tikvahethiopia

ሂሩት መሸሻ በአንደኝነት ውድድሯን አጠናቃለች !
የ 1,500 ሜትር ሴቶች የማጣርያ ውድድር በአሁን ሰዓት ሲካሄድ በመጀመሪያው ምድብ የተሳተፈችው አትሌታችን ሂሩት መሻሻ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፏን አረጋግጣለች ።
ሂሩት መሸሻ 4.07.05 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሯን #በአንደኛነት ማጠናቀቅ ችላለች ።
በ 1,500 ሜትር የማጣርያ ውድድር ከአንድ እስከ ስድስተኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቁ አትሌቶች በቀጥታ የሚያልፉ ይሆናል ።
የ 1,500 ሜትር ግማሽ ፍፃሜ ውድድር በነገው ዕለት ሌሊት 11:05 የሚደረግ ይሆናል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ጉዳፍ ፀጋይ በአንደኛነት ውድድሯን አጠናቃለች !
በሶስተኛው እና የመጨረሻው ምድብ የማጣርያ ውድድሯን ያደረገችው አትሌታችን ጉዳፍ ፀጋይ ለግማሽ ፍፃሜ ማለፏን አረጋግጣለች ።
ጉዳፍ ፀጋይ በማጣርያው 4.02.67 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሯን #በአንደኛነት አጠናቃለች ።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በርቀቱ በግማሽ ፍፃሜው በሶስቱም አትሌቶቻችን ሂሩት መሸሻ ፣ ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ጉዳፍ ፀጋይ የምትወከል ይሆናል ።
የሴቶች 1,500ሜትር ቀጣይ የግማሽ ፍፃሜ ውድድር በነገው ዕለት ከንጋቱ 11:05 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል ።
እንኳን ደስ አለን ❤🇪🇹

#ኢትዮጵያ🇪🇹
የአለም ከ 20 ዓመት በታች ሻምፒዮና መካሄዱን ሲጀምር ሀገራችን በመክፈቻው በተወዳደረችበት የ 1,500 ሜትር ወንዶች አትሌቶቻችን ወደ ፍፃሜው አልፈዋል ።
በመጀመሪያው ምድብ የተወዳደረው አትሌታችን አድሀና ካሳዬ ውድድሩን 3:43.06 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል ።
በሶስተኛው እና መጨረሻው ምድብ የተወዳደረው ኤርሚያስ ግርማ 3:45.40 በሆነ ሰዓት በመግባት #በአንደኛነት ውድድሩን ጨርሷል ።
የወንዶች 1,500 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ከቀናት በኋላ ዕሮብ ከሌሊቱ 7:55 ላይ የሚካሄድ ይሆናል ።
🔴 በኮሎምቢያ ካሊ የሚደረገውን የአለም ከ 20 ዓመት በታች ሻምፒዮና በ #DSTV ልዩ ቻናል በቀጥታ መከታተል ይቻላል ።
ፎቶ :- ከግራ ወደ ቀኝ ኤርሚያስ ግርማ እና አድሀና ካሳዬ

መድፈኞቹ የሊጉን መሪነት ተረክበዋል!
በሚኬል አርቴታ የሚመሩት መድፈኞቹ በሊጉ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ብሬንትፎርድን 3ለ0 በመርታት ሊጉን መምራት ጀምረዋል።
√ ፋቢዮ ቬይራ ፣ ጋብሬል ጄሱስ እና ዊሊያም ሳሊባ የአርሰናልን የአሸናፊነት ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል።
√ ዊሊያም ሳሊባ በፕርሚየር ሊጉ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ አንድ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
√ ብራዚላዊው የፊት መስመር አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ አራተኛ የሊግ ጎሉን አስቆጥሯል።
√ ኤዲ ኒኪታህ ለመድፈኞቹ 100ኛ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል።
√ ታዳጊው የ 15ዓመቱ ተጫዋች ኢታን ንዋኔሪ ለአርሰናል እንዲሁም በሊጉ መጫወት የቻለ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል።
√ አስራ ስምንት ነጥቦችን መሰብሰብ የቻሉት መድፈኞቹ ሊጉን #በአንደኛነት በመምራት ላይ ይገኛሉ።
√ በስምንተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር አርሰናል በሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ ቶተንሀምን የሚገጥሙ ይሆናል።

ሞሮኮ ምድቧን በበላይነት አጠናቃለች !
በአሰልጣኝ ዋሊድ ሬግራጋዊን የሚመሩት ሞሮኮዎች ካናዳን 2ለ1 በመርታት በምድቡ #አንድም ጨዋታ #ሳይሸነፉ #በአንደኛነት አጠናቀዋል።
√ ሀኪም ዚያሽ እና የሱፍ ኤል ነስሪ የሞሮኮ የማሸነፊያ ጎሎችን በመጀመሪያ አጋማሽ ከመረብ አሳርፈዋል።
√ ሞሮኮ ከሰላሳ ስድስት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከምድባቸው በማለፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል።
√ በምድቡ ሌላኛ ጨዋታ ክሮሽያ አቻ መውጣቷን ተከትሎ ሞሮኮን በመከተል ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች።
√ በ 2018ቱ የዓለም ዋንጫ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁት ቤልጅዬሞች ከምድብ ማለፍ #ሳይችሉ ቀርተዋል።
√ ቤልጅዬም በሁለተኛው አጋማሽ ለግብነት የቀረቡ ሙከራዎችን ቢያደርጉም ሮሜሎ ሉካኩ #ሳይጠቀምባቸው ቀርቷል።
የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል?
1ኛ. ሞሮኮ - ሰባት ነጥብ
2ኛ. ክሮሽያ - አምስት ነጥብ
3ኛ. ቤልጅዬም - አራት ነጥብ
4ኛ. ካናዳ - ምንም ( ዜሮ ) ነጥብ

ጃፓን ምድቧን በበላይነት አጠናቃለች!
የምድብ አምስት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሲካሄዱ ጃፓን የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋን ስፔን 2ለ1 በሆነ ውጤት በመርታት ምድባቸውን #በአንደኛነት አጠናቀዋል።
√ ስፔን #ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ስታጠናቅቅ ጀርመን በምሽቱ መርሐ ግብር ድል ቢቀናትም በግብ ክፍያ ተበልጠው ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል።
√ ጃፓን በዘንድሮ የዓለም ዋንጫ የ 2010 እና 2014 የመድረኩን አሸናፊዎች መርታት ችለዋል።
√ የ 2014 የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋ ጀርመን ለተከታታይ ጊዜያት ከምድብ ማለፍ ተስኗቸዋል።
ጥሎ ማለፍ መቼ ይደረጋል?
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ ሲካሄድ #ጃፓን ከ #ክሮሽያ እንዲሁም #ስፔን ከ #ሞሮኮ የሚገናኙ ይሆናል።
በዚህም መሰረት :-
12:00 ክሮሽያ ከ ጃፓን ( ሰኞ )
12:00 ሞሮኮ ከ ስፔን ( ማክሰኞ )

ማንችስተር ሲቲ የሊጉን መሪነት ተረክቧል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ መርሐ ግብር የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኬቨን ዴብሩይን ፣ ጃክ ግሪሊሽ እና ኤርሊንግ ሀላንድ ሲያስቆጥሩ የአርሰናልን ብቸኛ ግብ ቡካዩ ሳካ ከመረብ አሳርፏል።
ቤልጄማዊው የመሀል ሜዳ ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይነ አርሰናል ላይ ያገባቸውን ጎሎች ስድስት ማድረስ ችሏል።
ኬቨን ዴብሮይነ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሊጉ ለማንችስተር ሲቲ አስራ ስድስት ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።
ኤርሊንግ ሀላንድ ሀያ ስድስተኛ የሊግ ጎሉን በማስቆጠር የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃን #በአንደኛነት መምራቱን ቀጥሏል።
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ቀሪ አንድ ጨዋታ ከሚቀራቸው አርሰናል በግብ ክፍያ በልጠው በሀምሳ አንድ ነጥቦች ሊጉን መምራት ጀምረዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር አርሰናል ከ አስቶን ቪላ እንዲሁም ማንችስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት የሚገናኙ ይሆናል።

#TeamEthiopia 🇪🇹
በፓሪስ ኦሎምፒክ 800ሜ ሴቶች የግማሽ ፍፃሜ ማጣሪያ ውድድሯን በሁለተኛው ምድብ ያደረገችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለፍፃሜ ደርሳለች።
አትሌት ፅጌ ዱጉማ የግማሽ ፍፃሜ ውድድሯን 1:57:47 በሆነ ሰዓት በመግባት #በአንደኛነት ማጠናቀቅ ችላለች።
በመጀመሪያው ምድብ የተወዳደረችው አትሌት ወርቅነሽ መሰለ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለፍፃሜ መድረሷ ይታወቃል።
የ800ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ሰኞ ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም ምሽት 4:45 የሚደረግ ይሆናል።