TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
ሊቨርፑል በቀድሞ ተጫዋቹ ተሸንፏል !

ሶስተኛ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታቸውን በኖቲንግሀም ፎረስት የተሸነፉት ሊቨርፑል ሰባት ዓመታት በክለቡ በተጫወተው ታይዎ አዎኒ ብቸኛ ግብ ተረተዋል።

ታይዎ አይዎኒ ለሊቨርፑል በአስራ ስምንት ዓመቱ ቢፈርምም #አንድም ጨዋታ ለመርሲሳይዱ ክለብ #ሳያደርግ ለሰባት የውድድር ዓመታት በውሰት በተለያዩ ክለቦች ለማሳለፍ ተጎዶ ነበር።

ታይዎ አዎኒ ፎረስቶች በውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድላቸውን በሊጉ እንዲያስመዘግቡ ወሳኟን ግብ በሊቨርፑል መረብ ላይ አሳርፏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe