ገናሌ ዳዋ 3🔝
"ሀይ ፀግሽ የመብራት ሃይል ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር #አብርሃም ገናሌ ዳዋ 3 ሃይል ማመንጫ ነው ሚገኙት ቅድም ለ20 ደቂቃ የቆየ ውይይት አርገን ነበር። ግድቡንም ጎብኝተናል። ለሚዲያዎችም ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። Ib"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ኢ/ር ታከለ ኡማ ስለ አድዋ እና የአድዋ ፌስቲቫል ያስተላለፉት መልዕክት፦
-
-
-
በጋራ፣ በአንድነትና በፍቅር አንድላይ ሆነን የምንዘምርበት፣ የምንጫወትበት እና እየተዝናናን ሃሳብ የምንለዋዋጥበት የጋራ መድክ --አዲዋ ፌስቲቫል!
እንዲህ አይነቱ ድግስ (ፌስቲቫል) በሀሳብ የረቀቀ፣ በእውቀት የበሰለ እና በክውን ጥበባት ትውልድን ከትላንት ጋር በማነጋገር የማንነት ሰብዕናውን እንዲፈትሽ፣ለነገ የምትተርፍን ሃገር ለመስራት ከራስ ጋር ለመመካከር እድል ይሰጣል።
ኢትዮጰያውያን በየዘመኑ የገጠሙንን ፈተናዎች በጋራ ትግል በማለፍ እዚህ የደረስን ህዝቦች ነን።ምስክሩም ዓድዋ ነው።
ከወራሪ ቅኝ ገዢዎች ጋር ተፋልመን ደምና አጥንት ገብረን በነፃነቷ የምትኮራ አገር ባለቤት ሆነናል።
አፍሪካን እንደ ቅርጫ ሲከፋፈሉ ኢትዮጵያ ደግሞ ያንዱ ድርሻ ልትሆን ወራሪ ኃይል ባህር አቋርጦ ቢመጣም በኢትዮጵያውያን ከልዩነት ይልቅ አንድነትን መርጠው በተባበረ ክንድ መክቶ መልሶታል።
ያንን ጦርነት በመሳሪያ ብልጫ ሳይሆን በሞራልና ሃሳብ ልዕልና ነው። ያንን ጦርነት ያሸነፍነው በፍቅርና በህብረት ነው።
ስለዚህ ለሀገራችን የሰላምና የአንድነት ዋጋ ስልሚመሰክርልን፣ ለከተማችን ደግሞ ልዩ ድምቀትን በመፍጠር ከሌሎች ወንድም እህቶቻችን ጋር አብረን የምናከብርበት አውድ ስለሚፈጥርልን በአብሮነት ማክበርን መርጠናል። የሰው ልጆች ክብር የሚገለጥበት፣ የዓደዋን ቱሩፋቶች የምንቋድስበት፣ተመራጭ ዓለማቀፋዊ መድረክ እንዲሆንም በቀጣይነት ለመስራት መደላድል የሚፈጥርበት ታሪካዊና ልዪ ዕድል ነው።
አዲስ አበባችን የአድዋ ታሪክ የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው አፍሪካ ወንድሞቻችን ጭምር እንደ ሆነ ለዓለም መድረክ በተገኙ አጋጣሚዎች ሁሉ የማስተዋወቅ ኃላፊነቷን እንደምትወጣ አረጋግጥላችኋለሁ።
እግዚአብሔር ሃገራችንና ሕዝቦቿን ይባርክ!!

Alert ቃሊቲ‼️
ቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር #አማጋ ስፖንጅ ፋብሪካ ድንገተኛ እሳት አደጋ ደርሷል ተጨማሪ የእሳት አደጋ መኪናዎች ቦታው ላይ እንዲደርሱ ተጠቁሟል።
#ሼር #share

#update ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የፌደራል ተቋማትን ለሚመሩ 2 ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ለ1 ሚንስትር ድኤታ እና ለ1 ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት ቦታዎች ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ ወ/ሮ #ሃና_አርአያስላሴ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር፣ አቶ #ተካ_ገብረየስ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ድኤታ፣ አቶ #ሀሌሉያ_ሉሌ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂካዊ ጥናት ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲሾሙ አቶ ወዶ አጦ ደግሞ የስነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ሆነው ተሾመዋል፡፡
Via ጠ/ሚር ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ጠ/ሚር ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update 123ኛውን #የአድዋ_ድል_በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ #በአድዋ ከተማ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው ሲል የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል፡፡ “የአድዋ ድል በዓል የብዝሃነታችንና የአንድነታችን ህያው አሻራ ነው” በሚል መሪ ቃል ዝግጅቱ እንደሚከበር ቢሮው አስታውቋል፡፡
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ዛሬ ጥዋት ቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር በሚገኘው አማጋ ስፖንጅ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የፋብሪካው ግማሽ የሚሆነው ንብረት በአደጋው ወድሟል። በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለም ተሰምቷል። ፖሊስ ከእሳት አደጋው ጋር በተገናኘ ምርመራ እያደረገ ይገኛል።
ፎቶ፦ @ (TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ @ (TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia