#update ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የፌደራል ተቋማትን ለሚመሩ 2 ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ለ1 ሚንስትር ድኤታ እና ለ1 ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት ቦታዎች ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ ወ/ሮ #ሃና_አርአያስላሴ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር፣ አቶ #ተካ_ገብረየስ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ድኤታ፣ አቶ #ሀሌሉያ_ሉሌ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂካዊ ጥናት ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲሾሙ አቶ ወዶ አጦ ደግሞ የስነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ሆነው ተሾመዋል፡፡
Via ጠ/ሚር ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ጠ/ሚር ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia