TIKVAH-ETHIOPIA
የዶክተር ደብረፅዮን መግለጫ ፦ የትግራይ ክልል ፕሬዜዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ዛሬ በሰጡት መግለጫ "በሁሉም ግንባር ድል እየተቀዳጁ" መሆናቸው ተናግረዋል። ሊያጠቃን የመጣው ኃይል በሁሉም ግንባሮች ከባድ ሽንፈት እየተከናነበ ነው የሚገኘው ያሉት ዶ/ር ደብረፅዮን በከተሞች ህዝብን እያንገላታ ይገኛል ብለዋል። ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ፥ "እስከ አሁን በጠላት ላይ የደረሰውን ከባድ ኪሳራ…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዶ/ር ደብረጽዮን የዛሬ መግለጫ እና የመቐለ ሁኔታ ፦
(በዶቼ ቨለ & ድምፂ ወያነ)
ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በሰጡት መግለጫ ራያ እና ሽረ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መያዛቸውን አረጋግጠዋል።
ዶክተር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ፥ "በውጊያ መገፋፋት እንዳለ ድሮም እናውቃለን፤ አሁንም ገጥሞናል። ትላንት ጠላት ወደ ራያ እና ሽረ ገብቷል። ትግሉ አሁንም ቀጣይ ነው። ገና ነው። ውጊያ ውስጥ ነን። መገፋፋት እንዳለ ይታያል። ከነሙሉ አቅማችን ሆነን ነው ኣሁንም እየገጠምን ያለነው።" ብለዋል።
ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የህዝብ መፈናቀል መከሰቱ በትለይም በትግራይ ህዝብ ላይ ከባድ ችግር መድረሱን አንስተዋል።
ከትግራይ ጋር እየተዋጉ 'ያሉ ኃይሎች' በድሮን ጭምር ጉዳት እያደረሱ ነው ብለዋል ፤ መንግስታቸውም ሁሉን አቀፍ ትግል ማድረጉን እንደሚቀጥል በመግለጫቸው ገልፀዋል።
በሌላ በኩል ፦
ከትናንት በስቲያ 'የአውሮፕላን ጥቃት' ያስተናገደችው መቐለ ትናንት እና ዛሬ መረጋጋት ይታይባታል። ሁሉም የግል እና የመንግሥት ባንኮች ተከፍተዋል።
የነዳጅ እጥረት በመኖሩ የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ መቀነስ ጀምሯል። የስልክ እና የኢንተርኔት ግልጋሎቶች እንደተቋረጠ ነው።
* የዶክተር ደብረፅዮን መግለጫ ከላይ ተያይዟል 48 MB (WiFi ብቻ ተጠቀሙ)
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

#FDREDefenseForce
ዛሬ መግለጫ የሰጡት ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተናገሩት ፦
"የTPLF ወንጀለኛው ቡድን ህዝቡን በነቂስ ሰራዊታችንን ካለፈ በኃላ በጀርባው እንዲወጋ ሰርቶና ተዘጋጅቶ ነበር። ይሄ ሳይሳካለት ቀርቷል።
ህዝቡ ከሰራዊታችን ጋር ወግኗል።
እስከ ዛሬ ከሰራዊታችን ጀርባ ፣ ከሰራዊታችን ጎን የተኮሰ የትግራይ ማህበረሰብ የለም።
ውጊያው ቶሎ (ፈጥኖ) እንዲያልቅለት ይፈልጋል። ቶሎ ብሎ ወደሰላማዊ ኑሮው ለመመለስ ከፍተኛ ጉጉት አለው። ይህ አንዱ በጦርነቱ ውስጥ የታየ ክስተት ነው።
ሌላው ደግሞ ህዝቡ ለሰራዊቱ መረጃ እየሰጠ ነው።
ጠላት ከባድ ማሳሪያዎችን የት ነው ያስቀመጠው ? ፣ ከየት ነው የሚተኩሰው ? ወዴት ነው የሸሸው፣ ወዴት ነው ከፍተኛ ኃይል ያለው፣ ወዴት ነው የማስመሰል ኃይል ያለው የሚለውን ለሰራዊቱ መረጃ በመስጠት ሰራዊቱን እየደገፈ ወደ መሃል ትግራይ እንዲገባ ድጋፍ እየሰጠ ነው።"

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ፦
የእስር ማዘዣ የወጣባቸው 'የህወሓት አመራሮች' በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን እንዲሰጡ ተጠይቋል። የመጨረሻዎቹን እንጥፍጣፊ ዕድሎች መጠቀም እጅግ 'ከከፋው ዕጣ ፈንታ' ያድናቸውል ሲል መንግስት አስጠንቅቋል።
* ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የእስር ማዘዣ የወጣባቸው 'የህወሓት አመራሮች' በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን እንዲሰጡ ተጠይቋል። የመጨረሻዎቹን እንጥፍጣፊ ዕድሎች መጠቀም እጅግ 'ከከፋው ዕጣ ፈንታ' ያድናቸውል ሲል መንግስት አስጠንቅቋል።
* ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#AddisAbabaPolice
የፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው "ወርቅ የሰረቁ" ተጠርጣሪዎች ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
* ፖሊስ ጉዳዩን በተመለከተ የሰጠው ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
'የንፁሃን ዜጎቻችን ስደት'
እንደ UNHCR ሪፖርት ባለፈው ሳምንት ብቻ ሱዳን በየዕለቱ ከ2,000 በላይ ስደተኞች ተቀብላለች።
ይህ ቁጥር በሃምደያት ብቻ የተመዘገበ ነው።
በአጠቃላይ እስካሁን በትግራይ ክልል ውስጥ ያለውን ውጊያ ሸሽተው ወደ ሱዳን የተሰደዱ ዜጎቻችን ከ31,000 አልፈዋል።
የመንግስት ምላሽ ?
ከBBC ፎከስ ኦን አፍሪካ ሬድዮ ቆይታ የነበራቸው አቶ ዛዲግ ኣብርሃ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ሀገራቸውን ጥለው ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ እያደረገ ያለው "የህወሓት ቡድን" ነው ሲሉ ወቅሰዋል።
ቡድኑ ይህን የሚያደርገውም ዓለም አቀፍ ትኩረትን ለመሳብ በማለም ነው ሲሉም ተደምጠዋል።
አቶ ዛዲግ ኣብርሃ ፥ "በስደት ሱዳን የሄዱት ዜጎቻችን ናቸው፤ ስለዚህም የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን በሰላም ወደ ቤታቸው ለመመለስ ከሚመለከታቸው የሱዳን ባለስልጣናት ጋር በቅርበት እየሰራ ነው" ብለዋል።

ያላባራው የዜጎች ስቃይ በመተከል ፦
(በቲክቫህ መተከል ዞን አባላት)
ከ4/3/2013 ጀምሮ እስከ ዛሬ ማባሪያ የሌለው የቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን ድባጤ እና ቡለን ወረዳ "የንፁሃን ግድያ" አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ከያምፕ፣ ከአንግቶክ እና ከሌሎችም ቀበሌዎች ተፈናቅለው ድባጤ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተጠለሉት እስከ 3 ሺህ የሚጠጉ ዜጎች በከባድ ረሃብ ላይ ይገኛሉ።
በተጨማሪ ከተለያዩ ቀበሌዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ቻግኒ እና መንታውሃ ከተማ በችግር ላይ ይገኛሉ። የሚመለከታቸው የመንግስት አካል አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲያደርግልን ሲሉ ዜጎቹ ጠይቀዋል።
በሙዘን እና አልባሳ ቀበሌዎች ላይ ንፁሃን ዜጎች ትላንትም ተገድለዋል። አሁንም ልዩ ትኩረት ለመተከል ዞን ድባጤ እና ቡለን ወረዳዎች ያስፈልጋል።
በሌላ በኩል ፦
ትላንት በ9/03/2013 በድባጤ ወረዳ ሺሽ ቀበሌ በነበረው ችግር 'የጥፋት ኃይል ተላላኪዎች' የሀገር መከላከያ አባላትን 'ቦታውን እናሳያችሁ' በማለትና መረጃ አሳልፈው በመስጠት አንድ የመከላከያ ሰራዊት አባል መስዋዕት መሆኑን የቲክቫህ መተከል ዞን አባላት አሳውቀዋል።

#ATTENTION
በደቡብ ክልል የኮንሶ ዞን ፣ የአሌ ልዩ ወረዳ ፣ የቡርጂ እና የደራሼ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አከባቢዎች ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት መኖሩን የቲክቫህ ቤተሰቦች ጠቁመዋል።
ያንብቡ : https://telegra.ph/TIKVAH-11-19-2
@TIKVAHETHIOPIA @TIKVAHETHIOPIABOT

ሰራዊቱ የህዝብ ተቋማትን እያፈረሰ ነው ?
የጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ምላሽ ፦
"...ተገላቢጦሽ ነው፣ እያፈረሱ ያሉት እነሱ ናቸው።
ቤተክርስቲያን በመድፍ እንዲመታ ኢላማ ቤተክርስቲያን ጋር ያስቀምጣሉ። ብዙ ህዝብ የተሰበሰበበት ቦታ ላይ ኢላማ ያስቀምጣሉ። ኮማንድ ፖስት ይመሰርታሉ።
መቐለ ላይ ብዙ ኢላማዎች አሉ ፤ መቐለ ላይ ግን እስከዛሬ በወሰድነው እርምጃ ሲቪል በማይነካበት ነው።
በህዝቡ ውስጥ ሆነው ጦሩን እያዘዙ ፤ እየወጉን እንዳሉ እያወቅን ህዝቡን ላለመምታት ትተናቸዋል። እዛው ሆነው እየሰሩ ነው።
ሌላው ቤተክርስቲያን ላይ ተጠልለው እየወጉን ነው፤ በተለይ መሪዎቻቸው። ቤተክርስቲያን አይመታም በሚል፤ በዓለም አቀፍ ህግም ስለማይፈቀድ።
ሰራዊታችን ፕሮፌሽናል ሰራዊት ነው። የዓለም አቀፍና የሀገር አቀፍ ህጎችን ያከብራል፤ እነሱን ይህን እየተጠቀሙበት ነው።
አንድም ቤተክርስቲያን አልመታንም። ከተማ ውስጥ አንድም የነሱን ታርጌት አልመታንም።
መቐለ ላይ በአውሮፕላን የመታነው ቦታ የነሱ ከፊል ኮማንድ ፖስት የነበረ መሳሪያ ግምጃ ቤት የነበረ ፤ ከከተማ ወጣ ያለ ነው። ይህ ህዝቡን ይጎዳል ወይስ አይጎዳም የሚለውን መርምረን የወሰድነው ነው።
ሀገር መከላከያ ሰራዊት እነሱ ያፈረሱትን መንገድ እጠገነ ነው ያለው። እያሸነፈ ስለሆነ መሰረተ ልማት የሚያፈርስበት ምክንያት የለም።"

#UnitedNations
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ቢሮ ለረሃብ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ላላቸው 7 የአፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የ100 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን (Al Ain News) ዘግቧል።
እንደ ቢሮው መግለጫ 80 ሚሊዮን ዶላር ለየመን፣ ለቡርኪና ፋሶ ፣ ለኮንጎ ፣ ለናይጀሪያ ፣ ለደቡብ ሱዳን እና አፍጋኒስታን ተሰራጭቷል።
ቀሪው 20 ሚሊዮን ዶላር ደግሞ ለኢትዮጵያ መመደቡን ከAl Ain News የተገኘው መረጃ ያሳያል።

#UPDATE
ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል 'አክሱም ከተማ' በእጃችን ላይ ትገኛለች ሲሉ ለሮይተርስ በፅሁፍ በላኩት መልዕክት ገልፀዋል።
'ሽረ ከተማ' በፌዴራል ወታደሮች ቁጥጥር ስር እንደሆነችም አረጋግጠዋል።
ዶክተር ደብረፅዮን ፥ ሽረ ከ3 ቀን በፊት በፌዴራል ወታደሮች ቁጥጥር ስር እንደሆነች የገለፁ ሲሆን 'አክሱም ከተማ' ግን በቁጥጥራችን ስር ናት ብለዋል።
ዶ/ር ደብረፅዮን አክለውም የፌዴራል ወታደሮች 'አክሱምን' እንዲቆጣጠሩ ተልከዋል በዚህም 'ወጊያ' እየተደረገ ነው ሲሉ ገልፀዋል።

የአሮጌው ብር ኖት የቅያሬ ጊዜ ታህሳስ 6 ይጠናቀቃል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6/2013 ዓ/ም እንደሚጠናቀቅ ለኢዜአ ገልጿል።
ከያዝነው ወር ህዳር 22 ጀምሮ ደግሞ በአሮጌው የብር ኖት ግብይት መፈጸም የማይቻል መሆኑን አስታውቋል።
ከታህሳስ 6 በኃላ በባንኮች አሮጌ የብር ኖት እንደማይኖር ገልጿል።
'አሮጌውን ብር መቀየሪያ' የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ 25 ቀናት ብቻ እንደቀሩት ይፋ አድርጓል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6/2013 ዓ/ም እንደሚጠናቀቅ ለኢዜአ ገልጿል።
ከያዝነው ወር ህዳር 22 ጀምሮ ደግሞ በአሮጌው የብር ኖት ግብይት መፈጸም የማይቻል መሆኑን አስታውቋል።
ከታህሳስ 6 በኃላ በባንኮች አሮጌ የብር ኖት እንደማይኖር ገልጿል።
'አሮጌውን ብር መቀየሪያ' የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ 25 ቀናት ብቻ እንደቀሩት ይፋ አድርጓል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#FDREDefenseForce
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ የWHO ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የ 'ህወሓትን ቡድን' በመደገፍ ከሰዋል።
የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራትን ጭምር ጦርነቱን እንዲያወግዙ ሰርተዋል፤ የጦር መሳሪያዎችንም እንዲያገኙ ሰርተዋል ሲሉ ተናገረዋል።
ዶ/ር ቴድሮስ እስካሁን ለቀረበባቸው ክስ ምላሽ አልሰጡም።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ የWHO ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የ 'ህወሓትን ቡድን' በመደገፍ ከሰዋል።
የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራትን ጭምር ጦርነቱን እንዲያወግዙ ሰርተዋል፤ የጦር መሳሪያዎችንም እንዲያገኙ ሰርተዋል ሲሉ ተናገረዋል።
ዶ/ር ቴድሮስ እስካሁን ለቀረበባቸው ክስ ምላሽ አልሰጡም።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ያላባራው የዜጎች ስቃይ በመተከል ፦ (በቲክቫህ መተከል ዞን አባላት) ከ4/3/2013 ጀምሮ እስከ ዛሬ ማባሪያ የሌለው የቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን ድባጤ እና ቡለን ወረዳ "የንፁሃን ግድያ" አሁንም እንደቀጠለ ነው። ከያምፕ፣ ከአንግቶክ እና ከሌሎችም ቀበሌዎች ተፈናቅለው ድባጤ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተጠለሉት እስከ 3 ሺህ የሚጠጉ ዜጎች በከባድ ረሃብ ላይ ይገኛሉ። በተጨማሪ ከተለያዩ ቀበሌዎች…
#UPDATE
የቲክቫህ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን አባላት በአካባቢው እጅግ በተደጋጋሚ እየተፈፀመ ባለው "የንፁሃን ዜጎች" ጥቃት በርካታ ዜጎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን ገልፀዋል።
አባላቶቻችን ባደረጉት ማጣራት እስካሁን ከአልባሳ እና ሙዘን ተፈናቅለው ጋሌሳ ቀበሌ የሰፈሩ 2680፣ ዳላቲ ቀበሌ የሰፈሩ 1500 በላይ ፣ ድባጤ ከተማ የሰፈሩ ደግሞ 4200 እንደሆኑ አሳውቀውናል።
* የሚመለከታቸውን አካላት አስፈላጊውን ሁሉ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

'የተሰደዱ ዜጎቻችን ጉዳይ'
ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ቀዬአቸው መመለስና ማቋቋም ላይ የሚሰራ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱ ተገልጿል።
ተፈናቃዮች ከልማት አጋሮች እና ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ የሚያገኙበት ሁኔታ ይመቻቻልም ተብሏል።
የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎችን ወደቀዬአቸው የመመለስ ሥራውን ከሱዳን መንግስትና ከUNHCR ጋር በመሆን እንደሚከናወን ተገልጿል።
* ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።

#DrLiaTadesse
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,201
• በበሽታው የተያዙ - 499
• ህይወታቸው ያለፈ - 6
• ከበሽታው ያገገሙ - 390
አጠቃላይ 104,427 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,607 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል ፤ 64,983 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።
316 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#FDREDefenseForce የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ የWHO ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የ 'ህወሓትን ቡድን' በመደገፍ ከሰዋል። የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራትን ጭምር ጦርነቱን እንዲያወግዙ ሰርተዋል፤ የጦር መሳሪያዎችንም እንዲያገኙ ሰርተዋል ሲሉ ተናገረዋል። ዶ/ር ቴድሮስ እስካሁን ለቀረበባቸው ክስ ምላሽ አልሰጡም። @tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#DrTedrosAdhanom
ዶ/ር ቴድሮስ ኣድሃኖም ዛሬ በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ባለው ሁኔታ 'ለየትኛውም ወገን አልወገንኩም' ሲሉ አሳውቀዋል።
ከሰሞኑን እሳቸውን በሚመለከት እየወጡ ያሉ ዘገባዎችንም 'እውነት አይደሉም' ብለዋቸዋል።
እኔ የምወግነው ከአንድ ወገን ጋር ብቻ ነው እሱም ከ'ሰላም' ጋር ነው ብለዋል።
ዶክተር ቴድሮስ ኣድሃኖም በመግለጫቸው ፥ ሁሉም ወገኖች "ለሰላም እና ለሲቪሎች ደህንነት መጠበቅ" እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።
* ዶ/ር ቴድሮስ የሰጡት መግለጫ ከላይ ተያይዟል።

#ባህርዳር
የባህር ዳር ቲክቫህ አባላት ከለሊት 7:40 አካባቢ ሶስት ጊዜ የፍንዳታ ድምፅ እንደሰሙ ገልፀዋል።
አባላቶቻችን ከዚህ ቀደም የሰሙት አይነት ተመሳሳይ ፍንዳታ እንደሆነም ነው የገለፁት።
ፍንዳታውን ተከትሎ የተኩስ ድምፅ እንደነበርም ገልፀዋል።
ዝርዝር መረጃ በሚመለከታቸው አካላት ሲገለፅ ተከታትለን እናሳውቃለን።

የአማራ ክልል መንግስት የህወሓት ቡድን 7፡40 አካባቢ ወደ ባህር ዳር የሮኬት ጥቃት መፈፀሙን ለአብመድ አሳውቋል።
በተፈፀመው ጥቃት የደረሰ ጉዳት መኖር አለመኖሩ እየተጣራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ገልጿል።
የሮኬት ጥቃቱ የት ቦታ ላይ ኢላማ እንዳደረግ አልተገለፀም።