ምስጋና ለአፋር ህዝብ፣ ለአፋር ፖሊስ እና ለብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት!
"በትላንትናው እለት በአፋር ክልል #አልዲአር ወረዳ ወደ መሀል አገር ለማስገባት የትሞከረ 21 ክላሽንኮቭና ብዛት ያላቸው ጥይቶች በአፋር ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል። ከኛ አልፎ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን #አይገልም አሉ አፋሮች!! ከዚህ በላይ #ኢትዮጵያዊነት ከየት ይምጣ?" GASS AMHEMED
@tsegabwolde @tikvahethiopia

በአፋር 20 ክላሺንኮቭ ጠብመንጃ፣ አንድ ሽጉጥ፣ 45,392 የክላሽ ጥይት፣ 8,484 የM14 ጥይትና 45 የመትረየስ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ!
የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት እና የአፋር ክልል የአሊዳር ወረዳ ዴሼቶ ቀበሌ ሕዝብ እና ፖሊስ አባላት ባደረጉት ክትትል ሕገ-ወጥ መሣሪያዎች ቁጥጥር ሥር ውለዋል።
በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሕገ-ወጥ መሣሪያዎችም 20 ክላሺንኮቭ፣ አንድ ሽጉጥ፣ 45,392 የክላሽ ጥይቶች፣ 8,484 የM14 ጥይቶች እና 45 የመትረየስ ጥይቶች መሆናቸውን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አህመድ ሁመድ ገልጸዋል። ሕገ-ወጥ መሣሪያው ከጅቡቲ ተስነስቶ ወደ መሃል ሀገር ሊገባ እንደነበር ተገልጿል።
ባለፈው ሳምንትም በተመሳሳይ መልኩ በመሣሪያ ድርጎ እና በገንዘብ ድለላ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ እንዲተላለፍላቸው የሞከሩ ግለሰቦች ድለላውን ባልተቀበለው ወጣት የፖሊስ መኮንን በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ይታወሳል። ወጣቱ የፖሊስ መኮንንም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእውቅና እና የምሥጋና የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል።
Via #EBC

የእጩ ተመራቂዎቹ ቅሬታ!
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ክፍያ በጨመሩ በተማሪዎች ቅሬታ እየቀረበበት ይገኛል። አስተያየታቸውን ለTIKVAH-ETH የላኩ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜው መስከረም 11 ቢያልፍም እስካሁን እንዳልተመዘገቡ ገልፀዋል። የተጨመረው ክፍያ የተማሪዎችን የመማር ሂደት ጥያቄ ውስጥ ከቶታል ብለዋል።
ለመመረቂያ ጽሑፍ ለመመዝገብ እያንዳንዱ የኤክስቴንሽን ተማሪ 18,000 ብር እንዲከፍል ተጠይቋል ጭማሪው #የማይስተካከል ከሆነ በአቅም ማነስ በርካታ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ ይገደዳሉ ሲሉ ተናግረዋል። ተማሪዎቹ ጭማሪው ወደነበረበት እንዲመለስ በጽሑፍ ለኮሜርስ ዲን ብሎም ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጥያቄ ብናቀርብም ቀና ምላሽ አላገኘንም ሲሉ ወቅሰዋል የሚመለከተው የመንግስት አካልም ጣልቃ እንዲገባ ተማሪዎቹ ጠይቀዋል።
ተማሪዎቹ ለዩኒቨርሲቲው ያቀረቡት የጽሑፍ አቤቱታ ከዚህ በታች ማንበብ ይቻላል👇
https://telegra.ph/ETH-09-25-5

TIKVAH-ETHIOPIA
ሲራጅ አብደላ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት! ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአፋር ክልል ፖሊስ አባል ለሆነው ሲራጅ አብደላ የምስጋና የምስክር ወረቀት አበረከቱ። ዛሬ መስከርም 12 ቀን 2012 ከሰዓት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ሀገሬና ሕዝቤ ይበልጥብኛል በማለት የሕግ የበላይነትን በማስከበሩ ያላቸውን አድናቆት ገልፀውለታል። ወጣት እንደመሆኑ በጣም ብዙ…
ዋ/ሳጅን ሲራጅ አብደላ ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ስማርት ስልክ እና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት!
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በኮሚሽኑ ስም ለዋ/ሳጅን ሲራጅ አብደላ በትላንናው እለት ማለትም መስከረም 13 ቀን 2012 ዓ/ም አመራሩ ለሰራው አርአያነት ያለው ስራ የስማርት ስልክ እና የእውቅና ምስክር ወረቀት በተቋሙ ክቡር ም/ኮሚሽነር ጄኔራል መላኩ ፋንታ በኩል አብርክቷል፡፡ ም/ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ በራሳቸውና በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ስም ዋ/ሳጅን ሲራጅ አብደላ እንኳን ደስ አለህ ብለውታል፡፡

የኢትዮጵያ ሂሞፊልያ ሶሳይቲ በጎንደር የምስረታ ጉባኤው ዛሬ በሀይሌ ሪዞልት እና ሆቴል አደረገ። ሂሞፊልያ ማለት የደም አለመርጋት ችግር ሲሆን በኢትዮጵያ 10,000 ሕሙማን አሉ ተብሎ ሲገመት ሆኖም ግን 333 ብቻ ሕክምና በማግኘት ላይ ናቸው።
ለበለጠ መረጃ:- +251912081185
www.ethiohemophiliayouth.com
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለበለጠ መረጃ:- +251912081185
www.ethiohemophiliayouth.com
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአፍሪካ የኢንተርኔት ነጻነት ላይ የሚመክረው 60ኛው ፎረም በአዲስ አበባ ዛሬ ተጀምሯል። ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ ከ400 በላይ ተሳታፊዎች በፎረሙ ላይ ተሳታፊ ናቸው። ለአራት ቀናት የሚቆየው ፎረም የኢንተርኔት ነጻነት ለሰብዓዊ መብት፣ ለቴክኖሎጂ ፈጠራ፣ ለህግ ማርቀቅ፣ ለመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና ለዴሞክራሲ ግንባታ በሚያበረክተው አስተዋጽዎ ላይ ይመክራል።
Via #ኢቲቪ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ኢቲቪ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢንተርኔት ነፃነትና ተደራሽነትን የሚቆጣጠረው ኔትብሎክስ አዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የኢንተርኔት ነፃነት ላይ በሚመክረው 60ኛው ፎረም እየተሳተፈ ይገኛል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንተርኔት እንደማይዘጋ እና አሁኑ ያሉ ገደቦችም እንደሚነሱ ተስፋ እናደርጋለን።" #Anriette
#FIFAfrica19 #AddisAbeba
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#FIFAfrica19 #AddisAbeba
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአየር ብክለት ተከራካሪዋ ግሪታ ቱነበርግ የስዊድን የኦልተርኔቲቭ ኖብል ሽልማት አሸናፊ ሆነች። ታዳጊዋ የአየር ንብረት ተሟጋች ግሪታ ቱነበርግ የስዊድን የኦልተርኔቲቭ ኖብል ሽልማት አሸናፊ መሆኗን የስዊድን የሰብአዊ መብት ሽልማት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የስነፍጥረት መብት ፋውንዴሽን በመግለጫው እንዳስታወቀው ቱነበርግ ለሽልማት የበቃችው የአየር ንብረት መዛባትን ለመከላከል ባካሄደችው ዘመቻ ነው፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢህአዴግን ውህደት ህወሓት ፍፅሞ እንደማይቀበለው አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ!
የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ተዋህዶ አንድ ወጥ ሃገራዊ ፓርቲ ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ጉዳይ ህወሓት ፈጽሞ እንደማይቀበለው የህወሓትና የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ለቢቢሲ ተናገሩ።
ኢህአዴግ አጋር ድርጅቶችን ጨምሮ በመዋሃድ "የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ" ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ጉዳይ በተመለከተ የግንባሩ መስራችና እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የድርጅቱ ቁንጮ ሆኖ የቆየው ህወሓት ያሉ ችግሮች መፍትሄ ሳያገኙ እንደማይቀበለው አቶ ጌታቸው ገልጸዋል።
በስፋት እየተነገረ ስላለው የግንባሩ ውህደት ጉዳይን በተመለከተ የህወሓትን አመለካከት ሲገልጹ "እንደዚህ ዓይነት ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደት ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም" ብለዋል።
ጨምረውም "ህወሓት እንደ መርህ የሚከተለው ግለሰቦች ስልጣን ላይ እንዴት ይቆዩ የሚል ሳይሆን፤ አንድን ድርጅት፣ ድርጅት የሚያደርገው ሃሳብን ነው ብሎ ነው የሚያምነው።"
ይፋዊ መግለጫ መውጣቱን እንደማያውቁ የሚናገሩት አቶ ጌታቸው፤ "ይሁን እንጂ እንዲህ አይነት ሩጫ እየተካሄደ መሆኑን አውቃለሁ" ሲሉ ይናገራሉ።
አክለውም ባለፈው በተካሄደው የግንባሩ ስብሰባ ወቅት ውህድ ፓርቲ የመፍጠር ጉዳይ ተነስቶ እንደነበር አስታውሰው "የተባለው ውሁድ ፓርቲ ስለተባለ ብቻ መፈጠር የለበትም" ተብሎ፤ የዓላማ አንድነት በአባል ፓርቲዎች መካከል ተፈጥሯል ወይ የሚል ጥያቄ በህወሓት ተነስቶ እንደነበር ገልጸዋል።
#BBC
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-25-6

•መምህራን ለሁለት ዓመት ደሞዝ አልተከፈላቸውም!
•3.7 ሚሊየን ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ የመሆን ስጋት ተደቅኖባቸዋል!
#YEMEN
ጦርነት ባልተለያት የመን ውስጥ የሚገኙ ሁለት ሚሊየን ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት(ዩኒሴፍ) አስታውቋል። ከእነዚህም ውስጥ አንድ አራተኛ የሚሆኑት ከፈረንጆቹ 2015 መጋቢት 2 ጀምሮ ትምህርታቸውን ያቋረጡ መሆናቸውን ገልጿል። #ዩኒሴፍ ባወጣው መግለጫ መምህራን ለሁለት ዓመታት ደመወዝ አለማግኘታቸውን ተከትሎ ሌሎች 3.7 ሚሊየን ህጻናትም ከትምህርት ገበታ ውጭ የመሆን ስጋት ተደቅኖባቸዋል።
በትምህርት ቤቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች፣ መፈናቀል እና ግጭቶች ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ እንዲርቁ ያደረጉ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ በየመን የዩኒሴፍ ተወካይ ሳራ ቤይሶሎ ኛታኒ ተናግረዋል። የህጻናቱ ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆን ልጆች ወደ ጦርነት እንዲገቡ መገደድና ለሌሎች ጫና እየተዳረጉ መሆኑንም ነው የጠቆሙት። እንደ ዩኒሴፍ መረጃ እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ 1.8 ሚሊየን ህፃናት ለተመጣጠነ ምግብ እጥረት ተጋልጠዋል።
ምንጭ፦ አል ጀዚራ/በENA ይቀረበ/

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚንስቴር እኛ ለእኛ የበጎ ፍቃደኞች መርኃግብር ላይ ንቁ ተሳትፎ ላደረጉ በጎ ፈቃደኞች ዛሬ 4 ኪሎ በሚገኘው የትምህርት ሚንስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ወስጥ የግማሽ ቀን ስልጠና እና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሳዉላ⬆️
"ለጎፋ ልማት በአንድነት እንሮጣለን" በሚል መርህ ቃል ዛሬ መስከረም 14/2012 ዓ.ም ደማቅ ሩጫ በጎፋ ዞን በሳዉላ ከተማ ተካሂዷል።
Via Gofa Sawla

ጋዜ ማስቃላ!
"አንድ ስንሆን እናምራለን፤ እንበረታለን!" በሚል መርህ የጎፋና ኦይዳ ብሄረሰቦች የዘመን መለወጫ በሳውላ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በአሁን ሰዓት በሳውላ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው ስነ ስርዓት ላይ ከአዲስ አበባ እና ከሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተገኙ እንግዶች እና የጎፋ ዞን ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

#update በማዕከላዊ ጎንደር ዞን #በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ተቀጥረው ያለአግባብ ደመወዝ ሲከፈላቸው በነበሩ 95 ግለሰቦች ላይ እርምጃ መውሰዱን የዞኑ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር መምሪያ አስታውቋል።
https://telegra.ph/ETH-09-25-7
@tsegabwolde @tikvahethiopia
https://telegra.ph/ETH-09-25-7
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update ለግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል ልዩ የበረራ አገልግሎት ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል።
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ድል በርን አለፍ ብሎ የመኪና አደጋ ደርሷል፤ አደጋው በሁለት አይሱዙ መኪናዎች መካከል የተፈጠረ ነው። በሰው ላይ ቀላል ጉዳት ደርሷል፤ በንብረት ላይም ጉዳት ደርሷል።
Via Ermi/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Ermi/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንድታደርጉ!
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ወደ ሱሉልታ መውጫ ድል በር አከባቢ በደረሰው የመኪና አደጋ መንገድ ተዘግቷል፡፡ ወደዛ መስመር የምትጓዙ አሽከርካሪዎች ጠንቃቄ እድታደርጉ፡፡
Via Ermi/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ወደ ሱሉልታ መውጫ ድል በር አከባቢ በደረሰው የመኪና አደጋ መንገድ ተዘግቷል፡፡ ወደዛ መስመር የምትጓዙ አሽከርካሪዎች ጠንቃቄ እድታደርጉ፡፡
Via Ermi/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#REFERENDUM
በሀዋሳ ከተማ በ166 የምርጫ ጣቢያዎች እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ከ190000 (ከመቶ ዘጠና ሺህ) በላይ ሰው ድምፅ ይሰጣል ተብሎ ዕቅድ ተይዟል!
በሲዳማ ብሔር የክልልነት ጥያቄ ማስፈፀሚያ ዕቅድ እና አተገባበር ዙሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገለፃ አደረገ
በሀገር ደረጃ ለአስተዳደራዊ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ለመጀመሪያ ጊዜ የሲዳማ ብሔር የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይታውቋል፡፡
በዚህ መነሻ በተደረገው ገለፃ በከተማ አስተዳደሩ በሁሉም እርከን የሚገኘው አመራር የተሳተፈ ሲሆን የሲዳማ ብሔር ክልል የመሆን ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ መላውን ህዝብ ያሳተፈ፣ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የከተማ አመራሩ እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡
የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ከተቋቋሙ 19 የድምፅ መስጫ ክልልሎች አንዷ በሆነችው ሀዋሳ ከተማ በ166 የምርጫ ጣቢያዎች እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ከ190000 (ከመቶ ዘጠና ሺህ) በላይ ሰው ድምፅ ይሰጣል ተብሎ ዕቅድ ተይዟል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-25-8

#update በሐረሪ ክልል የታየውን የኮሌራ /አተት/ በሽታ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የህብረተሰብ ጤና ላብራቶሪ ምርምርና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ አሰፋ ቱፋ እንደገለጹት በክልሉ በሽታው ከሐምሌ ወር 2011 ጀምሮ ምልክቱ ታይቷል፡፡ በሐምሌና መስከረም ወር ላይ በክልሉ የበሽታው ምልክት ታይቶባቸው ምርመራ ከተደረገባቸው 27 ሰዎች መካከል በ11 ላይ በሽታው ሙሉ ለሙሉ ሊገኝ መቻሉን ተናግረዋል።
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትምህርት መጀመሪያ ጊዜ መራዘሙ ተሰምቷል!
በአዲስ አበባ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 26 እንደሆነ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተናግሯል። የትምህርት ቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ #ዘላለም_ሙላቱ የመንግስት ትምህርት ቤቶችን አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ትምህርት መጀመሪያ ጊዜው መራዘሙን ለሸገር ራድዮ 102.1 ገልፀዋል።