በአፍጋኒስታን በተከሰተ ጎርፍ 200 ሰዎች ሞቱ፡፡
ብዙ የአፍጋኒስታን ግዛቶችን አካሏል የተባለው ጎርፍ ከ200 የሚበልጡ ዜጎችን ህይወት ነጥቋል፤ ከ1500 በላይ ቤቶች ወድመዋል ብሏል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፡፡ #ThePeninsula
@thiqaheth

😢20👍3
እስራዔል በዴር አል ባላህ ከተማ 100,000 ዜጎችን ማፈናቀሏ ተገለጸ፡፡
በጋዛ ስር በምትገኘው በከተማዋ የእስራዔል ኃይሎች እያደረሱት ያለው ጭቆና በመበራከቱ፣ ነዋሪዎች የመኖር ተስፋቸው በመመናመኑ አከባቢያቸውን ለቀው እንዲሄዱ ተገደዋል ተብሏል፡፡
በከተማዋ ውስጥ የነበሩ 20 ጊዚያዊ የመጠለያ ጣቢያዎች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል ተብሏል፡፡
ዴር አል ባላህ ከሌሎች የጋዛ ከተሞች የተሻለ ሰላም የነበረባት ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወደሀ ግን የእስራዔል ጥቃት ወደ ከተማዋ ተስፋፍቷል፡፡ #thepeninsula

😡42👍20😭11❤5
ከመጠን ያለፈ ቅዝቃዜ ያጋጠማት ኢራን መስሪያ ቤቶችና ትምህርትቤቶችን ዘጋች።
ቅዝቃዜው ከፍተኛ የኃይል መቆራረጥ አስከትሏል።
በዓለም ሁለተኛው የኃይል ማከማቻ ባለቤት የሆነችው ቴህራን በቅዝቃዜው ምክንያት የኤሌክትሪክ ኃይልን በፈረቃ ለማዳረስ ተገዳለች ተብሏል።
ከመጠን ያለፈው ቅዝቃዜ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች መከሰቱን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። #thepeninsula

👍14😁3👌3🔥2
በማይናማር በድጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል?
በማይናማር ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ 5.1 ሬክተር ስኬል የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተዘግቧል።
መሬት መንቀጥቀጡ መከሰቱንና 5.1 የተለካ ስለመሆኑ የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቨይ (USGS)ን በመጥቀስ የዘገበው "Telegraph" ነው።
ማሌዥያ ለመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው መፍትሄ እንዲፈለግ አደረገችው በተባለ ጥሩ መሠረት፣ የእስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አስቸኳይ ስብሰባ መቀመጣቸውም ተዘግቧል።
ስለዛሬው መሬት መንቀጥቀጥ የጠየቅናቸው በማይናማር የሚገኙ ኢትዮጵያውን ደግሞ፣ ዛሬ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዳልሰሙ፣ ያልሰሙትም ምናልባት መጠኑ ዝቅተኛ በመሆኑ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል።
ራሱን የብሔራዊ አንድነት መንግስት (NUG) በማለት የሚጠራው የማይናማር "አማፂ ቡድን" በበኩሉ፣ ከፊል የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጉን አስታውቋል ተብሏል።
ከቀናት በፊት በማይናሚር የተከሰተው መሬት መንቀጥቀጥ 7.7 ሬክተር ስኬል የተለካ ሲሆን፣ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል።
በአደጋው የሟቾች ቁጥር 10,000 ሊደርስ እንደሚችል የአሜሪካው ጂኦሎጂካል ሰርቬይ መግለጹ የሚታወስ ሲሆን፣ የቴሌግራፍ የዛሬ ዘገባ ደግሞ፣ 3,400 የሚሆኑት እስካሁን የደረሱበት እንዳልታወቀ ገልጿል። #eyewitnessnews #thepeninsula #telegraph
@ThiqahEth

👍11😱4🥰1🤔1🙏1
"አሳዛኙ ነገር ወንጀሉ የሚፈጸመው በእኛ ድንበር አጠገብ መሆኑ ነው" - ቻይና
ቻይና በማይናማር ታግተው የነበሩ 924 ዜጎቿን አስመለሰች።
ቻይናውያኑ በበይነ መረብ የማጭበርበር ወንጀል ሲሳተፉ የቆዩ መሆናቸው ተገልጿል።
የቻይና ህዝባዊ ደህንነት ሚኒስቴር መጋቢት ላይ በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ተታለው ወደማይናማር ማቅናታቸውን ገልጿል።
ሚኒስቴሩ አክሎ፣ "አሳዛኙ ነገር ወንጀሉ የሚፈጸመው በእኛ ድንበር አጠገብ መሆኑ ነው" ብሏል ሲሉ #thepeninsula #afp ዘግቧል።
በተመሳሳይ በማይናማር ከ700 በላይ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ይገኛሉ።

👍11❤4🙏4😁1
ሲሪላንካ በህገወጥ የእፅ ዝውውር የጠረጠረቻቸውን 356 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር አዋለች።
ተጠርጣሪዎቹ በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ ኦፕሬሽን መያዛቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታውቋል።
የሲሪላንካ ፖሊስ ቃል አቀባይ ቡዲካ ማናቱንጋ፣ "የተቀናጀ ወንጀልን ለመቀነስና የህዝብ ደህንነትን ለማረጋገጥ ያለመ ኦፕሬሽን አካሂደናል" ብለዋል።
ማናቱንጋ አክለውም፣ "በሀገር አቀፍ ደረጃ የህግ የበላይነት እንድከበር እንሰራለን" ሲሉ ተናግረዋል። #thepeninsula

👍6😁2🤔1