Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ከ ግዢ እስከ ትርፍ ሙሉ ቁጥጥር በእጅዎ ነው፡፡!

ንብረቶችዎን በግምት ወይም እጅ በእጅ ማስተዳደር ትርፉ ኪሳራ ነው፡፡ የአሸዋን ስማርት ERP ሲጠቀሙ፦

የግዢ መጠየቂያን
የሽያጭ ትዕዛዝን
የደረሰኝ ቁጥጥርን

ጨምሮ የዕቃዎችዎን የብልሽት ጊዜ ማሳወቅ፣ ደረሰኝ እና ሪፖርት አስተዳደር እንዲሁም ወጪ እና ቀሪ ንብረቶችዎን በቀላሉ መለየት እና ሌሎችንም ጠቀሜታዎች ያገኛሉ፡፡

ዛሬውኑ በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡

#Ashewatechnology #SmartE #BusinessModules #BusinessTransformation #inventorymanagment #Financial
2