#UniversityOfGondar
#2025Commencement
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,599 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡
ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ፣ በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡
በዩኒቨርሲቲ የተከፈተው "ኦኮፔሽናል ቴራፒ" ትምህርት ክፍል በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመስኩ የሰለጠኑ 16 የጤና ባለሙያዎችን በዛሬው ዕለት ማስመረቁን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
የዩኒቨርሲቲውን 70ኛ ዓመት እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል በማክበር ላይ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲው፤ ባለፉት 66 ዓመታት ከ107 ሺህ በላይ ምሩቃንን አፍርቷል።
በዛሬው የምረቃ በዓል ላይ ከቀድሞ ተማሪዎች መካከል የተወሰኑትን በድጋሜ የማስመረቅ እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች ዕውቅና የመስጠት መርሐግብር ተካሒዷል።
@tikvahuniversity

❤175👍20👎17👏2
#BahirDarUniversity
#CollegeOfMedicine
#2025Commencement
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የጤና መስኮች ያስተማራቸውን 166 ተማሪዎች አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው ኮሌጅ ዛሬ ያስመረቃቸው፦
🎓 93 የሕክምና ዶክተሮች
🎓 አንድ በሦስተኛ ዲግሪ
🎓 37 በሁለተኛ ዲግሪ
🎓 ሁለት በስፔሻሊቲ
🎓 ሁለት በጤና ሳይንስ ዲግሪ
🎓 31 የእንሰሳት ህክምና ዶክተሮች
ከሕክምና ምሩቃን መካከል አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.95 በማምጣት ዶ/ር ቤተልሔም እውነቱ የማዕረግ ተመራቂ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች።
ዶ/ር ቤቴልሄም በኮሌጁ የሚሰጠው "የፕሮፌሰር ዕደማሪያም ፀጋ አካዳሚክ ልህቀት በሕክምና ሽልማት" ተሸላሚም ሆናለች።

❤135👍32👏6👎5🙏1