#BahirDarUniversity
#CollegeOfMedicine
#2025Commencement
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የጤና መስኮች ያስተማራቸውን 166 ተማሪዎች አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው ኮሌጅ ዛሬ ያስመረቃቸው፦
🎓 93 የሕክምና ዶክተሮች
🎓 አንድ በሦስተኛ ዲግሪ
🎓 37 በሁለተኛ ዲግሪ
🎓 ሁለት በስፔሻሊቲ
🎓 ሁለት በጤና ሳይንስ ዲግሪ
🎓 31 የእንሰሳት ህክምና ዶክተሮች
ከሕክምና ምሩቃን መካከል አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.95 በማምጣት ዶ/ር ቤተልሔም እውነቱ የማዕረግ ተመራቂ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች።
ዶ/ር ቤቴልሄም በኮሌጁ የሚሰጠው "የፕሮፌሰር ዕደማሪያም ፀጋ አካዳሚክ ልህቀት በሕክምና ሽልማት" ተሸላሚም ሆናለች።
@tikvahuniversity

❤132👍32👏5👎4🙏1
የመፅሐፍ ጥቆማ!
“አፄ ዘርዐ ያዕቆብ እና ሥራዎቹ” የተሰኘ መፅሐፍ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል።
መፅሐፉ በአንዱአለም አባተ (ዶ/ር) እና በቴዎድሮስ ደመቀ (ኢንጂነር) የተጻፈ ሲሆን፤ የመካከለኛውን ዘመን ታላቅ ንጉስ የአፄ ዘርዐ ያዕቆብን የሕይወት ታሪክና ሥራዎች ይዳስሳል።
542 ገጾች ያሉት መፅሐፉ፤ በ19 ምዕራፎች ከፋፍሎ ተሰናድቷል።
በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ለታሪክ ተመራማሪዎች እና የኢትዮጵያን ታሪክ ለሚፈልጉ በሙሉ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖራቸው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አጸደወይን (ዶ/ር) በምረቃ መርሐግብሩ ላይ ተናግረዋል።

❤68👍11👎6😢4🥰1
በአማራ ክልል በ2017 ትምህርት ዘመን 4.7 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል። - የክልሉ መንግሥት
መደበኛ ጉባኤውን እያካሔደ ለሚገኘው የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የክልሉን መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ "በክልሉ ትምህርት በፈተና ውስጥ ይገኛል" ብለዋል።
በክልሉ በተጠናቀቀው ዓመት ከ4 ሺህ በላይ የመማሪያ ክፍሎች መገንባታቸውን፣ ከ12 ሺህ በላይ ክፍሎች መጠገናቸውን እና ከ19 ሚሊዮን በላይ መጻሕፍት መሠራጨታቸውን ርዕሰ መሥተዳድሩ ገልፀዋል።
ይሁን እንጂ ባለፉት ሁለት ዓመታት በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር የትምህርት ዘርፉን እየጎጎዳው እንደሚገኝ ጠቁመዋል።
በ2017 ዓ.ም ከ7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዶ፣ በሦስት ዙር መመዝገብ የተቻለው 2.8 ሚሊዮን ተማሪዎችን ብቻ መሆኑን ጠቅሰዋል።
በሺህዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ መጎዳታቸውንም ገልፀዋል።
ክልሉን ከገጠመው የትምህርት ዘርፍ ችግር ለማውጣት ርብርብ እንደሚያስፈልግ በመግለጽ ለሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ጥሪ አድርገዋል። (ምስል፦ የክልሉ ም/ቤት ጉባኤ)

😢109❤70👎13👍12👏6😱2
#SamiTech
አዳዲስ ላፕቶፕች ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!!
@samcomptech
በጥራት፣ በብራንድ እና በባትሪ ቆይታ አስተማማኝ የሆኑ የተለያዩ ሞዴል ላፕቶፖች በፈለጉት ስክሪን መጠን፣ ኮር አይ እና ጀነሬሽን እኛ ጋር ያገኛሉ።
ላፕቶፕ ከመገዛትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎትን ወሳኝ ነገሮች እናስረዳለን።
🔔 በላፕቶፖቻችን ጥራት ላይ አንደራደርም!
ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች፣ ለጌመሮች እና ለሌሎችም! ሁሉም አሉን!
የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት 👉 @samcomptech
@sww2844
0928442662 / 0940141114
Telgram: https://t.iss.one/samcomptech

❤20👎4
#CentralEthiopiaRegion
#8thGradeResult
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በክልሉ በ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከወሰዱ መደበኛ ተማሪዎች ውስጥ 60.3% የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸው ተገልጿል።
በክልሉ 93,797 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ 56,546 ተማሪዎች 50 በመቶና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ ተናግረዋል።
የተመዘገበው ውጤት በ2016 ዓ.ም ከተመዘገበው ውጤት የ37 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን ኃላፊው ገልፀዋል።
267 ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎችን ማሳለፍ መቻላቸውን ጠቁመዋል።
በዓመቱ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ በመደበኛ ለሁሉም 50% እና በላይ፤ ለአካል ጉዳተኞች 45% እና በላይ መሆኑ ተገለጿል፡፡
ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመውን ሊንክ በመጠቀም የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ከዛሬ ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።
ውጤት ለማየት 👇 https://ce.ministry.et/

❤76😢10🙏5👎4👏2👍1😱1
Tikvah-University
Photo
በስኬቶች የደመቀችው ተመራቂ 🎓👏
ዶ/ር ቤተልሔም እውነቱ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ቤት በማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። በርካታ አስገራሚ ስኬቶችንም ተጎናፅፋለች።
🏅የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ - CGPA: 3.95
🏆 የፕ/ር ዕደማሪያም ፀጋ አካዳሚክ ልህቀት በሕክምና ተሸላሚ
👩🎓 ከ2017 ሴት ተመራቂዎች ሰቃይ
🥇 ምርጥ ኢንተር – ከቀዶጥገና ት/ት ክፍል
🥇 ምርጥ ኢንተር – ከህጻናት ህክምና ትምህርት ክፍል

👍726👏323❤280🥰33👎8😱4🙏1
#ጥቆማ
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS) በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይውሰዱ!
ብሪቲሽ ካውንስል ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ'IELTS' ፈተና ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይሰጣል፡፡
ሁለት አይነት የ'IELTS' ፈተናዎች (IELTS Academic and IELTS General Training) የሚሰጡ ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲው ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ ተጀምሯል።
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts
በአካል ለመመዝገብ 👇
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ህንጻ ቁ. 130 ቢሮ ቁ. 404
ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ
[email protected] / 0925629589

❤75👍11👎11😱1🙏1
በሦስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች በ Advanced Level እና 90% Practical በሆነ ካሪኩለምና ዘመኑ ያፈራቸውን ሙሉ የስቱዲዮ እቃዎች በማሟላት የምንሰጠውን ስልጠና ይውሰዱ!
ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ!
🔔 አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe Photoshop
🎯 Fullstack Webapp Development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign & Local Languages
አድራሻ፦
1. መገናኛ መተባበር ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️ 0991926707
Telegram: https://t.iss.one/topinstitutes
TikTok: https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook: https://www.facebook.com/Topinstitutes

❤15👎9
በአማራ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች በተቀመጡት ሁለት አማራጮች ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ፦
➊ https://amhara.ministry.et/#/result አድራሻ ላይ በመግባትና የመለያ ቁጥር በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
❷ @emacs_ministry_result_qmt_bot የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
👉 @emacs_ministry_result_qmt_bot
👉 Start የሚለውን ይጫኑ፣
👉 ክፍልዎን ይምረጡ፣
👉 ከዚያ ክልልዎን ይምረጡ
👉 የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ቅሬታ ለማቅረብ https://amhara.ministry.et/#/complaint በሚለው አድራሻ ላይ በመግባትና በሚመጣው ቅጽ ላይ የመለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት Fetch Course የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ። በመጨረሻም Add Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታችሁን ማቅረብ ይችላሉ።
በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

❤57😢7👍6👏5🙏5
#AdmasUniversity
አድማስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ6,000 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል።
ተመራቂዎቹ በመደበኛ እና በርቀት የትምህርት መርሐግብር በዲግሪ፣ በዲፕሎማ እና በሰርተፊኬት ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
ላለፋት 26 ዓመታት በመደበኛ እና በርቀት የትምህርት መርሐግብር በርካታ ተማሪዎችን አስመርቆ ለሀገሩ የሰው ኃይል ልማት የበኩሉን አበርክቶ እያደረገ እንደሚገኝ የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሞላ ፀጋይ (ዶ/ር) ተናግረዋል።
የ10 ካምፓሶች እና የበርካታ የርቀት ትምህርት መስጫ ማዕከላት ባለቤት የሆነው አድማስ ዩኒቨርሲቲ፤ ከኢትዮጵያ ውጪ በሶማሊላንድ እና በፑንትላንድ ትምህርት እየሠጠ ይገኛል።

❤123🙏9👍6🥰5😢3👏2
የሁለት ወር የቴክኒካል ስራዎች (Technical Skills) የክረምት ስልጠና ይሰልጥኑ።
የሚሰጡ ስልጠናዎች፦
👉 Building Electrical Installation, CCTV Camera Installation and Security Solutions
👉 Computer Maintenance, Networking, Office Machine Maintenance and Home Appliance
👉 Mobile Maintenance
👉 Industrial Machine Installation and Maintenance
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/
Telegram: https://t.iss.one/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

❤13
#SamiTech
አዳዲስ ላፕቶፕች ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!!
@samcomptech
በጥራት፣ በብራንድ እና በባትሪ ቆይታ አስተማማኝ የሆኑ የተለያዩ ሞዴል ላፕቶፖች በፈለጉት ስክሪን መጠን፣ ኮር አይ እና ጀነሬሽን እኛ ጋር ያገኛሉ።
ላፕቶፕ ከመገዛትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎትን ወሳኝ ነገሮች እናስረዳለን።
🔔 በላፕቶፖቻችን ጥራት ላይ አንደራደርም!
ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች፣ ለጌመሮች እና ለሌሎችም! ሁሉም አሉን!
የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት 👉 @samcomptech
@sww2844
0928442662 / 0940141114
Telgram: https://t.iss.one/samcomptech
አዳዲስ ላፕቶፕች ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!!
@samcomptech
በጥራት፣ በብራንድ እና በባትሪ ቆይታ አስተማማኝ የሆኑ የተለያዩ ሞዴል ላፕቶፖች በፈለጉት ስክሪን መጠን፣ ኮር አይ እና ጀነሬሽን እኛ ጋር ያገኛሉ።
ላፕቶፕ ከመገዛትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎትን ወሳኝ ነገሮች እናስረዳለን።
🔔 በላፕቶፖቻችን ጥራት ላይ አንደራደርም!
ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች፣ ለጌመሮች እና ለሌሎችም! ሁሉም አሉን!
የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት 👉 @samcomptech
@sww2844
0928442662 / 0940141114
Telgram: https://t.iss.one/samcomptech
❤6
#ጥቆማ
በአውሮፕላን ጥገና ኢንጂነሪንግ የBSc ስልጠናዎን በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ይከታተሉ።
ስልጠናው የዘመናዊ አውሮፕላን መላፍለጋ (Troubleshoot)፣ ጥገና እና የደኅንነት ደረጃዎችን መጠበቅ ብቁ ባለሙያ ያደርግዎታል።
ለማመልከት 👉 https://eau.edu.et
ለተጨማሪ መረጃ 👇
Email: [email protected] | [email protected]
Phone: +251115174600 / 8598

❤6🙏1
Tikvah-University
Photo
#MoH
የብቃት ምዘና ፈተና የሚወስዱ የጤና ባለሙያዎች የኦንላይን ምዝገባ ሐሙስ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
ይመዝገቡ👇
https://hple.moh.gov.et/hple
ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል፡፡
ተመዛኞች ምዝገባችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ እንዳትረሱ፡፡

❤27🙏3