ሎስ ብላንኮዎቹ ነጥብ ጥለዋል !
የአስራ ሁለተኛ ሳምንት የላሊጋው መርሐ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ሎስ ብላንኮዎቹ በሜዳቸው ከጅሮና ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል።
√ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ቪንሰስ ጁኒየር የማድሪድን እንዲሁም ስቱዋኑ የጅሮናን ግብ ከመረብ አሳርፏል።
√ ቪንሰስ ጁኒየር በውድድር ዓመት ዘጠን ጎሎችን አስቆጥሮ አምስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል።
√ ሪያል ማድሪድ #በላሊጋው ያለመሸነፍ ጉዟቸውን ሲያስቀጥሉ ሁለተኛ #አቻቸውን በውድድር ዓመቱ አስመዝግበዋል።
√ ቶኒ ክሮስ በእግር ኳስ ህይወቱ ከ 740 ጨዋታዎች በኋላ የመጀመሪያ ቀይ ካርዱን ተመልክቷል።
√ ሎስ ብላንኮዎቹ ነጥባቸውን ሰላሳ ሁለት በማድረስ ከተከታያቸው ባርሴሎና #በአንድ ነጥብ ርቀው ሊጉን እየመሩ ይገኛሉ።
√ በቀጣይ የአስራ ሶስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከሜዳቸው ውጪ ራዮ ቫይካኖን ይገጥማሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe